cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

↩️ أهلا ومرحبا ياشهر رمضان ↪️

ወደ ⬇ ቻናሉ ⬇መግባት ⬇ከፈለጉ https://t.me/abumuaz_ders ወደ ኦፊሻል⬇ቻናሉ⬇መግባት⬇ከፈለጉ http://t.me/abumuazhusenedris ⬇ አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች⬇ ካለዎት https://t.me/abumuazhusen_bot ይጠቀሙበት

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
333
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በነገራችን ላይ መውሊድ ከሚከበር ተማሪዎች ቢፈተኑበት ይሻላል። ወሏሂ ይሻላል የቀደምቶቹን ንግግር አልሰማቹህም እንዴ? "ማጥፋት የማልችለው ቢድዓ በመስጂድ ውስጥ ሲሰራ ከማይ መስጊዱን እሳት ቢበላው ይሻለኛል"ብለዋል። ስለዚህ መውሊድ ቢድዓ ቢሆንም በዚያ ቀን ተማሪዎችን እንፈትን የሚሉት አካላቶች ሙስሊሞችን ንቀው ነው የሚሉ ሰዎች ተሳስተዋል። አዎ ከሃኢያኖች ከሙስሊሞች ላይ ሁሌም አይወርዱም ይሁን እንጂ ሙስሊሞች ነን ባዮቹ ራሳቸው ከሚሰሩት ቢድዓ የበለጠ ንቀት አይሆንም። t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris
إظهار الكل...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

ከመግሪብ ቡሃላ ደዓኢም ሚንሃጂ ኑቡወህ በቀጥታ ስርጭት ይጠብቁ ኢንሻአሏህ https://t.me/abumuazhusenedris?livestream=795050c504c78cdcbc
إظهار الكل...
አቡ ሙዓዝ(ሀሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

የቻት ሱሰኞች ሆይ! እውነት ይሆን⁉️ <=======================> ቡዙዎቻችን ረመዳን ተጋመሰ ሄደብን ጓዙን ጠቀለለብን እንላለን ግን እውነት ይሆን⁉️ ሐቂቃ እኔ አፍራለሁ አዎ በጣም ነው የሚያሳፍረው እውነትም ያሳፍራል ከስልካችን ተለያይተን ለአንድ ሰአት ያህል እንኳን ታግሰን ቁርኣን መቅራት ኪታብ መመልከት የማንችል ሰዎች ረመዳን ተጋመስብን ኡኡ ስንል ያሳፍራል‼️ እስኪ ወሏሂ አሏህን ምስክር አድርገን በኢንሷፍ እናውራ በነዚህ ባለፉት ቀናቶች ውስጥ በቀን ቁርኣን ስንቴ ገልፀናል? ስንቴ ኪታብ ተመልክተናል⁉️ ውይ ውይ ምን በሽታ መጣብን ሀቂቃ⁉️ሁሌም ቻት ቻት ቻት‼️ ደሞኮ ሞባይሉን የምናነሳው ኩቱቦቹን ለማየት ለመፈየድ ለመጠቀም ቢሆን መልካም ነበር ግን ነገሩ ልብ ወለድ ለመፃፍ ሆነብን እንጂ ገና ምን ልፃፍ ነው ሚያስጨንቀን እናስተውል‼️ ቁርኣን ከመቅራት ኪታብ ከማፅናት ያገደኝ ለሰዎች የሚጠቅም ነገር እየፃፍኩ ሆኜ ነው ልትሉ ወይም ልንል እንችላለን ግን ይሄ መልስ የባሰ ጉድ ነው። ከዚህ በታች ያለው የቁርኣን አንቀፅ ይመለከተናል ۞ أَتَأْمُرُونَ النَّاسَ بِالْبِرِّ وَتَنسَوْنَ أَنفُسَكُمْ وَأَنتُمْ تَتْلُونَ الْكِتَابَ ۚ أَفَلَا تَعْقِلُونَ እናንተ መጽሐፉን የምታነቡ ሆናችሁ ሰዎችን በበጎ ሥራ ታዛላችሁን? ነፍሶቻችሁንም ትረሳላችሁን? (የሥራችሁን መጥፎነት) አታውቁምን? ደረሶች ሆይ!! እባካቹህ ባይሆን እቤታቹህ ስትቀመጡ እንኳ ኪታቦቻቹህን አገላብጧቸው እውነት ሚስቶቻችን ቃለ መጠይቅ ቢደረጉ የኔ ባል ጧትና ማራ ምሳም ሲበላ ኪታብ ያገላብጣል ይሉ ይሆን⁉️እኔ አልገምትም አሏህና ቤትሰብ ይፈረድ ውይ ቻት!! ውይ ሶሻል ሚዲያ ወሏሂ አከሰረን አከሰረን አከሰረን!! እኔ ወሏሂ በጣም ነው የደበረኝ እንዴት ሂወታችንን እንዳበላሸው በዚህ እድሚያችን ማንበብ መቅራት ኪታብ አገላብጠን ምልክት ማድረግ ስንችል ኪታቡ ተገዝቶ ቁጭ አለ ያአሏህ ያአሏህ ያአሏህ አሏህ ያስተካክለን ቡዙ ኪታቦች ከቡዙዎቻችን ቤት ሊገኙ ይችላሉ ግን የመግቢያውን አንዱን ጥራዝ አንብቤ ጨርሸዋለሁ የሚል ወንድም አሏህ ካዘነለት ውጭ ይገኝ አይመስለኝም። ቡዙ ወንድሞችኮ ቀን ላይ ከቻት ተላቀው መተኛት አቅቷቸው ተራዊህ መስገድ ተስኗቸው የሙተኙ አሉ እየነገደ ውሎ ነው አትለው እያረሰ ውሎ ነው አትለው እየሸቀለ ውሎ ነው አትለው እንግዳሳ ቻት ብቻ‼️ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris
إظهار الكل...
አቡ ሙዓዝ(ሀሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

ረመዳን ዒባዳ ቡዙም አይከብድም ምን አልባት ኢኽላስ ሊከብድ ይችላል #ስለሆነም በዚህ በረመዷን ከቀኑ ክፍለ ጊዜ ለመልቀቅ የፈለኳቸው ርዕሶች ①/حقيقة الإخلاص የኢኽላስ እውነታው ②/منزلة الإخلاص የኢኽላስ ደረጃው ③/صعوبة الإخلاص የኢኽላስ አዳጋችነቱ ④/ثمرات الإخلاص عديدة የኢኽላስ ፍሬዎቹ ቡዙ ናቸው 1/ دخول جنات النعيم ጀነት መግባት 2/ قبول العمل የስራ ተቀባይነት 3/ الفوز بشفاعة النبي في الآخرة ሸፈዓ ማግኘት 4/ تنقية القلب من الحقد ልብ ከምቀኝነት መፅዳት 5/ مغفرة الذنوب ومضاعفة الأجر ወንጀል መማር 6/ الظفر بالنصر والتمكين ድልን መጎናፀፍ 7/ نيل قبول الناس ومحبتهم የሰዎችን ውዴታ ማግኘት 8/ قلب المباحات إلى طاعات ፍቁድ ነገር ወደ አምልኮ መገልበጥ 9/ بلوغ النية الخالصة مبلغ العمل ንፁህ ንያ የስራን ደረጃ መድረሱ 10/تنفيس الكرب ችግርን መፈወስ 11/الحفظ من كيد الشيطان ከሰይጣን ተንኮል መጠበቅ 12/نيل التوفيق والأنس والبركة በረካና እርካታን ማግኘት 13/النجاة من الفتن ከፈተና መዳን من علامات المخلصين ከሙኽሊሶች ምልክቶች ውስጥ ①/إرادة وجه الله የአሏህን ፊት መፈለግ ②/حب عمل الخلوة ከለልተኛ ተግባርን መውደድ ③/حسن سرائرهم من علانيتهم ውስጣቸው ከበላያቸው ማማሩ ④/الخشية من رد أعمالهم ስራቸውን የመለስብናል ብለው መፍራታቸው ⑤/عدم انتظار محمدة الناس የሰዎችን እይታ አለመፈለግ لتحصيل الإخلاص طرق عديدة أبرزها ኢኽላስን ለማስገኘት ቡዙ መንገዶች አሉት ①/تعظيم الله تعالي አሏህን ማክበር ②/تعلم الإخلاص ኢኽላስ ምን እንደሆነ መማር ③/تذكر ثواب الإخلاص وعاقبة ضده የኢኽላስን ምንዳና የተቃራኒውን ቅጣት ማስታወስ ④/مراقبة النفس ومجاهدتها ነፍስን መጠባበቅና መታገል ⑤/الإستعانة بالله በአሏህ መታገዝ ⑥/الإكثار من الطاعات ለአሏህ መታዘዝን ማብዛት ⑦/ترك الإعجاب بالنفس والمبالاة بالخلق በነፍስ መደነቅን መተው ⑧/مصاحبة الأخيار መልካም ሰዎችን መጎዳኘት ⑨/التأسي بالمخلصين በኢኽላስ ሰዎች መከተል 11/اتخاذ الإخلاص هدفا ኢኽላስን አላማ አድርጎ መያዝ ما يضاد الإخلاص ኢኽላስን የሚቃረኑ ነገራቶች ①/الرياء والسمعة ይዩልኝና ይስሙልኝ ②/العجب بالنفس በራስ መደነቅ ③/اتباع الهوى ዝንባሌን መከተል ④/ثناء الناس على العمل በተግባሩ ላይ ውዳሴ መስጠት ⑤/ترك العمل مخافة الرياء ዩልልኝን ፈርቶ ስራን መተው ⑥/الإقبال على العمل عند مخالطة الصالحين ሰዎችጋ በሚገናኙ ሰአት ወደ ስራ መግባት ⑦/تشريك النية ንያ ማቀላቀሉ ሌሎችም በርካታ ነጥቦችን ባጭር ባጭሩ እናያለን ኢንሻአሏህ ምን አልባት ባንድ ሙሓደራ ከሶስት ነጥብ በላይ ልናይም እንችላለን። t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris
إظهار الكل...
አቡ ሙዓዝ(ሀሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

ከአመታት በፊት የተፃፈ(የተፖሰተ) 👇👇👇👇👇👇👇 ===እውነት አይደበቅም!!=== ሳዳት ከማልን አላህ ይጠብቀው እውነት እሱን የሚጠላ የተውሂድ ፍቅር የጎደለው ሰው ይመስለኛል። መቼም ዑለሞች የሚናሩት ንግግር ሁሌም ያስገርመኛል። ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻳﺤﺒﻮﻥ ﺍﻟﺼﺎﻟﺢ ﻭﻻ ﻳﺤﺒﻮﻥ ﺍﻟﻤﺼﻠﺢ . ሰዎች የተስተካከለን ሰው ይወዳሉ ግን አስተካካይ የሆነን ሰው አይዱም። ﻣﺜﻼ ﺍﻫﻞ ﻣﻜﺔ ﻳﺤﺒﻮﻥ ﻣﺤﻤﺪﺍ ﻗﺒﻞ ﺑﻌﺜﺘﻪ ﻷﻧﻪ ﺻﺎﻟﺢ ﻓﻠﻤﺎ ﺑﻌﺜﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺇﻟﻰ ﺃﻣﺘﻪ ﻭﺻﺎﺭ ﻣﺼﻠﺤﺎ ﺻﺎﺭﻭﺍ ﻳﻜﺮهوﻧﻪ . ለምሳሌ የመካ ሰዎች ነቢያችንን ( ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)ን ከመላካቸው በፊት ይወዷቸው