ar
Feedback
Top Ethiopian Music albums- አሪፍ የኢትዮጲያ ሙዚቃ (Best Oldis, 90s and New - የድሮ, የ90ዎቹ እና አዳዲስ)

Top Ethiopian Music albums- አሪፍ የኢትዮጲያ ሙዚቃ (Best Oldis, 90s and New - የድሮ, የ90ዎቹ እና አዳዲስ)

الذهاب إلى القناة على Telegram

Best Amharic and Afan Orormo songs አማርኛ እና ኦሮሚኛ ዘፈኖች

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالدافع و الاقتباس13 670
2 380
المشتركون
+1324 ساعات
+1277 أيام
+64930 أيام
أرشيف المشاركات
Bisrat Surafel Qalen ብስራት ሱራፌል ቃሌን እንደመጀመሪያው ለት የእውነቴን ስሜት እንደመጀመሪያው ለታ ዛሬም ላንቺ አለኝ ስሜት እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ (3*) ካንቺ ውጪ ሌላም አላይ እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ (3*) ካንቺ ውጪ ሌላም አላይ ፀንቷል ልብሽ በልቤ ቢተካ አመት በዘመን አብሮ አደጌ ነውና ላመነኝ ሰው መታመን ያውቃል ልብሽ የኔ ዓለም ምኖር ሰውነኝ በቃሌ ወደ መተው በዋዛ እሺ አይለኝም አመሌ ላላይ ሌላ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ ቃል አለኝ በፍቅርሽ የማይላለ እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ (3*) ካንቺ ውጪ ሌላም አላይ እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ (3*) ካንቺ ውጪ ሌላም አላይ እንደመጀመሪያው ለት የእውነቴን ስሜት እንደመጀመሪያው ለታ ዛሬም ላንቺ አለኝ ስሜት እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ (3*) ካንቺ ውጪ ሌላም አላይ እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ (3*) ካንቺ ውጪ ሌላም አላይ አከብራለሁ እንጂ ፍቅርሽን እንደ ልደት እንዴት እቸኩላለው ሰው ነበረኝ ለማለት ሲኖር እይው እለት ከለት ቅን ፍቅርሽን ዘክሮ ልቤ አያውቅም በስተት ካንቺ ሊለይ ሞክሮ ላላይ ሌላ ሌላ ሌላ ላላይ ሌላ ቃል አለኝ በፍቅርሽ የማይላለ እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ (3*) ካንቺ ውጪ ሌላም አላይ እንቺ ቃሌን ዛሬም ላይ (3*) ካንቺ ውጪ ሌላም አላይ