cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

✍📩በረካ መልት ሚድያ የእውቀት ማእከል📩🌷

«እህቴ ሆይ!» •°☆♡«እዉቀት ለሠዉ ልጅ ብርሀን ነዉ። እዉቀት ለመቅሰም ወደ ኃላ ማለት አይገባንም እስልምና እምነታችን በእዉቀት ላይ የተመሰረተ ዲን (ሀይማኖት ) ነዉ እና #አስተያየት ካለውት በግሩፓቺን ላይ👇 https://t.me/زهرا https://t.me/joinchat/AAAAAFHxuf7tXEMspHGerQ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
470
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
https://t.me/c/1275291481/935
አይሁዶች እነማናቸው
ፈትዋ ቁጥር 124
ዳዕዋላይ መፅናት
ፈትዋ ቁጥር 125
ሙመይዕ ብላችሁ እንደት ሙብተዲዕ አይደሉም.
ፈትዋ 126
ባልን ማስቆጣት
ፈትዋ ቁጥር 127
መንሃጅ ነክ ጥያቄ
ፈትዋ ቁጥር 128
ሱፍያወች በቁርአን ሚዛን
ፈትዋ ቁጥር 129
መንሃጅ ነክ ጥያቄወች
ፈትዋ ቁጥር 130
የዒልም አሳሳቢነት
ፈትዋ ቁጥር 131
ወስያ
ፈትዋ ቁጥር 132
ውይይት በሳዳት ከማል
ፈትዋ ቁትር 133
የሰለፍዮች አንድነት
ፈትዋ 134
የሶሃቦች ግንዛቤ ዳኛ ነው
ሱውረቱ አልሂጂር ካምል ቃሪዕ ኸሊፋ አጠንጂ
إظهار الكل...
መጽሐፍ ቅዱስ የፈጣሪ ቃል ነውን ? ኡስታዝ ሙሐመድ ኸዲር 🆚 ክርስቲያን ሰባኪዎች። https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk
إظهار الكل...
ምእራፍ አንድ፡ አትተውሒድ የተውሒድ ምንነት ተውሒድ ማለት ቋንቋዊ ፍቺው “አንድ ማድረግ” ማለት ሲሆን ሙያዊ ፍቺው ግን አላህን እሱ በሚለይባቸው ሐቆቹ፣ ስሞቹና መገለጫዎቹ የትኛውንም ፍጡር ሳያጋሩ ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው። ይሄ ደግሞ ያለ ሁለት ወሳኝ ምሰሶዎች ሊረጋገጥ አይችልም። እነዚህ ሁለት መሰረታዊ የተውሒድ ምሰሶዎች “መንሳት” እና “ማፅደቅ” ናቸው፡፡ የፈጣሪን ሐቅ በሙሉ ከየትኛውም ፍጡር መግፈፍ፣ ለየትኛውም ፍጡር እንደማይገባው ማመን፣ ለማንም ለምንም አለመስጠት “መንሳት” (ነፍይ) ሲሆን እነዚህን የፈጣሪ ሐቆች ለአላህ ብቻ ማድረጉ ደግሞ “ማፅደቅ” (ኢሥባት) ይባላል። ሃያሉና ጠቢቡ ጌታ በመፍጠርና በማስተናበር ብቸኛ ነው። ሰማያትና ምድርን ሲፈጥር፣ ይህን ውስብስብ አለም በስርኣት ሲያስተናብር፤ ከነብይም፣ ከመልአክም፣ ከወልይም፣ ከሰውም፣ ከጂንም አንድም ያገዘው የለም። የማንንም እገዛ አይሻምና። የፈጠረው፣ ያስተናበረው፣ ያቀናበረው በብቸኝነት እንዲመለክ ነው። በብቸኝነት ይመለክ ዘንድ ብቻውን ሆኖ የፈጠረው እሱ ሆኖ ሳለ ሐቆቹን ለተለያዩ ፍጡራን መቸርቸር አይን ያወጣ ውለታ-ቢስነት ነው፤ ወሰን የሌለው ክህደት!! የተውሒድን መሰረታዊ ክፍሎችና ዝርዝር ነጥቦችን ከመዳሰሳችን በፊት ሁለት ነገሮችን እናስቀድም። ኮፒ ነው https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk
إظهار الكل...
🌸ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው 🌸

