cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💓የፍቅር ሰባኪ💓

◁❤️ ሰዎች ቢሳሳቱ ይታረማሉ ስህተታቸው በህይወት ዘመናቸው ሁሌም አብሮአቸው እንደሚኖር አድርገህ አታስብ/አትገምት ። :¨·.·¨: ❀  `·. 💜

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
187
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

💨ሕይወት እንደ ማዕበል ሲሆን! 🌊አንዳንድ ጊዜ ሕይወት እንደ ማዕበል ነው፡፡ በሰላም ይሄዱ የነበሩ ነገሮች ልክ የተመካከሩ ይመስል በአንድ ላይ ይናጋሉ፡፡ የሁኔታዎች አልሳካ ማለት፣ ድንገተኛ ወጪዎች፣ የገንዘብ እጥረት፣ የጉዳዮች መጥመም፣ የሰዎች ክህደት፣ ስጋትን የሚፈጥሩ ሁኔታዎች መከሰት፣ የጤንነት መቃወስን የሚጠቁሙ ምልክቶች . . . ልክ እንደ ማዕበል በአንድ ላይ ይመጣሉ፡፡ 🌪ይህ የተለመደ የሕይወት አካል የሆነ ክስተት በእኛም ላይ ሲደርስ መረጋጋት ወሳኝ ነው፡፡ ማዕበል ይመጣል፣ ልክ እንደመጣ ደግሞ ይሄዳል፡፡ ነፋስ ከየት እንደመጣ ሳናውቀው ወደ እኛ ይነፍሳል፣ ወደየት እንደሚሄድ ሳናውቀው ደግሞ ወደሌላ ቦታ ይነፍሳል፡፡ አይዟችሁ! ጽኑ! አትናወጡ! ተንጋግቶ የመጣው ተንጋግቶ ይሄዳል! መልካም ምሽት ❤️ ✍
إظهار الكل...
“እናንተ የወጣት ጀማዓዎች ሆይ! ከእናንተ የትዳርን ጣጣ የቻለ ሰው ያግባ፡፡ እንሆ አይንን ካልተፈቀደ እይታ በጣም የሚመልስና ብልትንም ካልተፈቀደ ግንኙነት የሚጠብቅ ነው፡፡ ያልቻለ ሰው ይፁም (በመጾም) አደራ! እንሆ ለእርሱ ስሜቱን ይሰብርለታልና፡፡” ♦️♥️ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ሰለአላሁ አለይሂ ወሰለም♥️♦️
إظهار الكل...
1 ቢሊዬን ብር.mp31.01 MB
በመኖርህ ውስጥ ስለኖሩልህ ሰዎች ታስባለህ። በአንፃሩ ስለምትኖርላቸው ሰዎች እጣ ፈንታም ትጨነቃለህ። ህይወት ፍቅርን ታስተምርሃለች። በልምድ ጉዞህ ውስጥ ሰውን በማንነቱ መምረጥ ትችላለህ። ማንን መውደድ እንዳለብህም ትገነዘባለህ። በተለያዩ ክስተቶች መሀል የእውነት አንተን የሚወድህ ማን እንደነበረም ታውቃለህ። ክስተቶች ሰዎችን ያበጥራሉ። https://t.me/Lovepreache1/408
إظهار الكل...
ወዳጄ ‼️ #ዱንያ_ቅዠት_አኺራ_ንቃት ፣ ሞት ደግሞ በመሀከላቸው ነው፤ እኛ በማይጨበጥ ህልም ውስጥ ነን፣ ነፍሱን ሂሳብ ያደረገ ያተርፋል፣ የተዘናጋ ይከስራል፣ የነገሮችን ፍፃሜ የሚያስተውል ስኬታማ ይሆናል፣ ስሜቱን የታዘዘ ይጠማል፣ የታገሰ ይጠቀማል፣ የፈራ ይድናል፣ ምክር የተቀበለ ያስተውላል፣ ያስተዋለ ይረዳል፣ የተረዳ ያውቃል፣ ያወቀ ይተገብራል። ስትሳሳት ቶሎ ተመለስ፣ ከተፀፀትክበት ነገር ቶሎ ራቅ፣ እውቀት ለማግኘት ጣር፣ ያላወቅከውን ጠይቅ፣ ስትጠይቅ አስተውል፣ አለማወቅህን እወቅ፣ ምድር ላይ እንዳትኮራ፣ጌታህንም ፍራ፣ ጊዜህን ተጠቀምበት!! ዛሬ ማለት ከቀረህ እድሜህ የመጀመርያው ቀንህ ነው እና እንዲሁ አታባክነው !! 📩
