ትጉህ ሚድያ Tiguh media
الذهاب إلى القناة على Telegram
“ፃድቅሰ ከመ በቀልት ይፈርኢ ወይበዝ ከመ ዝግባ ዘሊባኖስ ትኩላን እሙንቱ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር። ፃድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል እንደ ሊባኖስ ዝግባም ይበዛል በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋልና። ይህ ገጽ መንፈሳዊ የሆኑ ትምህርቶችን ዝማሬዎችን እንዲሁም መሰረታዊ የሆነውን እና የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት፣ የቤተ ክርስትያን ትምህርት የሚሰጥበት ነዉ።
إظهار المزيد1 012
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+67 أيام
+630 أيام
أرشيف المشاركات
1 018
የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ውብ መዝሙሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉን ❤️
✨ የሚያረኩ፣ ልብን የሚነኩና ነፍስን ወደ ፈጣሪ የሚያቀርቡ መዝሙሮችን በአንድ ቦታ ያግኙ!
👇👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/Tiguhmedia
https://t.me/Tiguhmedia
https://t.me/Tiguhmedia
🙏 ይቀላቀሉ፣ ይጠቀሙ፣ ለወዳጆችዎም ያጋሩ!
1 018
ሙሽሪት ወይን ማበቡን ሮማን ማፍራቱ ለማየት ና እንጎብኝ ብላ እንደጠራቸው ቤተክርስቲያን ምእመናን ይድኑ ዘንድ የሃይማኖትን ፍሬ ያፈሩ ዘንድ ና ! በረድኤት በበረከት ጎብኛቸው እያለች ዘወትር መጣራቷን ለማስረዳት ነው።
1 018
🎶❤️ የምትወዱትን የኦርቶዶክስ መዝሙር በቀላሉ ያግኙ! 🙏🎧
የምትፈልጉትን መዝሙር ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ። 👇
✨ የሚወዷቸውን መዝሙሮች በቀላሉ ያግኙና በመንፈሳዊ ዜማ ይደሰቱ!
🔗 ሊንኩን አሁኑኑ ይጫኑ! 👇❤️
https://t.me/Tiguhmedia
https://t.me/Tiguhmedia
https://t.me/Tiguhmedia
1 018
1 018
ዲያብሎስ እጅና እግራችንን ካላሰረ የኛን ጸጋ መውሰድ አይችልም ።
የሚወስደው መጀመሪያ እንዳንፀልይ ማሰልቸት፣ማሰላቸት፣ ማፏሸክ፣እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት እንባ ጦሽጦሽ ማረግ ፣ እግርን ማሻረብ ፣ቅንድብን ማክበድ ፣ ሀሳብን አምጥቶ ልብን በሙሉ ክፍልፍል አርጎ መጨረስ ነው ፍላጎቱ።
1 018
✝️
👉በሃይማኖት
ይሉኝታ የለም።
👉ይሉኝታ የሚሠራው
ምሥክርነት በማይሻ ጉዳይ
ነው።
👉ሃይማኖት እውነት
እና ሕይወት ናት።
1 018
🌿"የአምላክ እናት ድንግል በነፍስም በሥጋም ቅድስት የኾንሽ ሆይ አስጸያፊና የቆሸሽኩ በዝሙትና በክፉ ስራዬ ነፍስና ስጋዬን ወደ አሳደፍኩት ወደኔ ተመልከች፤እመቤቴ ሆይ በከንቱ ነገርና በሥጋዊ ፍትወት የነደደውን ሕሊናዬን ንጹሕ አድርጊልኝ።የታወረ እና ከርታታ የኾነውን ሐሳቤን እንዳይደለል አድርጊው። እመቤቴ ሆይ ራሴን እንድቆጣጠር፤ ሕዋሳቴንም እንድመራቸው እርጂኝ።ከተያዝኩበት አስቀያሚ ሕይወትና ከሚያስጨንቀኝ ክፉ ሥራ ኹሉ ነፃ አድርጊኝ። በውስጤ የሚመላለሰውን የኃጢአት ሥር ኹሉ በጣጥሺልኝ፤ ጎስቋላ የምኾን እኔን ሕሊናዬን የጋረውደውን ገፈሽ ቀናውን መንገድ የምጓዝና የተረጋጋኹ አድርጊኝ። ከኃጢአት ጨለማ አላቀሽ አንቺን ከፍ አድርጌ እንዳመሰግንሽ እርጂኝ። እውነተኛ ብርሃን የሆነውን የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ሆይ የሚታዩ እና የማይታዩ ፍጥረታት ኹሉ ከልጅሽ ጋር አንቺን ያመሰግኑሻል።
ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ በመኦን መንፈሳዊ ትምህርቶች እንማር ቻናሉን ለመቀላቀል እናም ሼር ያድርጉ ያስደረጉት
👇👇👇👇👇👇👇
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
👉 Telegram
👉 Telegram
👉 Telegram
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
1 018
ልጅ ማሳደግ የወላጆችም የማኅበረ ሰብእም ትልቅ ኃላፊነት ነው:: ይህንን ትልቅ አደራ እንዴት መወጣት ይቻላል የሚለው ጥያቄ ከብዙኃን ጭንቀት ነው:: ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከቤተ ክርስቲያን አበው ትምህርትና ከዘርፉ ጥናት አንጻር የልጅ አስተዳደግን ርእሰ ጉዳይ የፊታችን ዐርብ እንቃኛለን::
1 018
"እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።"
📖✨ ማቴ ወንጌል 11:28
ፍፁም እረፍት ከፈለግሽ ወደ ጌታሽ ሒጂ እርሱ እጆቹን ዘርግቷ በጉጉቱ ይቀበልሻል ። ዓለም የምታሸንፊበትን ኃይል ይሰጥሻል ።
1 018
"ታማኝነት የሰው ልጅ የባህርይ መገለጫና የእውነተኛ መንፈሳዊነት ማኅተም ነው። በትንሽ ነገር የታመነ በብዙም ይታመናልና፣ በዕለት ተዕለት ሕይወታችን፣ በንግግራችንና በሥራችን ታማኞች መሆን ይገባናል። ንብረትና ሐብትጊዜያዊ ሲሆኑ፣ ታማኝነት ግን በሰው ልብ ውስጥ የማይረሳ የክብር አክሊልንና ዘላለማዊ ሰላምን ያጎናጽፋል።"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣
"በታማኝነትና በቅንነት ሕይወት ላይ የተሰጠ ትምህርት
1 018
አልቆርብም የሚሉ ሰዎች በብዛት ምክንያታቸው ገና ኃጢአት እሠራለሁ
፣እዘሙታለሁ ፣እሰርቃለሁ እዋሻለሁ . . . ማለታቸው ነው ።
1 018
አስተማሪ የሆኑ የአባቶችን ምክሮች፣ መንፈሳዊ ጽሑፎችን እና የእምነት ትምህርቶችን የምንማማርበትና የምንማማርበት ቻናል ነው።
ስለ ሃይማኖታችን ማወቅ ግዴታችን ነው!
