cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ab ma's all in one

Comedy profile pictures meme Mkr addis music app/mangnawem/ .....እንዲሁም ሎሎችንም በአንድ ፡፡

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
182
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ዘንድሮም photoዋችሁን እየላካቹ telegram channel ላይ ምትወዳደሩ ሰዎች አላቹ?😭
إظهار الكل...
አዲስ ፍቅረኛሞች ታክሲ ሊሳፈሩ ይመጡና... ሁለት ሰው ቦታ አለህ? #ዲጄው :- ግቡ አንድ ሰው ጋቢና አንድ ሰው ከሗላ ወንበር #ቺኳ :- አይ አንለያይም #ዲጄው:- አረብሃገር ልላክሽ ያልኩሽ መሰለሽንዴ
إظهار الكل...
"ማቃጠል ካለብኝ ዓለም ውስጥ ያለውን ሁሉንም ነገር አቃጥላለው"🔥🔥 . . . . አለ ፀሀይ ጨረቃን ሲጀነጅናት😂😂
إظهار الكل...
people who spell አንተ - anta ማሬ - mara ውዴ - wda እኔ - ena ያበሽቁኛል😭 #Sorry😁
إظهار الكل...
ታክሲው ሞልቶባቸው እያለቀሱ ቢለያዩም እሷ ጋቢና ሆና ስታስነጥስ እሱ ከመጨረሻ ወንበር ... ይማርሽ #አይ_አዲስ_ፍቅር🤦‍♂️
إظهار الكل...
#ጎሊያድ_እንቁራሪት (goliath frog) - አለማችን ላይ ካሉ የ እንቁራሪት ዝርያዎች በሙሉ ትልቁ ጎሊያድ እንቁራሪት ነው። - ትልቀታቸው ከቤት ውስጥ ድመት እኩል ይሆናል - የሚገኙት በ ኢኳቶሪያል ጊኒ እና በ ካሜሮን ብቻ ሲሆን በመጥፋት ላይ ያሉ እንስሳዎች ናቸው። - ጎሊያድ እንቁራሪቶች 3ሜትር ያክል መዝለል ይችላሉ - ሌሎች ትናንሽ እንቁራሪቶችን ስልቅጥ አድርገው ይውጣሉ እንዲሁም ፣ እባቦችን ፣ አይጦችን እና አሳዎችንም ይመገባሉ። ለመዋጥ አመቺ ይሁንላቸው እንጂ ያገኙትን እንስሳ አይምሩም - የ ጎሊያድ እንቁራሪቶች ዋና ጠላት የሰው ልጅ ነው። የሰው ልጅ እነዚህን እንቁራሪቶች በስፋት ለምግብነት ስለሚጠቀማቸው እና ወደተለያዩ ሀገራቶች ኤክስፖርት ሲለሚደረጉ ቁጥራቸው ተመናምኖ ለመጥፋት ተቃርቧል።
إظهار الكل...
🤔 ✍️በደቡብ ኮሪያ ፍቃደኛ ለሆኑ ሰዎች በህይወት እያሉ የቀብር ስነ-ስርአት በተሳካ ሁኔታ የመፈፀም አገልግሎት የሚሰጥ በአይነቱ ለየት ያለ ድርጅት አለ፤ በዚህ ድርጅት ውስጥ ከ25,000 በላይ የሀገሪቱ ዜጎች በዚህ ድርጅት አማካኝነት ሳይሞቱ የቀብር ስነ-ስርአታቸው ተፈፅሟል፡፡😪
إظهار الكل...
ከእንቅልፍ አለም የሚያለያይ..ምግብ የሚከለክል..ከሰው የማያስማማ ግን የሆነ ሰውን ብቻ የሚያሰኝ..ዝም ብሎ የሚያስናፍቅ ስሜት ከተሰማክ ይሄ ፍቅር ሳይሆን ጋንጩር ነውና ተጠመቅ...ይለኛል የሆነ እብድ.. አንተን ብሎ ጓደኛ😂😂😂 #😂 @MamiyaMaye------------🌹
إظهار الكل...
#Money_Heist 🇪🇸በስፓኒሽኛ #ላ_ካሳ_ዴፓፔል' ( La_Casa_de_papel ] ይሰኛል. 👉ወደ ኢንግሊዘኛ ሲተረጎም ደሞ መኒ ሀየስት ( Money Heist ) ተበሏል. 🌏በመላው አለም ላይም ከ ግማሽ ቢልዮን በላይ ተመልካቾች እንዳሉት የሚነገረው ይህ ፊልም ተፅእኖውም የጎላ ነው 🎥በዚሁ ተውዳጅ ፊልም ተፅዕኖ ምክንያት በመላው አለም🌏 ከ 221 ጊዜ በላይ ተመሳሳይ የባንክ ዘረፋዎች ለመፈፀም ተሞክሯል
إظهار الكل...
አሁን አሁን ሁሉም ነገር በጣም ከማስጠላቱ የተነሳ . . . የድሮ ነገር በጣም እየናፈቀኝ ነው😊♥️👍
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.