ar
Feedback
AAU Tutorial

AAU Tutorial

الذهاب إلى القناة على Telegram

This channel is designed to share information and to support AAU students. For any comment or suggestion use: @haile_my

إظهار المزيد
7 664
المشتركون
+524 ساعات
+297 أيام
+3030 أيام
أرشيف المشاركات
To get more studying join via the link below: https://t.me/aaututorial

2 - Chapter Two - Intro to Data Sciecnes.pdf2.90 KB

1 - Chapter One ITET.pdf6.74 KB

⬆️Announcement for second year students. To get more information join via the link below: https://t.me/aaututorial
⬆️Announcement for second year students. To get more information join via the link below: https://t.me/aaututorial

photo content

photo content

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የብሔራዊ የምስለ ችሎት ውድድር አሸናፊ ሆኗል። ከ19 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የተወከሉ የሕግ ተማሪዎች በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ በቆየው የምስለ ችሎት/Moot Court የመ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የብሔራዊ የምስለ ችሎት ውድድር አሸናፊ ሆኗል። ከ19 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የተወከሉ የሕግ ተማሪዎች በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ በቆየው የምስለ ችሎት/Moot Court የመጨረሻ ዙር ውድድር ተካፍለዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተወዳዳሪዎች መካከል የመጨረሻ ውድድር ተካሂዶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቋል። አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ እና አርሲ ዩኒቨርሲቲ ሦሥተኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡ ብሔራዊ ውድድሩ "በስደተኞች ሕግ" ላይ ትኩረት ያደረገ እንደነበር ተገልጿል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሕግና ገቨርናንስ ኮሌጅ የሕግ ትምህርት ቤት ከሲቪል ሶሳይቲ ሪሶርስ ሴንተር (Civil Society Resource Center) ጋር በመተባበር ውድድሩን ማዘጋጀታቸው ተመላክቷል። ©Tikvah

photo content

ውድ የ Job Fair እስተባባሪዎች፣ በሰኞ እና ማክሰኞ Job Fair ላይ በአስተባባሪነት ሚና የሰራቹህ ተማሪዎች በቅርብ ቀን Certificate ተዘጋጅቶ ስለሚሰጣቹህ የወሰዳቹህትን Badge Certificate በሚሰጣቹህ ቀን እያስረከባቹህ መወስድ ትችላላቹህ! ቀኑን በቅርብ ቀን እናውቃለን።

We need volunteers for freshman students tutorial class. If you're interested, please send your name and contact number ASAP
We need volunteers for freshman students tutorial class. If you're interested, please send your name and contact number ASAP to @cassopia01.

⬆️Announcement for CBE freshman students. To get more information join via the link below: https://t.me/aaututorial
+1
⬆️Announcement for CBE freshman students. To get more information join via the link below: https://t.me/aaututorial

⬆️Announcement for 3rd year regular management students.
⬆️Announcement for 3rd year regular management students.

ደም መለገስ ለጤናዎ ያለው ጠቀሜታ ያውቃሉ? እስኪ ደም መለገስ ያለው ጥቅም በጢቂቱ እናጋራቹህ:- 1. የልብ ህመም ተጋላጭነት ይቀንሳል 2. ለ ካንሰር የመጋለጥ እድል ይቀንሳል 3. ስለ ጤናዎ ነፃ
ደም መለገስ ለጤናዎ ያለው ጠቀሜታ ያውቃሉ? እስኪ ደም መለገስ ያለው ጥቅም በጢቂቱ እናጋራቹህ:- 1. የልብ ህመም ተጋላጭነት ይቀንሳል 2. ለ ካንሰር የመጋለጥ እድል ይቀንሳል 3. ስለ ጤናዎ ነፃ ምርመራ ያገኛሉ 4. ጎጂ ንጥረነገሮችን ያስወግዳል (ካሎሪን ያቃጥላል) 5. ጥራት ያለው ህይወት ለመኖር ያስችላል 6. ዋናው እና አንደኛው ነገር ደግሞ የሰው ህይወት በማትፍዎ የመንፈስ አና የህሊና ሰላም ያገኝበታል:: There is a big blood donation program in AAU next week. All university communities are invited to save life. This is registration form for these who want to donate in the blood donation program. Let's donate our blood to save lives! Organized by: Bego Sew Club, AAU Red Cross Club and Health and Safety Club https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdAYj9adjuiBMsCruSb2VILoylrAx7pDw2URMNM2cLaNUUb-Q/viewform?usp=sf_link

የነገዉ መምህር ክበብ ማስታወቂያ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2ተኛ እና 3ተኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ ጉዳዩ ፦ የተማሪ አስተማሪ ተማሪዎችን መመልመልን ይመለከታል ከላይ በጉዳዩ ለመግለፅ እንደተሞከረው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ክበባት መካከል አንዱ የሆነዉ የነገዉ መምህር ክበብ ከተማሪዎች መካከል የተሻሉ የተማሪ አስተማሪዎችን መልምሎ አሰልጥኖ ወደ መማር ማስተማሩ ስራ ሊገባ ስለሆነ ለማስተማር ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች እንድትመዘገቡ እናሳስባለን ። ማሳሰቢያ፦ የተመልማይ ተማሪዎች ብዛት 80 ሲሆን ከዋናው ግቢ እና ከCBE ግቢ መሆኑን እየገለፅን የሁሉንም ዲፓርትመንት ተማሪዎች ይመለከታል። ተመልማይ ተማሪዎች ቁጥራቸዉ የሚበዛ ከሆነ በዉጤት የሚለይ ይሆናል። የክበቡ የፕሬዝዳንት። የመመዝገቢያ ሊንክ: https://docs.google.com/forms/d/1guB27bX00pfcN4ko4kCfbDb3TtAPCoFMQaoNlce4rjU/edit

A minor disagreement or misunderstanding can quickly escalate into a major conflict if you allow yourself to turn everything
A minor disagreement or misunderstanding can quickly escalate into a major conflict if you allow yourself to turn everything into unhealthy conflict. Refusing to participate in the conversion of misunderstandings into conflicts can, at the very least, prevent unnecessary conflicts and violence that result from poorly managed conflict. By doing so, you are protecting yourself while also benefiting those around you. The following are mobile card numbers with the last one number excluded. Anyone can get this 25 birr airtime by guessing the last number. BEST OF LUCK! 3624615131397* 3625021968596* See you on our next post on Friday Prepared by Peace Ambassadors In collaboration with ELSA, FIA & IFES

Based on your prefrence, we have selected Introduction to Economics and Global Trends for current semester. We will add other courses depending on further request. Thank you.

photo content

One of our special guest: Ethiopis Tadesse, communication and public speaking coach.
One of our special guest: Ethiopis Tadesse, communication and public speaking coach.

Manyazewal Eshetu is one of the trainers for our next week event. Stay tuned!
Manyazewal Eshetu is one of the trainers for our next week event. Stay tuned!