በአላህ ስሞች አጠቃላይ በመታገዝ በዚህ ቻናል ውስጥ ስለተለያዩ የቢድዓ ሰወች እና ስለ ሱና ምንነት ፣ አንዳንድ መፃፅፎች ይተላለፍበታል

https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk

🌸ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው 🌸

ጥያቄ እና መልስ በኡስታዝ ከርድ አህመድ (አሏህ ይጠብቀው) *አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደት ናችሁ ኡስታዝ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ አላህ ይጠብቃቺሁ* 1 እኔ ሳኡድ ነኝ ባሌ ሀገር ነው ኒካህ አስረውልን ነበር ግን እሱ ሂዶ አልተቀበለም አባቱ ናቸው የተቀበሉለት አሁን ደሞ ያስፈሩኛል እሱ እራሡ መቀበል ነበረበት ኒካሁ ትክክል አደለም ሲባል ሠምቸ ነበር እደት ይታያል ? 2 ) *ቤተሰቦቻቺን ስለ ዲን ስለ ሽርክ ስለ ቢድአ የሚያቁት ነገር የለም ሶላት ይሰግዳሉ እውቀት አላገኙም አዳዲ ሰወች ቤተሰቦቻቺን ሙስሊም አደሉም መራቅ ነው ያለብን ካፊር ናቸው ብለው ያወራሉ እኔ ደሞ መጀመሪያ ሳናስተምራቸው ሶላት እየሰገዱ እደት ካፊር ይሆናሉ አልኩ እደት ይታያል ይህ*? https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk
إظهار الكل...
📌  አዲስ ሙሀደራ 🔶 أسباب الثبات على السنة!! 🔶 በሱና ላይ ለመፅናት የሚረዱ ሰበቦች!! 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/AbumuslimAlarsi/8716
إظهار الكل...
✅✅ የጀግና ሴቶች ተምሳሌት ✅✅ 👉 ታላላቅ ሴቶች በኢስላም ያበረከቱት ታሪክ 👉 ሴቶች ሸሪአን ማወቅ ምናክል አንገብጋቢና አሳሳቢ እንደሆነ ከሌሎች ቁም ነገሮች ጋር የተዳሰሰበት ምክር 🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
إظهار الكل...
⁉️እውነተኛ ሙጀሲምና ሙሸቢህ አህባሽ ወይስ ወሃብያ? ============================ በአህባሾች ሚዛን ብዙ ግዜ እንደ ሃገራችን አህባሾች ሰዎችን ከአህሉሱና ወልጀመዓ ወይም ከሰለፊያ መንገድ የሚያሸሹበት ከንቱ ሙገታቸው አንዱ"እነዚህ ወሃብያዎች ሙሸቢሃ ናቸው አላህን ከፍጡር ይመስላሉ አላህ ደሞ ማንንም አይመስልም ተጠንቀቋቸው" ማለታቸው ነው። እኔም ይህንን ንግግር ከፊሉን ቆርጬ ወስጄ እንዲህ ብዬ እለጥፈዋለሁ " ... አላህን ከፍጡሩ ጋር የሚመስልን ተጠንወቁት!" እላለሁ ። ስለዚህ ወደ ጉዳዬ ሲገባ እውነተኛው ሙሸቢህ ማን እንደሆነ በአንድ ሃዲስ ጠቁሜያችሁ ርዕሴን ልዝጋ፦ አላህ በተከበረው ቃሉ ስለ ነብዩ ቃል ሲናገርና ሲመሰክር እንዲህ ይለናል وَمَا يَنطِقُ عَنِ الْهَوَىٰ🪶 إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَىٰ (ሙሃመድ) ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡እርሱ (ንግግሩ) የሚወርረድ ራእይ(ወህይ) እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ 👌የነብዩ ንግግር ሰሂህ ሆኖ ከተገኘ ወህይ ነው ማለት ነው ። ወህይ ደሞ ሙሉ ለሙሉ ሃቅ ነው።ስለዚህ የተናገሩንን ሁሉ እውነት ነው ፣ ሃቅ ነው ፣ ሰሂህ ነው ብለን መቀበል ግድ ይለናል ማለት ነው። ስለዚህ ነብዩ በሃዲሳቸው ሰሂህ በሆነ ቡኻሪና ሙስሊም ኢትፋቅ ያደረጉበት (ሙተፈቅ አለይሂ በሆነ ሃዲስ ) እንዲህ ይሉናል፦ ينزل ربنا تبارك وتعالى إلى السماء الدنيا كل ليلة حين يبقى ثلث الليل الآخر فيقول: من يدعوني فأستجيب له، من يسألني فأعطيه، من يستغفرني فأغفر له، حتى ينفجر الفجر. متفق على صحته أخرجه البخاري في كتاب الجمعة، باب الدعاء في الصلاة من آخر الليل، برقم 1145، ومسلم في كتاب صلاة المسافرين وقصرها، باب الترغيب في الدعاء والذكر في آخر الليل والإجابة، برقم 758. የሃዲሱ ትርጉም ፦" ሁሌም የለሊቱ አንድ ሶስተኛ ሲቀር አላህ ወደ ቅርቢቱ ሰመይ ይወርድና እንዲህ ይላል'ማን ነው የሚለምነኝ የሚቀበለው ማን ነው የሚጠይቀኝ የሚሰጠው ማን ነው ማረኝ የሚለኝ የምምረው?' ይላል።" ቡኻሪ 1145 ሙስሊም 758 👌ይህ ሃዲስ ሰሂህ ስለሆነ በዚህ መዝኜ ውጤቱን ላሳውቃችሁ... አህባሾች ፦ አይ ነብዩም ቢናገሩት የኛ አቅል ደሞ ስለማይቀበለው እና አላህን ከፍጡር ጋር ማመሳሰል ስላለው ነብዩን እናርማቸው ስለዚህ አላህ ሳይሆን የሚወርደው የአላህ መላዒካ ነው የሚወርደው። ወሃብያዎች(እነሱ በጠሩን ስም) ፦ አላህ ነብዩ ከስሜታቸው አያወሩም እውነትን እንጂ አያመጡም ብሎ ስለመሰከረላቸው እንቀበላለን አው አላህ ለራሱ በሚገባው መልኩ ምንም ከፍጡራን ሳይመሳሰል ይወርዳል እንቀበላለን እኛም በዛ ሰአት ተነስተን ፈጣሪያችንን የምንፈልገውን ሁሉ እንጠይቃለን። ውጤት ፦ አህባሾች እዚህ ጋር አንቀበልም ሲሉ የምያቀርቡት ምክንያት አላህ ከአርሽ ሲወርድ አንድ ሰው በፓራሹት ወይም በፈረስ እንደሚወርደው ከፍጡሩ ጋር ይመሳ ሰላልና አንቀበልም። ነው የሚሉት እዚህ ጋር... እንዲህ እንዲሉ ያነሳሳቸው ሁለት ነገር ነው፦ 1, በመጀመሪያ ሃዲሱን ሰሙና ከዛ አላህን ከፍጡሩ ጋር አመሳስለው ስለውት (ሸብሀውት) እንደ ፍጡሩ መዝነውት ከዛ በአዕምሯቸው አላህ ነው ብለው ስዕል ሳሉና ከዛ እንዲህ ከሆነማ እንዲህ ሊሆንብን ነው ብለው መመዘናቸው ነው። ለዚህም ነው እንደዚህ ሲወርድ እንደዛ እንደዚህ እያሉ ይስሉታል...ይህንን ደሞ ስናጠቃልለው ሳሉት➡️አመሳሰሉት➡️የተናገረውን ወይም አደርጋለሁ ያለውን አይ አይ ተው ተው እንደዛ ሰይሆን እንዲህ ነው አሉ። ይህ ደሞ ትልቅ አደጋ ነው ምክንያቱም አለህንም አርማለሁ ብሎ መነሳት ነው አላህ ይጠብቀን...እኛ ደሞ ለማመሳሰላችሁ እንዲህ ብለን እንመልሳችሁ፦ لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ ۖ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡ እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡ ይህ ማመሳሰላቸው ደሞ ሌላ የከፋ አደጋ ላይ ጣላቸው እሱም ነብዩ የተናገሩትን ሙሉ ለሙሉ ወደ አለመቀበል ይህ ደሞ ለነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ያላቸውን ግልፅ ጥላቻ ያሳየናል።እኛ አህሉ ሱናዎች ደሞ አላህ እወርዳለሁ አለ በቃ ለአላህ ምንም ቢጤ አምሳያ ዬለውም አንድንም አይመስልም ምንም ደሞ እሱን አይመስልም ብለን ተቀበልን ወሊላሂል ሃምድ። ከዛም አላህን ምንም ሳንስል እንዲህ ከሆነ እንድያ ሳንል ሰምተናል ሰልመናል አልን። 2, አቅላችን አይቀበለውም ከአቅላችን ጋር አይሄድም ማለታቸው ነው... እነሱ ብዙ ግዜ ከሚጠቀሙት ቃዒዳ ሸሪዓ ከዓቅል ጋር አይጋጭም ስለዚህ ሸሪዓ አቅልን ተንተርሶ ነው የመጣው አቅልን አይኻልፈውም ማለታቸው ነው ለዚህም ደሞ አህሉ ሱናዎች ጋር ያለው እምነት ንፁህ ተፈጥሮ ያለው አቅል በአንድ አምላክ መኖር ያምናል ሸሪዓ ከአቅል አይጋጭም ሳይሆን ንፁህ አቅል ከሸሪዓ ጋር አይጋጭም ነው። የሸሪዓ መመዘኛው ዓቅል ሳይሆን የአቅል መመዘኛ ሸሪዓ ነው። አቅል ከሸሪዓ ጋር ከተስማማ ጤነኛ እና ንፁህ ነው ከሸሪዓ ጋር ከተጋጨ ደሞ በሽተኛ እና ችግር ያለበት ነው። አቅል ሸሪዓን ጠቅልሎ አያውቅም ስለ አላህም ምንም ሊስል አይችልም ልሳልም ቢል አቅሙ አይፈቅድለትም ምክንያቱም ፍጡር ነዋ!! የሰው ልጅ በዓቅሉ አይደለም አላህን መሳል ቀርቶ አላህ የሚፈልገውንና የሚጠላውን ራሱ ጨርሶ አያውቅም። የሚያውቃቸውም አላህ እራሱ የተናገራቸውን ብቻ ነው። ከዚህ ውጪ ወይም አላህ ከተናገራቸው ውጪ ብያውቅ ኖሮ ነብያትና ሩሱሎች ባልተላኩ ነበር የነሱም መላክ ኪሳራ እንጂ ጥቅም ዬለውም ማለት ነው ። ምክንያቱም ፍጡሮች በአቅላቸው ስለው እና ተመራምረው ይደርሳሉና...ስለዚህ አቅል ስለ አላህ አላህ ከነገረው በላይ ምንም ሊስል አይችልም። አላህ የነገረውንም እንኳን እንዴታውን ሊስል አይችልም ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርዓኑ እንዴታን(ከይፊያን) አልነገረንምና በተጨማሪም አቅል አንድን ነገር ለመሳል ብያንስ በትንሹ ፦ 1, የሚስለውን አካል ልያየው ግድ ይላል አላህን ደሞ አላየውም። ታድያ እንዴት ያላየውን አካል ሊስል ይችላል? ከሳለም የሳለው ነገር አላህ አይደለም 2, ዓቅል አንድን ነገር ለመሳል የሚስለውን ነገር አምሳያ ማየት አለበት አላህን ዳሞ የሚመስለው ምንም ዬለም ስለዚህ ብያንስ አላህን እንዲህ ነው ብሎ ሊስለው በትንሹ አላህን ልያየው ወይም አምሳያውን ልያየው ግድ ይለዋል ነገር ግን አሁንም አቅል በጣም ደካማ ከመሆኑ አንዱ ያላየውን ነገር መግለፅ አለመቻሉ ነው። አላህንም የሚመስለው ደሞ አለመኖሩ ስለዚህ ይህንንም ስናጠቃልለው ሰለፊዮች(በአህባሽ ጥሪ ወሃብዮች) አላህ እንዲህ ነኝ እንዲህ አደርጋለሁ ሲል እሺ ጌታችን ሆይ ሰምተናል ታዘናል!! ብለው ከምንም ጋር ሳያመሳስሉ በአቅላቸውም ምንም ሳይስሉ አላህ ፈጣሪ ነው ከፈጣሪነቱ ጋር በሚስማማ መልኩ ያደርጋል ብለው አመኑ እጅና እግር ሰጡ!! ሰጠን!! መልዕክቴ፦ ስለዚህ መጀመሪያ እናንተ አህባሾችና መሰሎቻቸው አላህን ከማመሳሰልና በአዕምሯችሁ ከመሳል ራቁና ስለ ወሃብያ ታወራላችሁ!! ኮፒ ነው https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk
إظهار الكل...
🌸ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው 🌸