إظهار الكل...
ኢድ ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሃል አዕማል የመተሳሰብ የመተዋወስ የፍቅር ያንድነት የሰላም የደስታ ያማረ የተዋበ ውብ ኢድ ይሁንልን ኢድ ሙባረክ😍
إظهار الكل...
ሳይደክሙና ሳይሰለቹ ረበና.. ረበና... ረበና... ያሉ ምላሶች፣ ምላሽን ማግኘታቸው አይቀሬ ነው! አላህ የማይሰለች ምላስ፣ የማይደክም ልብ ይስጠን! ረመዳን30
إظهار الكل...
ከረመዷን ጋር🌙 ጣፋጭ የአላህ ጥሪ ..... ۞ وَسَارِعُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا ٱلسَّمَٰوَٰتُ وَٱلْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ ۞ ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡ ۞ ٱلَّذِينَ يُنفِقُونَ فِى ٱلسَّرَّآءِ وَٱلضَّرَّآءِ وَٱلْكَٰظِمِينَ ٱلْغَيْظَ وَٱلْعَافِينَ عَنِ ٱلنَّاسِ ۗ وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلْمُحْسِنِينَ ۞ ለእነዚያ በድሎትም ኾነ በችግር ለሚለግሱት፣ ቁጭትንም ገቺዎች ከሰዎችም ይቅርታ አድራጊዎች ለኾኑት ( ተደግሳለች ) ፡፡ አላህም በጎ ሠሪዎችን ይወዳል ፡፡ ۞ وَٱلَّذِينَ إِذَا فَعَلُوا۟ فَٰحِشَةً أَوْ ظَلَمُوٓا۟ أَنفُسَهُمْ ذَكَرُوا۟ ٱللَّهَ فَٱسْتَغْفَرُوا۟ لِذُنُوبِهِمْ وَمَن يَغْفِرُ ٱلذُّنُوبَ إِلَّا ٱللَّهُ وَلَمْ يُصِرُّوا۟ عَلَىٰ مَا فَعَلُوا۟ وَهُمْ يَعْلَمُونَ ۞ ለእነዚያም መጥፎ ሥራን በሠሩ ወይም ነፍሶቻቸውን በበደሉ ጊዜ አላህን የሚያስታውሱና ለኀጢአቶቻቸው ምሕረትን የሚለምኑ ለኾኑት ከአላህም ሌላ ኀጢአቶችን የሚምር አንድም የለ፡፡ (በስሕተት) በሠሩትም ላይ እነርሱ የሚያውቁ ሲኾኑ የማይዘወትሩ ለኾኑት (ተደግሳለች) ፡፡ ۞ أُو۟لَٰٓئِكَ جَزَآؤُهُم مَّغْفِرَةٌۭ مِّن رَّبِّهِمْ وَجَنَّٰتٌۭ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ خَٰلِدِينَ فِيهَا ۚ وَنِعْمَ أَجْرُ ٱلْعَٰمِلِينَ ۞ እነዚያ ምንዳቸው ከጌታቸው ምሕረትና በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶችም ናቸው፡፡ የሠሪዎችም ምንዳ (ገነት) ምንኛ አማረች! ፡፡ سورة آل عمران ( 133 - 136 ) https://t.me/Lovepreache1/402
إظهار الكل...
💓የፍቅር ሰባኪ💓

