cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሀድራ ጉድ ይዛለች

ሀድራ ማለት ለኛ የደም መሬታችን ቅርብ ደምስራች እሩቅ ሰማያችን የለት ተለት ተግባር ሀብትም ክብረታችን #በበዛዉለታማንከፍለዉእዳችን 👉 የቻናሉ አላማው 👌ኦርጂና የቂብላ ሀድራወች 👌እንዲሁም ደርሶች 👌የአሪፎች ቂሶወች የቆዩ እና አዳዲስ  ሀድራወችን👏 ለእናንተ እያደረስን ስለ ቻናሉ አስተያየት ካልዎት ያድርሱን. @Alhamdumuredubot

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
201
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በዘመናች ላይፍ እያሉ የካፊርን ሱና ሀይ ለሚያደርጉ እህት ወንድሞቼ እረሱልን ሰ ዐ ወ የረሱ አላህ ይድረስልን
إظهار الكل...
1.42 MB
እኛ የዚያ ከረሃብ የተነሳ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ ያሰሩት ነብይ ህዝቦች ነን... የዛ የመልካም ስነምግባር ቁንጮ መልክተኛ ህዝቦች የዚያ ህዝቦቹ ናፍቀውት ያነባው ረሱል ህዝቦች ያ በመለየቱ የቴምር ዛፍ የተንሰቀሰቀለት የታላቅ ሰው ህዝቦች ነን...
إظهار الكل...
ከመጥፎ ሰዎች ጋር ጣፋጭ ነገር ከምትበላ ከደጋግ ሰዎች ጋር ድንጋይ ብትሸከም ላንተ የተሻለ ነው!!!
إظهار الكل...
eስነyen👏👏
إظهار الكل...
1.01 MB
2.04 KB
እስልምና ብቸኛው የሰው ልጅ ለምን እንደተፈጠረ የነገረን ሀይማኖት እንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን? ጅንንም ሆነ የሰው ልጅን አልፈጠርኳቸውም እኔን በብቸኝነት ሊገዙኝ ቢሆን እንጂ ሁሉም ሀይማኖቶች የሰው ልጅ እንዴት እንደተፈጠረ እንጂ ለምን እንደተፈጠረ አይገልፁም። ታላላቅ ፈላስፋና ጠቢባን ፣ ሳይንቲስትም ሆኑ ዶክተሮች የሰው ልጅን አፈጣጠር እንጂ የመፈጠር ምክንያት መግለፅ አልቻሉም። ምድር እስካሁን ካስተናገደቻቸው ጥያቄዎች ሁሉ ከባዱ ና ያልተመለሰው ይኸው ለምን ተፈጠርን? ነው። ቢጨንቃቸው የአደምና ሀዋ የመፈጠር ምክንያት ቢጠፋቸው ከዝንጀሮ ነው የመጣችሁት ብለውን አረፉ። እኛም እንላለን ዝንጀሮስ ለምን ተፈጠረ? 😊 https://t.me/Alhamdumuredu https://t.me/Alhamdumuredu
إظهار الكل...
አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት:: አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡ 1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ 2,ቁርዐን አኽትም 3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል 4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ 5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤ ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው ❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡ 1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው። 2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል። 3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል። 4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው። 5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;; አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና። አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን https://t.me/Alhamdumuredu https://t.me/Alhamdumuredu
إظهار الكل...
ሀድራ ጉድ ይዛለች

ሀድራ ማለት ለኛ የደም መሬታችን ቅርብ ደምስራች እሩቅ ሰማያችን የለት ተለት ተግባር ሀብትም ክብረታችን #በበዛዉለታማንከፍለዉእዳችን 👉 የቻናሉ አላማው 👌ኦርጂና የቂብላ ሀድራወች 👌እንዲሁም ደርሶች 👌የአሪፎች ቂሶወች የቆዩ እና አዳዲስ  ሀድራወችን👏 ለእናንተ እያደረስን ስለ ቻናሉ አስተያየት ካልዎት ያድርሱን. @Alhamdumuredubot

#አንድ_አፍታ 〽️ምክር ከጥበበኛው ሉቅማን ለልጁ #ምክር_2 〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ ጥበብ (እውቀት ) ምስኪኖችን የነገስታት ደረጃ አድርሳለች፡፡ 〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ አደራህን በብድር ላይ ; ብድር የቀን ውርደት የማታ ጭንቀት ነው ፡፡ 〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ የማይረዳን ከማስረዳት ቋጥኝን ከቦታው ማንሳት ይቀላል ፡፡ 〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ ባወከው ነገር እስከምትሰራ ያላወከውን አትማር ፡፡ 〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ መጥፎ ጎረቤት ከከባድ ብረት በላይ ይከብዳል ;መራራ ነገሮችን ሁሉ ቀምሻለሁ ከድህነት በላይ መራራ ነገር አልቀመስኩም፡፡ 〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ አንድን ሰው ወንድም ለማድረግ ከፈለክ መጀመሪያ አስቆጣው በቁጣው ጊዜ ካለፍክ …ካልሆነ ተጠንቀቀው ፡፡ 〽️ #ልጄ_ሆይ ፧ በሰው ቤት ውስጥ ከሆንክ አይንህን ጠብቅ፤ በስብስብ መካከል ከሆንክ ምላስክን ጠብቅ ፤ በሰላት ውስጥ ስትሆን ልብህን ጠብቅ ፡፡ " " ✍የእብነ ከሲር ‘ቢዳያህ ወንኒሀያህ’ ከሚለው መፅሀፋቸው ውስጥ ከ40 በላይ የሉቅማን ምክሮች ተጠቅሰዋል ፡፡ ======= ሉቅማን ፡ ቁርዓን ውስጥ የተጠቀሰ በስሙም ምዕራፍ ያለው ፡ ነብዩ አለይሂ ሰላም ሰለሱ ” ☞አሰተሳሰቡ ሰፊ፣ ☞መልካም አሳቢ፣ ☞ዝምታን የሚያበዛ፣ ☞አላህን የሚወድ አላህም የወደደው ፣ ☞ጥበብም የቸረው ነው ” ብለውለታል 〽️ሉቅማን አፍሪካ ውስጥ ‘ኑባ’ የምትባል ቦታ የኖረ ሲሆን ‘ጦብሪያ’ የምትባል ቦታ እንደተቀበረ ይነገራል https://t.me/Alhamdumuredu https://t.me/Alhamdumuredu https://t.me/Alhamdumuredu
إظهار الكل...
attach 📎

አንድ ሀቅ ወንዶች ተገናኝተን ፈታ እንበል ፣ አታካብጂ ፣ ዘና እንበልና ወዘተ ብለው እየጠሩ ሚጋብዟትንና ለአልጋ ሚመኟትን ሴት ለትዳር አይፈልጓትም!!!! ራስሽን ጠብቂ 👉 https://t.me/Alhamdumuredu
إظهار الكل...

إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.