በአላህ ስሞች አጠቃላይ በመታገዝ በዚህ ቻናል ውስጥ ስለተለያዩ የቢድዓ ሰወች እና ስለ ሱና ምንነት ፣ አንዳንድ መፃፅፎች ይተላለፍበታል

https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk

🌸ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው 🌸

እህቶች እባካችሁ በስደትያላችሁ እህቶች ስራ ስትፈቱ አንደኛ ዱዓ አርጉ አላህ የተባረሀ ስራ እንድወፍቃችሁ 2ኝል በምታውቁት ሰው አፈላልጉ ግን እባካችሁ በግሩፕ ላይ ስራ አትፈልጉ ሌባ ደላሎች እንዳይሸጧችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ ቢመጣም አትሂዱ ብዙ አረመኔ በመልካም ሰው ፀባይ የተደበቁ አውሬ ደላሎች አሉ ሰውን በመሸጥ የሚተዳደሩ እባካችሁ ከአላህ በታች ሰበቡን በማድረስ ራሳችሁን ጠብቁ !! የምትገቡበት ቤት የማይታወቅ ከመሆኑም በመጨመር የሚልካችሁም የማይታወቅ ከሆነ ችግር ነው ስንትና ስንት የተሰሩ ጉዳጉዶች አሉ እና ራሳችሁን አሳልፋችሁ ለ አደጋ አታጋልጡ!!
إظهار الكل...