ኢላሂ …...❤️ ሀሳብ በገባኝ ጊዜ ሁሉ መጀመርያ ትዝ የምትለኝ አንተ ነህ፡፡ በመከራዬ ሁሉ የምማፀነው አንተን ነው፣ በደስታዬም ጊዜ ማመሰግነው አንተኑ ነው። ሚስጢሬ አንተ ነህ፣ ዝርዝር ነገሮቼን ሁሉ የምነግረው ላንተ ነው፡፡ አንድም ቦታ ባለጉዳይ ሆኜ አልገባሁም አንተን ያስቀደምኩ ቢሆን እንጂ፡፡ ከአንድም ፈተና አልተቀመጥኩም እርዳታህን የተማፀንኩ ቢሆን እንጂ፡፡ ጌታዬ ሆይ! በተቸገርኩ ሰሞን ረድተህኛል፣ በታመምኩ ጊዜ አሽረህኛል፣ በፈራሁ ጊዜ ደርሰህልኛል፣ በብቸኝነቴ ጊዜ ደግፈህኛል፣ በደስታም በሐዘንም፣ በመከራም በችግርም ከጎኔ ነክ❤️❤️ … #ኢላሂ❤️ @Lovepreache1

↴ •°ツ🏷️ وَاللّٰه يعلمُ وَأَنتُمْ لا تعلمُون አላህ ያውቃል እናንተ አታውቁም! ህይወት ብታደክማችሁ ተስፋ ብታሳጣችሁ ከደረሰባችሁ በላይ መልካም እንደሚገባችሁ እርሱ ያውቃል አስታውሱ አላህ የመረጠላችሁ የተሻለውን ነው እንዴት ህይወታችሁን ስራችሁን ወንጀላችሁን ነውራችሁን አመፃችሁን ሰትሮ አቻችሎ እንደሚያኖራችሁ አታውቁም •° ከአላህ ተስፋ አትቁረጡ አላህ በመረጠላችሁ ነገር ተብቃቁ ተቀበሉ ተደሰቱ በቀደረልን መደሰት ጀነትን እንጅ ሌላ አይመራንም! ‏
إظهار الكل...
ረመዷን - 16 ** እንደው እንደዋዛ ሮጠን 16ኛው ቀን ላይ ደረስን ቢባል ማን ያምናል ወዳጆቼ? ዐጃኢብ ነው ብቻ…. ቀናት እንግዶች ናቸው፤ ይመጣሉ ይሄዳሉ፣ ይዘይሩናል ያልፋሉ፡፡ የመጡት ለዘላለም ከኛ ጋር አይቆዩም፣ የሄዱት ደግሞ መቼም ቢሆን አይመለሱም፡፡ በኢስላም እንግዳ ክቡር ነው፤ በየዓመቱ በዓመት ለአንድ ወር ያህል የሚዘይሩን የረመዷን ቀናት ደግሞ የበለጠ የተከበሩ ናቸው፡፡ እንዴት እያስተናገድናቸው ይሆን? የረመዷንን ቀናት አከበርን የሚባለው አላህ በሚወደውና በሚፈቅደው መልኩ ስናስተናግዳቸው ነው፡፡ ቁርኣን ስንቀራባቸው፣ ተራዊህ ስንሰግድባቸው፣ ዚክር ስናዘወትረባቸው፣ ሶደቃ ስናበዛባቸው፣ መልካምነትን ስንላበስባቸው ነው፡፡ የረመዷን ቀናት አላህ (ሱ.ወ.) ዕድሎችና ቦነሶች ናቸዉና ተጠቀሙባቸው ብሎ የላከልንን የተከበሩ ቀናት ናቸው ፡፡ ዘጠኙ ቀናት እንዴት አለፉ በረቢ?፡፡ መልካሞቹ የአላህ ባሮች ባለፉት ቀናት እየተቆጩ ለሚመጡት እየሳሱ እዚህ ደረሱ፡፡ በርግጥም ረመዷን የምር የሆነ ምርጥ ወዳጅ ነው፤ ተጠቀሙብኝ ብሎ በረከቱን ሁሉ ሳይሰስት ዘርግፎ ሠጠን፡፡ ጀሊሉ በቀሩት ቀናት ይበልጥ ወደ ልቦናቸው ተመልሰው ተጠቃሚ ከሚሆኑት ያድርገን፡፡https://t.me/Lovepreache1/394
إظهار الكل...
💓የፍቅር ሰባኪ💓

3 | رمضان اللهم ارحم من سكنوا القبور ، وفارقوا الأهل والدور فإنك أنت العزيز الغفور ، اللهم اجعل لهم نوراً في قبورهم لاينقطع إلى يوم يبعثون . @Lovepreache1