ar
Feedback
Yismake Worku

Yismake Worku

الذهاب إلى القناة على Telegram

Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions. Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Yismake Worku

تُعد قناة Yismake Worku (@yismakeworku) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 18 749 مشتركاً، محتلاً المرتبة 3 528 في فئة الأعمال والمرتبة 1 820 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 18 749 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -271، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -12، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 17.71‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 8.34‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 321 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 565 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 35.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
Bilingual content in English & Amharic, author tips, book reviews, behind-the-scenes writing insights, and interactive community discussions. Buy ads: https://telega.io/c/yismakeworku

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 27 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الأعمال.

18 749
المشتركون
-1224 ساعات
-727 أيام
-27130 أيام
أرشيف المشاركات
በድጋሚ ለመጨረሻ ጊዜ "ታይድቶባር" ቅናሽ ለ10 ሰዎች ብቻ ▫️ ከ1000 ብር ወደ 500 ብር ... ለ10 ሰዎች ብቻ! ከዚህ በኋላ ቅናሽ የለም‼️ ወንድነትን በእጥፍ ለማሳደግ ፣ ቴስቴስትሮን ሆርሞ
በድጋሚ ለመጨረሻ ጊዜ "ታይድቶባር" ቅናሽ ለ10 ሰዎች ብቻ ▫️ ከ1000 ብር ወደ 500 ብር ... ለ10 ሰዎች ብቻ! ከዚህ በኋላ ቅናሽ የለም‼️ ወንድነትን በእጥፍ ለማሳደግ ፣ ቴስቴስትሮን ሆርሞንን በመጨመር ትክክለኛ ወንድ ለመሆን በአጠቃላይ ስለወንዶች ፆታዊ ጤና በተለይም የብልት መድከምና የዘር ፍሳሽ ቶሎ ማፍሰስን የመሳሰሉ የወንዶች ፆታዊ ችግርን ✅ በምግብ ✅ በመጠጥ ✅ በስፖርታዊ እንቅስቃሶች እንዲሁም በሌሎች ተፈጥሯዊ መንገዶች እንዴት ማሻሻልና መቅረፍ እንደሚቻል በመፀሀፉ ይዳሥሳል! ◼️ መፀሀፉ Ebook ስለሆነ የቀረበውም በPDF አማራጭ ነው፣ በመሆኑም በስልክዎ ባሉበት ማንበብ ይችላሉ! ቅድሚያ ለገዙ ለ10 ሰዎች ብቻ በ500 ብር! 🔺ወንዶች በተለይም ከ30 አመት በላይ የሆኑና መሰል ፆታዊ ችግሮች ካጋጠምዎ የግድ ማንበብና መተግበር ያለብዎት መፀሀፍ ነው። ታይድቶባር ▪️ዋጋ : 500 ብር (ፈጥነው ለገዙ 10 ሰዎች ብቻ!) ለመግዛት @ywpromo ውስጥ በመግባት ያነጋግሩ!

ለቀደሙ 10 ሰዎች ብቻ በልዩ ቅናሽ ይሄ መፀሀፍ ቀርቧል! ▫️ ከ1000 ብር ወደ 500 ብር ... ለ10 ሰዎች ብቻ! ወንድነትን በእጥፍ ለማሳደግ ፣ ቴስቴስትሮን ሆርሞንን በመጨመር ትክክለኛ ወንድ
ለቀደሙ 10 ሰዎች ብቻ በልዩ ቅናሽ ይሄ መፀሀፍ ቀርቧል! ▫️ ከ1000 ብር ወደ 500 ብር ... ለ10 ሰዎች ብቻ! ወንድነትን በእጥፍ ለማሳደግ ፣ ቴስቴስትሮን ሆርሞንን በመጨመር ትክክለኛ ወንድ ለመሆን በአጠቃላይ ስለወንዶች ፆታዊ ጤና በተለይም የብልት መድከምና የዘር ፍሳሽ ቶሎ ማፍሰስን የመሳሰሉ የወንዶች ፆታዊ ችግርን ✅ በምግብ ✅ በመጠጥ ✅ በስፖርታዊ እንቅስቃሶች እንዲሁም በሌሎች ተፈጥሯዊ መንገዶች እንዴት ማሻሻልና መቅረፍ እንደሚቻል በመፀሀፉ ይዳሥሳል! ◼️ መፀሀፉ Ebook ስለሆነ የቀረበውም በPDF አማራጭ ነው፣ በመሆኑም በስልክዎ ባሉበት ማንበብ ይችላሉ! ቅድሚያ ለገዙ ለ10 ሰዎች ብቻ በ500 ብር! 🔺ወንዶች በተለይም ከ30 አመት በላይ የሆኑና መሰል ፆታዊ ችግሮች ካጋጠምዎ የግድ ማንበብና መተግበር ያለብዎት መፀሀፍ ነው። ታይድቶባር ▪️ዋጋ : 500 ብር (ፈጥነው ለገዙ 10 ሰዎች ብቻ!) ለመግዛት @ywpromo ውስጥ በመግባት ያነጋግሩ!