ነበር ለምን ከተባለ ምርጥ ( ሳሊህ) ስለነበሩ ግን አላሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ ወደህዝባቸው ሲልካቸው እና አስተካካይ ሲሆኑ ጠሏቸው። እንደውም እብድ ውሸታም ደጋሚ ገጣሚ የመሳሰለውን አሏቸው ምን ይሆን ሰበቡ?? ﻷﻥ ﺍﻟﻤﺼﻠﺢ ﻳﺼﻄﺪﻡ ﺑﺼﺨﺮﺓ ﺃﻫﻮﺍﺋﻬﻢ ﻭﺭﻏﺒﺎﺗﻬﻢ አስተካካይ የስሜታቸውን እና የፈላጎታቸውን ቋጥኝ አፈራርሶ ስለሚጥልባቸው ነው። ﺍﻟﻤﺼﻠﺢ ﺍﻟﻮﺍﺣﺪ ﺧﻴﺮ ﻣﻦ ﺃﻟﻒ ﺻﺎﻟﺢ ﻷﻥ ﺍﻟﻤﺼﻠﺢ ﻳﺤﻤﻰ ﺃﻣﺔ ﻣﺤﻤﺪ ‏( ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ‏) ﻭﺍﻟﺼﺎﻟﺢ ﻳﺤﻤﻰ ﻧﻔﺴﻪ ﻓﻘﻂ . ሰውን ( በደዕዋ) የሚያስተካክል ለራሱ ከተስተካከለ አንድ ሺ ሰው ይበልጣል። ለምን ከተባለ አስተካካይ የመልዐክተኛውን ኡመት ነው እየጠበቀ ያለው ለራሱ የተስተካከለ ራሱን ብቻ ነው የሚያድነው ያውም ላያዋጣውም ይችላል በመልካም እስካላዘዘ ከመጥፎ እስካልከለከለ ድረስ። አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)ም እንዲህ ይላል ﻭﻣﺎﻛﺎﻥ ﺭﺑﻚ ﻟﻴﻬﻠﻚ ﺍﻟﻘﺮﻯ ﻭﺃﻫﻠﻬﺎ ﻣﺼﻠﺤﻮﻥ . ﻭﻟﻢ ﻳﻘﻞ ﻭﺃﻫﻠﻬﺎ ﺻﺎﻟﺤﻮﻥ ጌታህ መንደርን የሚያጠፋ አይደለም ነዋሪወቿ አሳማሪ ( አስተካካይ) ሁነው ሳለ ልብ አድርጉ አሳማሪዎች እስካሉ ድረስ ነው ያለው እንጂ ለራሱ ያማረ ካለ አላለም። ከዚህ በላይ የጠቀስኩት ነጥብ የዑለሞች ዳሰሳ ነው። አጂብ በሉ!! እና ወደ ወንዲማችን ሳዳት ስመለስ ይህንን የኢኽዋን ቅዤት በማስረጃ ያመከነባቸው ጊዜ ስሙ ቅዤት ሆነባቸው። ሀታ ልጅ ሲወልዱ ሳዳት በሉት ቢሏቸው ፍቃደኛ የማይሆኑ ሁሉ አሉ። እርግጥ ነው የሺርክ እና የቢድዓ ሰዎችን ማስተካከል ስለያዘ ነው የሚጠሉት ያለዛማ በመንሀጅ ከሱጋ የሚመሳሰሉማ በመቶ ሺወች ይኖራሉኮ ግን በደዕዋቸው ልክ ነው የሚጠሏቸው። ለምሳሌ ባለፈው ስሙን መጥቀስ የማልፈልገው ሰው የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ሁላቸውም (ትክክለኛ ናቸው)ያለውን ሰው ተገቢ ምላሽ ሰቷል። ስሙ ገብቷቹሃል ይጠቀስ ካላቹህ ከተለዋች ፊደል ጋር ልጥቀሰው። ካ+ ሚ+ ል+ ሸ+ ም +ሱ ና + ቂ + ስ ጎ+ደ+ሎ ታውኝ ባካቹህ ቡዙ አታናግሩኝ አዑዙ ቢላህ ንግግሩ ያሳፍራል ወላሂ ልብም ያደማል! የዚህን ቀብር ለቀብር እየሄደደምየሚጠጣውን ሰው ሁሉ ወንጀል የተውሂድ ሰው ነው በማለት ተሸከመ! አላህ ሂዳያ ይስጠው እውነት እነሱን የተውሂድ ሰው ናቸው ካለ እውነተኛ የተውሂድ ሰዎችን ምን ይላቸው ይሆን? ? ሙሽሪክ?? እንግዳ ምን ይላቸዋል?? መቼም ቁቡሪይ እና ሰለፊይ ( ሱንይ) አንድ አይሆኑም። ይህንን ሰው የዘመኑ የኢብነ ዐረቢ እምነት የተሃድሶ ባለሙያ ነው ብዬ እሰጋለሁ። ጌታዬ ሆይ እሱንም እኛንም ወደቀጠተኛው መንገድ ምራን። አ ቡ ሙዓ ዝ t.me/abumuazhusenedris
إظهار الكل...
