cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Halal_በሸነና 🎥🎞🎁📖😁😂

🎁 አሸላሚ ውድድሮች💰 🎙️🎧 ነሺዳና መንዙማ 🥁🥁 🎮 አስቂኝ ጨዋታዎች😁 🎤Stand-up comedy 🎭 📝♿ መህበራዊ ስራ🚑🕍 🚓 የ ስርግና ኒካህ program🎥 ቤተሰብ ጋር ሄደህም ተጨወት😎 @halaloch ከመሄዶ በፊት😘Comment_😜 @fuado2 @hmmads @ibnuusiina_bot

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
612
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የነቢዩ ዩሱፍ (ዐ.ሰ.) ትልቁ ምኞት ‹… ተወፈኒ ሙስሊመን ወአልሒቅኒ ቢሷሊሒን› ‹ሙስሊም ሆኜ ግደለኝ ከደጋጎቹም አስጠጋኝ፡፡› (ዩሱፍ ፡101) የሚለው ነበር። ምኞታቸው ምኞታችን፤ ዱዓቸው ዱዓችን ነው።❤️ @halalun @halaloch
إظهار الكل...
አሰላሙ አለይኩም ውዶቼ ሰሚራ ነኝ ዛሬ ክፍል ሁለትን ይዘንላቹ መተናል አላህ በአካሉም ከአርሽ በላይ ነው? ወይስ አላህ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ነው? ዶክተር ሼህ አቡበከር ሱለይማን ከ ኡስታዝ ኤልያስ አህመድ ጋር 👇👇 ለሁሉም እንዲደርስ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ 🙏🙏 https://youtu.be/a-qUh9_e-ME
إظهار الكل...
ክፍል 2 #አላህ በአካሉም ከአርሽ በላይ ያለ ጌታ ነው ወይስ አላህ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ጌታ ነው? ከተወዳጅ ኡስታዞች ጋር

ለአላህ ብለን እስከመጨረሻው እናዳምጥ ዲን መመከከር ነው!...........................................................................................................................

አንቺን ብቻ ያኑርልኝ ባንቺ መኖር ውስጥ ...... እኔ እኖራለሁ! #ኡሚልቤ💙! ለእናት መልካምን ዋሉ😘 መልካም ህይወትን ....... @halalun @halaloch
إظهار الكل...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናቹ? 😍 ሰሚራ ነኝ ...ዛሬ ልዩ የሆነ ቪድዬ ይዤላቹ መጥቻለው ብዙዎቻቹ ስጠይቁኝም ነበር ይኸው በጥያቂያቹ መሰረት ይዘንላቹ መተናል ሰሞኑንም በዚ እርእስ ዙርያ እንወያይ እየተባለም ነበር መጨረሻው ባይታወቅም... የዛሬው እርዕሳችን ስለ ጌታችን አላህ ይሆናል። #አላህ #ያለ #ቦታ #ያለ #ጌታ #ነው? ወይስ #አላህ #በአካሉም #ከአርሽ #በላይ #ነው? እስቲ ኡስታዞቻችንን ከራሳቸው አንደበት እንስማቸው ከማስረጃ ጋር ይከራከራሉ በቀጣይ የተዘጋጀ ልዩ ቪዶ አለ ካሁኑ SUBSCRIBE አድርጋቹ ተጠባበቁ😘 ኡስታዝ #ኤልያስ አህመድ ከ ዶክተር ሼህ #አቡበከር ሱለይማን ጋር። ሊንኩ ከታች አለ ሼር ማድረጋችሁንም በፍፁም አትርሱ #SUBSCRIBE #LIKE https://youtu.be/Ar4U4BsLC-k
إظهار الكل...
#ውይይት ስለጌታችን አላህ ኡስታዝ ኤልያስ ("አላህ በአካሉም ከአርሽ በላይ ነው!) ዶክተር ሼህ አቡበከር (አላህ ቦታና አካል የለውም!)

ለአላህ ብለን እስከመጨረሻው እናዳምጥ ዲን መመከከር ነው!............................................................................................................................