ወንድነትን በእጥፍ ለማሳደግ ፣ ቴስቴስትሮን ሆርሞንን በመጨመር ትክክለኛ ወንድ ለመሆን በአጠቃላይ ስለወንዶች ፆታዊ ጤና የሚዳስስ አዲስ መፀሀፍ በ "ታይድ ቶ ባር" ተዘጋጅቷል! በተለይም የብልት መድ
ወንድነትን በእጥፍ ለማሳደግ ፣ ቴስቴስትሮን ሆርሞንን በመጨመር ትክክለኛ ወንድ ለመሆን በአጠቃላይ ስለወንዶች ፆታዊ ጤና የሚዳስስ አዲስ መፀሀፍ በ "ታይድ ቶ ባር" ተዘጋጅቷል! በተለይም የብልት መድከምና የዘር ፍሳሽ ቶሎ ማፍሰስን የመሳሰሉ የወንዶች ፆታዊ ችግርን ✅ በምግብ ✅ በመጠጥ ✅ በስፖርታዊ እንቅስቃሶች እንዲሁም በሌሎች ተፈጥሯዊ መንገዶች እንዴት ማሻሻልና መቅረፍ እንደሚቻል በመፀሀፉ ይዳሥሳል! በጥንቃቄ የተዘጋጀ እና የተሟላ አጠቃላይ መመሪያ የያዘ ስለሆነም መፀሀፉን አንብበው ተግብራዊ ልምምዶችን ያደረጉ ወንዶች ለውጡን በፍጥነት እንዳገኙ አስረድተዋል። የመፀሀፉ ሽያጭ ለትንሽ ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ቀናቱ ሲያልቅ ሽያጭም ይቆማል! በፒዲኤፍ (PDF) የተቀናጀ ስለሆነ በስልክዎ ወይም በላፕቶፕዎ በየትኛውም ቦታ ሊያነቡት ይችላሉ። ወንዶች በተለይም ከ30 አመት በላይ የሆኑና መሰል ፆታዊ ችግሮች ካጋጠምዎ የግድ ማንበብና መተግበር ያለብዎት መፀሀፍ ነው። ታይድቶባር ዋጋ : 1000 ብር ለመግዛት @ywpromo ውስጥ በመግባት ያነጋግሩ!

"ታይድ ቶ ባር" ስለወንዶች ፆታዊ ጤና የሚዳስስ መፀሀፍ አዘጋጅቷል፣ በተፈጥሯዊ መንገድ እንዴት የብልት መድከምና የዘር ቶሎ መፍሰስ ችግሮችን ማስወገድ እንደሚቻል ያትታል። በምግብ፣ በመጠጥ፣ በተለያ
"ታይድ ቶ ባር" ስለወንዶች ፆታዊ ጤና የሚዳስስ መፀሀፍ አዘጋጅቷል፣ በተፈጥሯዊ መንገድ እንዴት የብልት መድከምና የዘር ቶሎ መፍሰስ ችግሮችን ማስወገድ እንደሚቻል ያትታል። በምግብ፣ በመጠጥ፣ በተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ይሄ የወንዶች ፆታዊ ችግር ይጠፋል ይላል "ታይድ ቶ ባር"። እንዴት ለሚለው ጥያቄ መፀሀፉን ገዝተው ሲያነቡት መልሱን ያገኛሉ። በጥንቃቄ የተዘጋጀ እና የተሟላ አጠቃላይ መመሪያ የያዘ እንደሆነ ተመስክሮለታል። በፒዲኤፍ (PDF) የተቀናጀ ስለሆነ በስልክዎ ወይም በላፕቶፕዎ በየትኛውም ቦታ ሊያነቡት ይችላሉ። ወንዶች በተለይም ከ30 አመት በላይ የሆኑና መሰል ፆታዊ ችግሮች ካጋጠምዎ የግድ ማንበብና መተግበር ያለብዎት መፀሀፍ ነው። ታይድቶባር ዋጋ : 1000 ብር ለመግዛት @ywpromo ውስጥ በመግባት ያነጋግሩ!

በብዙ ሰዎች የማይዳሰሰውና ተድበስብሶ የሚያልፈውን ሀሳብ፤ ከአንድ አመት በፊት ወዳጄ በብዕር ስሙ "ታይድ ቶ ባር" ስለ ወንድነት የተቃኘ መፀሀፍ አዘጋጅቶ እንደነበር ለእናንተ ማሳወቄ አይረሳም። መፀ
በብዙ ሰዎች የማይዳሰሰውና ተድበስብሶ የሚያልፈውን ሀሳብ፤ ከአንድ አመት በፊት ወዳጄ በብዕር ስሙ "ታይድ ቶ ባር" ስለ ወንድነት የተቃኘ መፀሀፍ አዘጋጅቶ እንደነበር ለእናንተ ማሳወቄ አይረሳም። መፀሀፉ በእውነት ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ነው። ስለወንዶች ፆታዊ ጤና ይዳስሳል፣ በተፈጥሯዊ መንገድ እንዴት የብልት መድከምና የዘር ቶሎ መፍሰስ ችግሮችን ማስወገድ እንደሚቻል ያትታል። በምግብ፣ በመጠጥ፣ በተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ይሄ የወንዶች ፆታዊ ችግር ይጠፋል ይላል "ታይድ ቶ ባር"። እንዴት ለሚለው ጥያቄ መፀሀፉን ገዝተው ያንብቡት። የተሟላ አጠቃላይ መመሪያ እንደሆነ ተመስክሮለታል። በፒዲኤፍ (PDF) የተቀናጀ ስለሆነ በስልክዎ ወይም በላፕቶፕዎ በየትኛውም ቦታ ሊያነቡት ይችላሉ። ልምምዶችን ስለያዘ ውጤቱን በፍጥነት ለማየት ይቻልዎታል። ወንዶች በተለይም ከ30 አመት በላይ የሆኑና መሰል ፆታዊ ችግሮች ካጋጠምዎ የግድ የሚያስፈልግ የእውቀት መፀሀፍዎ ነው። እንዲያነቡት እመክርዎታለሁ! አዘጋጅ ፡ ታይድቶ ባር ዋጋ ፡ 1000 የኢትዮጵያ ብር ለመግዛት ፡ @ywpromo በመግባትያነጋግሩ!