አቡ ሙዓዝ(ሀሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

#ከሸይኽ ሙሀመድ አሚን (ደበቅ) ደዕዋ ቡሃላ እንደማሟያ የተደረገ ሙሐደራ በውስጡ ከተዳሰሱት ነጥቦች ውስጥ በኮሬብ በሳይንት በደብረ ዘይት የሚፈፀሙ የሽርክ አይነቶች ተጠቅሰዋል። #ለምሳሌ_ገድ_መቁጠር ሴት በሚያጩ ጊዜ ባዶ ጃርከን ወደ ውሃ ስትሄድ ካዩ ይመለሳሉ እንቅፋት እንዳይመታቸው የእግራቸውን ጣት በክር ያስሩታል (أبو معاذ حسن بن إدريس آل آبادر ) t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris
إظهار الكل...
#ሙሓደራ #ከመግሪብ እስከ ዒሻ በተውሒድና ሽርክ ዙሪያ ቢላል መስጊድ https://t.me/abumuazhusenedris
إظهار الكل...
👉ልዩ ሙሓደራ ☪ርእስ የፎቶ ክልክልነት በመጨራውም ላይ ስለ ኢኽዋኖች የሱና ሰዎች ስላለመሆናቸው አስረግጠው ተናግረዋል #ሸይኽ_ሙሐመድ_መኪን (ሐፊዞሁሏህ) ማሻ ከተማ በታላቁ መስጊድ t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris‌‌
إظهار الكل...
#የጁሙዐ_ኹጥባ #ርእስ ⬇️ #መከራና መፍቲሆቹ ↪️#ገራዶ_ቢላል መስጊድ (حرسها الله تعالى) የመከራው ሰበብም መፍትሄም እኛው ነን #َﻤَﺎ ﻳُﺼَﺎﺏُ ﺍﻷَﻓﺮَﺍﺩُ ﻭَﺗُﺒﺘَﻠَﻰ ﺍﻷُﺳَﺮُ، ﺗُﺼَﺎﺏُ ﺍﻟﻤُﺠﺘَﻤَﻌَﺎﺕُ #ﻭَﺗُﺒﺘَﻠَﻰ ﺍﻷُﻣَﻢُ ﻓَﻴَﺘَﻌَﺴَّﺮُ ﻣَﺎ ﻛَﺎﻥَ ﻳَﺴِﻴﺮًﺍ، ﻭَﻳَﻘِﻞُّ ﻣَﺎ ﻛَﺎﻥَ ﻛَﺜِﻴﺮًﺍ، ﻭَﻳَﻐﻠُﻮ ﻣَﺎ ﻛَﺎﻥَ ﺭَﺧِﻴﺼًﺎ، #ﻭَﻳَﻀﻌُﻒُ ﻣَﻦ ﻛَﺎﻥَ ﺫَﺍ ﻗُﻮَّﺓٍ ﻭَﻫَﻴﺒَﺔٍ، ﻭَﻳَﺬِﻝُّ ﻣَﻦ ﻛَﺎﻥ ﺫَﺍ ﻋِﺰَّﺓٍ ﻭَﺷِﺪَّﺓٍ، t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris
إظهار الكل...
إظهار الكل...
አቡ ሙዓዝ(ሀሰን ኢድሪስ)(ቻናል)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!