Barattoonni muslimaa mana barumsa limmuu shaayee liinkii kana fayyadamaa groupi kana seenaa👇👇👇 @limushaye
إظهار الكل...
እኔ እምፈራው በዚ ኑሮ መወደድ እና ዋጋ መጨመር ለወደፊቱ #ጤፍ እየቆጠሩ እንዳይሸጡልን ነው 😆😂🤣 @halalun @halaloch
إظهار الكل...
የፍቅረኛሞች ወይስ የዝሙተኞች ቀን?! ፧፧ ፧፧ ፧፧ "መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ" እንደሚባለው ዝሙትን አሰማምረው ስሙን ቀይረው ያበረታታሉ። ነጭ ነጩን ስናወራ ቅር አይበላችሁ!። ሺርኩን ሺርክ ነው፣ ቢድዓውን ቢድዓ ነው፣ ሀራሙ ስሙን ቀያይሮ ሲመጣም ሀራም ነው ስንል ቅር ሊላቹ አይገባም!፣ እውነታውን መቀበል ነው። የዝሙተኞችን ቀን ስሙን ቀያይረው የፍቅረኛሞች ቀን ቢሉ ያው በኒካህ ያልተሳሰሩ ተቃራኒ ፆታዎች የተፋቀርነበትን ቀን ታሳቢ አድርገን አብረን እንዝናና አብረን እንደር ተብሎ ዚና የሚሰራበት የዝሙተኞች ቀን እንጂ የተለየ ነገር የለውም። ምናልባትም አንዳንድ ሰዎች የዚና ቀን ለማለት ይከብዳል በማለት ድክም ያለች ምክንያት ያነሳሉ፣ ምክንያታቸውም "ተፋቅረው ወደ ኒካህ የሚሄዱ አሉ፣ ስለዚህ ያንን ቀን ቢያከብሩት ምንችግር አለው?!" የሚሉና ሌሎችንም መሰል ምክንያቶች የሚያነሱ አይጠፉም። ሲጀመር ከኒካህ በፊት መፋቀር ሚባል ነገር የለም!። እስቲ የሚከተሉትን ነጥቦችን እንይ:– 1, ቀኑ ስያሜውን ያገኘውና መከበር የጀመረው በማን? እና መቼ ነው? ካልን፣ ያው በከሀዲ ፈረንጆችና በዝሙተኞች ከሚል መልስ የተለየ ነገር አናገኝለትም። ሌሎችም በነሱ ቀንተው ነው ፍቅረኛዬ ወይም ሴትና ወንድ ጓደኛዬ በሚል ስም በዝሙት ሲንዘላዘሉ ቆይተው መጀመሪያ የተገናኙበት ቀን ታሳቢ በማድረግ ይህን ቀን የሚያከብሩት። ይህ ታዲያ የዝሙተኞች ቀን ለመሆኑ ዋና ማሳያ ነው። 2, በእለቱ በተለየ መልኩ ወጣቱን ለዝሙት ይበልጥ የሚያነሳሱ ተግባሮች ይከናወኑበታል። በማህበራዊና ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች የተለያዩ አጋጣሚዎችን እያነሱ ወጣቱን ትዳር ከሚባለው ነገር አርቀው ፍቅረኛሞች በሚል የዝሙት ህይወት እንዲኖር ያበረታቱታል። 3, በስርኣቱ ሸሪዓ እንደሚያዘው ኒካህ አድርገው ቢሆን ኖሮ የኒካህ ቀን ብለው ነበር የሚሰይሙት እንጂ የፍቅር ቀን ብለው አይሰይሙትም ነበር፣ ምክንያቱም በእስልምና መፋቀር ከኒካህ በኋላ ነው። ይህም ቢሆን እስልምና እውቅና ያልሰጠው ሌላኛው የቢድዐ ተግባር ሆኖ ሀራም ይሆናል። 4, ሌላው የጀመሩት አይሁዶች እና ክርስቲያኖች ናቸው፣ በአይሁድና ክርስቲያን መመሳሰል ደግሞ ወንጀሉ የከፋ ነው። ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) "በሰዎች የተመሳሰለ ሰው እርሱ ከነርሱ ነው" ብለዋል። ሰዎች ማለት አይሁድና ክርስቲያኖች ማለት ነው። 