"...አሜሪካ አዕምሮን እንዴት ማጠብ እንዳለባት ታውቃለች። ገና ምድሯን ስትረግጥ አሜሪካዊ የሆንክ ያህል እንዲሰማህ የሚያደርጉ ታላላቅ ሰዎች ያሉባት ሀገር ናት ። እኛ ሀገር ውስጥ ደግሞ ባደክበት ቀየ ባደክበት ምድር ወዘ ልውጥ እየተባልክ ትኖራለህ።ለሀገርህ ባዳ ሆነህ ትሞታለህ። አሜሪካን ሀያል ያደረጓት አሜሪካውያን ብቻ አይደሉም፤አምባገነን መሪዎቻቸው ያሳደዷቸው የሌሎች ሀገር ስደተኞች ጭምር ናቸው። ኢትዮጵያ የተማረ ሰው አጥታ አይደለም፤የተማረ ስለማትወድ እንጂ። ግን ለለውጥ እራስን መስጠት ያስፈልጋል። አየህ...ለውጥን የሚጠላ ኢትዮጵያዊ የለም።ለውጡ ሆዳቸውን ከሚያጎልባቸው ትቂቶች በቀር። ችግሩ የለውጡ አካል ለመሆን የሚፈልግ የለም።በሌሎች ሞትና ደም ለመጠርቃት እና ኑሯቸውን ለማደላደል የሚመኙ ብዙ ናቸው።..." - ኢንጅነር ሻጊዝ እና ዶ/ር ሚራዥ ወደ ሀገር (ኢትዮጵያ )ስለመመለስ ሲመካከሩ (ዴርቶጋዳ መፅሀፍ ላይ)

በብዙ ሰዎች የማይዳሰሰውና ተድበስብሶ የሚያልፈውን ሀሳብ፤ ከአንድ አመት በፊት ወዳጄ በብዕር ስሙ "ታይድ ቶ ባር" ስለ ወንድነት የተቃኘ መፀሀፍ አዘጋጅቶ እንደነበር ለእናንተ ማሳወቄ አይረሳም። ✅የብልት አለመቆም ወይም መልፈስፈስ ✅የዘር ፈሳሽ ቶሎ ማፍሰስ ✅እንዲሁም የቴስቴስትሮን ሆርሞንን በምግብ፣ በመጠጥ፣ በእንቅስቃሴና በአንዳንድ Supplements እንደሚሻሻል "ታይድቶባር" በመፀሀፉ ያብራራል።ምን አይነት ምግብና መጠጥ መጠቀም ስንፈተ ወሲብን እንደሚያሻሽል ገልፆታል። የምትችሉ እና የምትፈልጉ በebook ስለቀረበ በስልካችሁ ገዝታችሁ በስልካችሁ አንብቡት! ከህክምና ወጪዎች አንፃር ሲታይ ዋጋው እምብዛም ነው። ዋጋው : 1200 ብር በዚህ አድራሻ ይገኛል :👉 https://ye-buna.com/taydtobar?ref=product_detail&product=6a709f5c06430_taydtobar

ሰዎችን በንግግር የማሳመን ጥበብ ፡ ከፍርሃት ወደ ተፅዕኖ ፈጣሪነት (eBook) ሐሳብዎን ወደ ተፅዕኖ፣ ቃላትዎን ወደ ለውጥ ይለውጡ! ይህ ዲጂታል መጽሐፍ (eBook) በአደባባይ የመናገር ፍርሃትን
ሰዎችን በንግግር የማሳመን ጥበብ ፡ ከፍርሃት ወደ ተፅዕኖ ፈጣሪነት (eBook)
ሐሳብዎን ወደ ተፅዕኖ፣ ቃላትዎን ወደ ለውጥ ይለውጡ!
ይህ ዲጂታል መጽሐፍ (eBook) በአደባባይ የመናገር ፍርሃትን አሸንፈው፣ በማንኛውም መድረክ ላይ በራስ መተማመን እንዲናገሩ የሚያስችልዎ የተሟላ መመሪያ ነው። ከቢሮ ስብሰባዎች እስከ ታላላቅ መድረኮች ድረስ ተሰሚነትዎን የሚገነቡበትን ሳይንሳዊ እና ጥበባዊ መንገዶች አካቷል። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ምን ይማራሉ? ፍርሃትን መቆጣጠር፦ መድረክ ላይ የሚፈጠርን ጭንቀት ወደ መሪነት ኃይል የመቀየር ጥበብ። የማሳመን ቀመሮች፦ አድማጭን የሚማርኩ ታሪኮችን እና ነጥቦችን የማደራጀት ስልት። የአካል ቋንቋ (Body Language)፦ ሳይናገሩ የሚያሳምኑበት የአይን ንክኪ፣ የእጅ እና የአቋቋም ምስጢራት። ድንገተኛ ንግግር፦ ሳይዘጋጁ ለሚሰጡ ጥያቄዎችና ንግግሮች በቅጽበት መልስ የመስጠት ብቃት። የቴክኖሎጂ አጠቃቀም፦ ስላይዶችንና ማይክሮፎንን እንደ ባለሙያ የመጠቀም ዘዴ። ይህ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው፤ ምክንያቱም፡ በፒዲኤፍ (PDF) የተቀናጀ ስለሆነ በስልክዎ ወይም በላፕቶፕዎ በየትኛውም ቦታ ሊያነቡት ይችላሉ። ተግባራዊ ልምምዶችን ስለያዘ ወዲያውኑ ውጤት ያሳያል። ለአመራሮች፣ ለተማሪዎች፣ ለሽያጭ ባለሙያዎችና ለሰባኪዎች የግድ የሚያስፈልግ እውቀት ነው። አሁኑኑ ይግዙና የለውጥ ጉዞዎን ይጀምሩ! አዘጋጅ ፡ የንግግር ባለሙያ ጌታነህ መኩሪያ ዋጋ ፡ 350 ብር ለመግዛት ፡ @ywpromo ያዋሩን !