5, ሰዎች ከትዳር ርቀው ፍቅረኛዬ፣ጓደኛዬ እየተባባሉ በዝሙት እንዲቆዩ ለዝሙትና ለዚህ ሸሪዓን ለጣሰ ግንኙነት እውቅና መሰጠትም ነው። እንዲህ ያሉ ከባባድ ወንጀሎችን ምንም ያህል ስማቸውን እየቀያየሩ የተፈቀዱ በማስመሰል ሙስሊሙ ዘንድ ቢያቀርቧቸው፣ ያው ወንጀል ከመሆናቸውና ሀራም ከመሆናቸው የሚቀየሩ ነገር የለም። የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስለ አስካሪ መጠጥ ሲናገሩ "ያለ ስሙ ይጠሩታል" ብለው ነበር፣ እንዳሉትም አስካሪ መጠጦች ስማቸው እየተቀያየረ ብቅ ሲሉ ዓሊሞች ደግሞ "ስሙ ቢቀያየርም እውነታውን አይቀይርም" እያሉ ሀራምነቱን ለአማኙ ማህበረሰብ ግልፅ እያደረጉ ሙስሊሙም እየተጠነቀቀ ቀጥሏል። ልክ እንደ አስካሪ መጠጡ ሌሎች ከባባድ ወንጀሎችንም ስማቸውን እየቀያየሩ ያለ ስማቸው ቢጠሯቸው ልንሸነገል አይገባም። የእስልምና እና የሙስሊሙ ጠላቶች ሙስሊሙ ማህበረሰብ ፈፅሞ የማይደራደርባቸውና እውቅና ሊሰጣቸው የማይችልባቸውን ከባባድ ወንጀሎችን ስማቸውን ቀያይረው እያመጡ በእስልምና ዘንድም እንደ ሀላል (የተፈቀዱ) ለማስመሰል ይሞክራሉ። ይህን ጊዜ ሙስሊሙ ነቅቶ "የስም መቀያየር እውነታን ሊቀይር አይችልምና" ሀራሙን ሀራም ነው እምነታችን አይፈቅደውም ሊላቸው ይገባል። በምንም አቅጣጫ ከሀዲዎች ባህላቸውን እኛ ላይ እንዲጭኑብን ልንፈቅድ አይገባም!። በተቃራኒ ፆታዎች ግኑኙነት ዙሪያ የሙስሊሙ ትክክለኛው እምነት፣ ባህልና እሴት ሴትን ልጅ ፍቃደኝነቷ ከተረጋገጠ በኋላ በኒካህ ከሀላፊዎቿ ወስዶ በማግባት በትክክለኛ ውዴታ ተንከባክቦ እያኖሩ ጥሩ ትውልድን ማፍራት ነው። አላህ ዝሙትን ከሌሎች ከባባድ ወንጀሎች በተለየ መልኩ "ዝሙትን አትቅረቡት!!" ብሎ በሩቁ ነው ያስጠነቀቀው። ይህ ማለት ወደ ዝሙት ቀርቶ፣ ወደ ዝሙት መዳረሻ የሆኑ ነገሮች በጠቅላላ የተከለከሉ (ሀራም) ናቸው ማለት ነው። የዝሙተኞችን (የፍቅረኛሞችን) ቀን እንጠየፍ‼ ሙስሊም የዝሙተኞችን ቀን አያከብርም‼ ለዝሙተኞች ቀንም እውቅና አይሰጥም‼። ✍🏻 @halalun
إظهار الكل...
✍ሰዎች ስለ ደስታ አጋነዉ ሲያወሩ ትሰማ ይሆናል፡፡ በኣጭሩ ደስታ ማለት ስሜትህ ሳይሆን አእምሮህ ያለበት ሁኔታ ነዉ፡፡ ደስተኛ ሆነህ በሰዎች ልትጎዳ ትችላለህ፡፡ • ህይወት እኩል አይደለችም፡፡በሆነ ነገር ጎበዝ ብትሆን ካንተ የበለጠ በጣም ጎበዝ ሰዉ አለ...እኩልነት ዉሸት ነዉ፡ ስለዚህ በመኖርህ ብቻ ተደሰት፡፡ @halalun @halaloch
إظهار الكل...
የሰፈሩ diaspora በሚገርም መኪና ሲያልፍ My ሀሜተኛ ፒፕል... እዛ ሽንት ቤት ጠርጎ እኮ ነው ሚያመጣው😅😅 😆😂🤣 @halalun @halaloch
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.