ይህ የወዳጄን ግሩም መፀሀፍ በድጋሚ በebook መልክ እየተሸጠ ነው። "ፍርሃትን ማስወገድ" ይሰኛል። መፀሀፉን ካነበባችሁት በኃላ የዕድሜ ሌባውን ፍርሃት በቁጥጥር ስር በማዋል፤ በራስ መተማመናችሁን
ይህ የወዳጄን ግሩም መፀሀፍ በድጋሚ በebook መልክ እየተሸጠ ነው። "ፍርሃትን ማስወገድ" ይሰኛል። መፀሀፉን ካነበባችሁት በኃላ የዕድሜ ሌባውን ፍርሃት በቁጥጥር ስር በማዋል፤ በራስ መተማመናችሁን የምትገነቡበትና ወደምትፈልግኩት ከፍታ የምትወነጨፉበት የተግባር መመሪያ ነው። ታዲያ ይሄን የወዳጄን የአቶ ጌታነህ ebook መፀሀፍ በፒዴኤፍ (PDF) አማራጭ ስለቀረበ በየትኛውም ቦታ ሆናችሁ በስልካችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። እመኑኝ፤ ገዝታችሁ አንብቡት - ታመሰግኑኛላችሁ! ዋጋው ፡ 400 ብር ነው። መፀሀፉን @ywpromo ላይ መግዛት ትችላላችሁ!

የጥቅምት መስክ ነኝ !! (በእውቀቱ ስዩም) ሰው ለሰው ይፈርዳል ልብን ዘልቆ ሳያይ ላልቃሽ እያዘነ በፈካ ገፅ ውስጥ ያደፈጠን ስቃይ -ማነው የመዘነ? የይስሙላም ይሁን: ከልብ ያለቀሰ አያጣም አይዞህ ባይ ካንጀት ይሁን ካንገት : እንባ ላፈሰሰ አይጠፋም ከምንገድ : መሀረብ አቀባይ ይብላኝ ላሳሳች ፊት: አፅናኝ ለማይጋብዝ አንዳንድ ሀዘን አለ ከላይ ተሰውሮ : ልብ የሚበዘብዝ የጥቅምት ብሩህ መስክ: አደይ የለበሰ ስንቱን ጉድ አዝሎታል: ስሩ ከተማሰ!! የጥቅምት መስክ ነኝ : አደይ ያደመቀው ፈገግታ ቢውጠው: ዘበት ቢደብቀው የኔን ብቻ ህመም: እኔው ነኝ የማውቀው:: (ተከፍተው የተከፉ ለማይመስሉ)

እንደ ጠርሙስ ያለ፣ አለኮ ብዙ ሰው ታናቂ ዐንገት ሰጥቶ፣ ጭንቅላት የነሳው /ይስማዕከ ወርቁ/
እንደ ጠርሙስ ያለ፣ አለኮ ብዙ ሰው ታናቂ ዐንገት ሰጥቶ፣ ጭንቅላት የነሳው /ይስማዕከ ወርቁ/

ዒድ ሙባረክ ወዳጆቼ❤ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለ10 ሰዎች ወዳጄ አቶ ጌታነህ "የንግግር ጥበብ" የተሰኘውን መፀሀፍ ከ 350 ብር ወደ 200 ዝቅ አድርገውታል። "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘውን E
ዒድ ሙባረክ ወዳጆቼ❤ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለ10 ሰዎች ወዳጄ አቶ ጌታነህ "የንግግር ጥበብ" የተሰኘውን መፀሀፍ ከ 350 ብር ወደ 200 ዝቅ አድርገውታል። "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘውን E-book መፀሀፍ ደግሞ ከ400 ብር ወደ 250 ብር ቀንስውታል። ስለሆነም 10 ሰዎች ቀድመው ሳይደርሱ @ywpromo ውስጥ በመግባት የወዳጄን ምርጥ መፀሀፍት ያንብቡ...ይጠቀሙ! --- መፀሀፍቶቹ በPDF መልኩ የቀረቡ Ebook መፀሀፍቶች ናቸው!

እስካሁን ወዳጄ እና በምሁርነቱ አንቱ የምለው አቶ ጌታነህ ለእናንተም እንዳጋራሁት ሶስት ebook መፀሀፍት አሉት። የመጀመሪያው መፀሀፍ "የንግግር ጥበብ" ይሰኛል። ሰዎች የንግግር ችሎታቸውን በማዳበ
እስካሁን ወዳጄ እና በምሁርነቱ አንቱ የምለው አቶ ጌታነህ ለእናንተም እንዳጋራሁት ሶስት ebook መፀሀፍት አሉት። የመጀመሪያው መፀሀፍ "የንግግር ጥበብ" ይሰኛል። ሰዎች የንግግር ችሎታቸውን በማዳበር እንዴት ጤናማ ግኑኝነት ከመፍጠር አልፎ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያሳየበት ነበር። ሁለተኛው ደግሞ በብዙዎች የተወደደው "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘው Ebook መፀሀፍ ነው። በራስ መተማመንን የሚሰርቀውን "ፍርሃት" የተሰኘ ሌባ በማባረር እንዴት ሰላማዊ የሆነ ህይወት መምራትና ስኬት ላይ መብቃት እንደሚቻል በግልፅ ያሳየ መፀሀፍ ነበር። እነሆ አሁን ደግሞ፡ እናት፣ አባት፣ የልጆች አሳዳጊዎች በሙሉ ሊያነቡትና ለልጆቻቸው ሊተገብሩት የሚገባውን Ebook መፀሀፍ "አመጋገብና የልጆች የአዕምሮ እድገት" በሚል ርዕስ ይዞ ቀርቧል። ልጅዎ በትምህርቱ ጎበዝ፣ ንቁ፣ ፈጣና፣ ተግባቢና ቀልጣፋ እንዲሁም ደስተኛ እንዲሆን ሊሆን የሚችሉባቸውን መንገዶች (አመጋገብና የምግብ አይነቶችን ጨምሮ) ሌሎችንም ዘዴዎች ያካተተ መፀሀፍ ነው። ልጅዎን ብቁ ለማድረግ የግድ ይሄ መፀሀፍ ያስፈልግዎታል! በPDF የተዘጋጀ ስለሆነም እንደሁልጊዜው በፈለጉት ጊዜ በስልክዎ ማንበብ ይችላሉ። ዋጋውም ከሌሎች መፀሀፎች አንፃር ቅናሽ ነው! ዋጋ ፡ 350 ብር መፀሀፉን ለማግኘት @ywpromo ያዋሩ። ——- የልጅዎን ነገ ዛሬ ይስሩ!

ልጆች እና መጻሕፍት ምን እና ምን ናቸው? @yismakeworku

መሆን ከተመኘህ ዛፍነትን ምረጥ ቆርጠዉህ ሲሄዱ ሺህ ሆነህ አቆጥቁጥ @yismakeworku

ቦነስ አይረስ ሰፍንጎች ልብም አእምሮም የሌላቸው በእንስሳትና በዕፅዋት መካከል የሚገኙ ፍጥረታት ናቸው። ልባቸው አይመታም። አእምሯቸውም ትንሽ እንኳ አያስብም። አርስቶትል የእውቀት ሀሰሳ ሊያስብ ሲወ
ቦነስ አይረስ ሰፍንጎች ልብም አእምሮም የሌላቸው በእንስሳትና በዕፅዋት መካከል የሚገኙ ፍጥረታት ናቸው። ልባቸው አይመታም። አእምሯቸውም ትንሽ እንኳ አያስብም። አርስቶትል የእውቀት ሀሰሳ ሊያስብ ሲወጣ አግኝቷቸው ነበር። አርስቶትልን እንደሳይንቲስትም ቃጥቶት ነበር ማለት ነው። ሰፍነጎችን ከየትኛውም ፍጥረት መመደብ አልቻለም እንጂ። ሰፍነጎች (የአቧሆይ ፈሶች) ሰፌድ ይመስላሉ ግን አያበጥሩም። ምንጣፍ ይመስላሉ ግን ሰው አያስተኙም። ብርሌ ይመስላሉ ግን ውሃ አይቀዱም። ጠፉ ሲባሉ እንደገና በማይታይ ሁኔታ የተለያዬ ቅርጽ ይዘው ያድጋሉ። ይህም ከእንስሳ እና ከእፅዋት ለመመደብ ሳይንቲስቶችን አስቸግሯቸዋል። ለአንዳንዶቹ የሚያስቸግራቸው ፍጥረታትን መመደብ ነው። ለእኛ ደግሞ ሌላ። ሰፍነጎች ማንኪያ ይመስላሉ ግን በማንኪያ አይቀመሱም። እኛ ይህን የመሰልን ይመስለኛል። ሰፍነጎች የሆን ይመስለኛል። ገበሬውን ጠይቁት ሰፍነግ ሳይሆን የአቧሆይ ፈስ አሳዬኝ ስትሉት ያሳያችኋል። ይህን ልታሳዬኝ ነው ያቆዬኸኝ? እላለሁ አንዳንዴ። አንዳንዴ ደግሞ ለመታዘብ ብለህ ነው ይህን 'ቦነስ' እድሜ የሰጠኸኝ? አለዋለሁ። የአቧሆይ ፈሶች ብዙ የጎደለን ነገር ያለ ይመስለኛል። ተውተርትረን ሌላ ሰው መደገፍ ይቅርብን። ብንደገፈውም ለጊዜው ይመስለናል። አንዳንድ አዋቂ ሰዎች ማለትም የፊቱንም የኋላውንም የሚያገናዝቡ ሰዎች ይታዘቡናል። በራሳችን እንቁም። የልቤን መድማት ለመሸፈን እንኳ የማትበቃ ይህችን ከእንስሳና ከእዕፅ አልቦ የሆነች ሰፍነግ መጣችልኝ። ሁልጊዜም ወደፊት ነው የማስበው። "ፍዬል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ" አንዲሉ አበው ዝም ማለትና ህይዎትን መታዘብ ሳይሻለኝ አይቀርም። በእንደዚህ አይነት ባልፅፍ ደስ ይለኝ ነበር። ይህም ፃፍኩና መለስኩ አይባልም መኖሬ ላስጨነቃችሁ ሰዎች ብቻ ነው። ስላሰባችሁልኝ አመሰግናለሁ።

ከፎቶ ማህደር - ከጋሼ ጋር 😎
ከፎቶ ማህደር - ከጋሼ ጋር 😎

ይህን "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘ የወዳጄ መፀሀፍ በተደጋጋሚ ለእናንተ ያስተዋወቅኩበት ምክንያት በባዶ ተስፋ እንደሌሎቹ የተሞላ ስላልሆነ ነው። ይልቁንም ካነበባችሁት በኋላ የዕድሜ ሌባውን ፍርሃት
ይህን "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘ የወዳጄ መፀሀፍ በተደጋጋሚ ለእናንተ ያስተዋወቅኩበት ምክንያት በባዶ ተስፋ እንደሌሎቹ የተሞላ ስላልሆነ ነው። ይልቁንም ካነበባችሁት በኋላ የዕድሜ ሌባውን ፍርሃት በቁጥጥር ስር በማዋል፤ በራስ መተማመናችሁን የምትገነቡበትና ወደምትፈልግኩት ከፍታ የምትወነጨፉበት የተግባር መመሪያ ነው። ይሄን መፀሀፍ በማንበባችሁ ምን ትጠቀማላችሁ? የፍርሃትን ሳይንሳዊ ሚስጥር፦ በአደጋና በስነ-ልቦናዊ ስጋት መካከል ያለውን ልዩነት ትለያላችሁ። በፍርሃት ላይ መንገስ፦ ፍርሃት እየተሰማችሁ እንኳን አእምሯችሁን በማዘዝዘ ወደፊት የምትገሰግሱበት ቁልፍ በእጃችሁ ይኖራል። ከዚህ በተጨማሪ ተግባራዊ መሆኑም ለየት ያደርገዋል። በውስጡም በዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ የሚተገበሩ ለውጦች ተካተዋል። ታዲያ ይሄን የወዳጄን የአቶ ጌታነህ ebook መፀሀፍ በፒዴኤፍ (PDF) አማራጭ ስለቀረበ በየትኛውም ቦታ ሆናችሁ በስልካችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። እመኑኝ፤ ገዝታችሁ አንብቡት - ታመሰግኑኛላችሁ! ዋጋው ፡ 400 ብር ነው። መፀሀፉን @ywpromo ላይ መግዛት ትችላላችሁ!

እነሆ ቀኑ ደረሰ... ክለባችን ዋንጫ አነሳ 🏆 ፅናት፣ ትዕግስት፣ ብረታት፣ ጥንካሬ በመጨረሻም እንደሚያሸንፍ እነሆ ቡድናችን አርሰናል ለዓለም ሁሉ አሳየ። እንኳን ደስ ያለን፥ እንኳን ደስ አላችሁ
+2
እነሆ ቀኑ ደረሰ... ክለባችን ዋንጫ አነሳ 🏆 ፅናት፣ ትዕግስት፣ ብረታት፣ ጥንካሬ በመጨረሻም እንደሚያሸንፍ እነሆ ቡድናችን አርሰናል ለዓለም ሁሉ አሳየ። እንኳን ደስ ያለን፥ እንኳን ደስ አላችሁ 'አርሰናልዊያን'

የመጨረሻ ጥሪ ሳያመልጣችሁ ይሄን መፀሀፍ ገዝታችሁ አንብቡ! የተሻለ ገንዘብ ለመስራት፣ ሀሳባችሁንም ሆነ ምርታችሁን በድፍረት መሸጥ አለባችሁ። ለዛም ነው "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘውን የወዳጄን ዶ
የመጨረሻ ጥሪ ሳያመልጣችሁ ይሄን መፀሀፍ ገዝታችሁ አንብቡ! የተሻለ ገንዘብ ለመስራት፣ ሀሳባችሁንም ሆነ ምርታችሁን በድፍረት መሸጥ አለባችሁ። ለዛም ነው "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘውን የወዳጄን ዶ/ር ጌታነህ መፀሀፍ እንድታነቡ አጥብቄ የምወተውታችሁ! በPDF አማራጭ ስለቀረበ በስልካችሁ በፈለጋችሁ ሰዓት እያነበባችሁ ራሳችሁን ቀይሩ...ነገ ቁጭት ከመምጣቱ በፊት ዛሬ ራሳችሁ ላይ ስሩ። ዋጋ : 400 ብር ብቻ! መፀሀፉን በዚህ ያግኙ 👉 @Ywpromo --- ካነበቡት በኋላ ያመሰግኑኛል!