👉 ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ የመንፈሳዊ ቤተሰባችንም አባል ይሁኑ!
https://t.me/Mahletay_ze_yaried
https://t.me/Mahletay_ze_yaried
https://t.me/Mahletay_ze_yaried
የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ! 🕊️
1 018
፳፩. ከልጅሽ ሌላ ባለመድኃኒት አልሻም፡፡ ከጸሎትሽም ረዳትነት በቀር ደግሞ ኃጢአቴን የሚያስተሠርይልኝ አልፈልግም፡፡ ንጽሕት ሆይ ከርኩሰቴም ከዕዳ በደሌም ሁሉ ንጹሕ አድርጊኝ፡፡ ከሥጋና ከነፍስ ቁስሌም ፈውሽኝ፡፡
፳፪. ለደዌ መድኃኒት ይሹለታል፤ ለቁስልም አቃቂር መልካሙን ቅመም ይፈልጉለታል፤ የኃጢአት ቁስል ግን ያለ ልጅሽ ፈቃድ አይጠግም፡፡
1 018
ድንግል ሆይ የማቅና የጨርቅ ያይደለ የብርሀን ድንኳን ነሽ። የክረምት ዝናብ ቀለም ሰማያት ወረቀት ቢሆኑ ምስጋናሽ ተፅፎ የሚያልቅ አይደለም !😍
ዉድ ኦርቶዶክሳውያን የቴሌግራም ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ በመኦን መንፈሳዊ ትምህርቶች እንማር ቻናሉን ለመቀላቀል እናም ሼር ያድርጉ ያስደረጉት
👇👇👇👇👇👇👇
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
👉 Telegram
👉 Telegram
👉 Telegram
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
1 018
✝️ የዕለቱ ስንቅ ✝️
“በመስቀል ሞት ተሻረ፤ የአዳም የዕዳ ደብዳቤ ተደመሰሰ። መስቀል የቤተ ክርስቲያን መሠረት፣ የሰማይና የምድር ማስታረቂያ፣ የዓለም ሁሉ አክሊልና የጽድቅ መመኪያ ሆነ።”
— ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ✝️
🙏 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
✝️ መስቀሉ የድላችን ዓርማ፣ የመዳናችን ምልክት ይሁንልን።
ዉድ ኦርቶዶክሳውያን የቴሌግራም ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ በመኦን መንፈሳዊ ትምህርቶች እንማር ቻናሉን ለመቀላቀል እናም ሼር ያድርጉ ያስደረጉት
👇👇👇👇👇👇👇
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
👉 Telegram
👉 Telegram
👉 Telegram
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
1 018
🎁🔥 ለ3 እድለኛ ተሳታፊዎች!
💳 የ200 ብር ካርድ ሽልማት አለን! 🥳
📅 መስከረም 16 እና 17 ❤️ ይጠብቁን!
🏆 3 እድለኛዎች — እያንዳንዳቸው 200 ብር ካርድ 🎁
1 018
ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነህ ለሁሉ
ዛሬም ቆመሀል በኪዳንህ ላሉ ✨
አለኝ ትዝታ በቤትህ ከልጅነቴ
ስትሳሳልኝ እያየው ፀንቷል ጉልበቴ
ልዘምር እንጂ ላመስግን ታላቁን ጌታ
አንተን የሰጠኝ ጠባቂ በቀን በማታ🌷👏
1 018
መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እና ወ/ት ሳምራዊት፣ እንኳን ለዚህች የተቀደሰች የጋብቻችሁ ቀን አደረሳችሁ! 💍❤️
የአብርሃምንና የሣራን ጋብቻ የባረከ እግዚአብሔር፣ እናንተንም ጋብቻ በፍቅር፣ በሰላምና በበረከት ይሙላላችሁ። የሕይወት ዘመናችሁን በአንድነትና በደስታ ይመራላችሁ።
የጋብቻችሁ ቀን የተባረከ ይሁን! 🙏❤️
ዉድ ኦርቶዶክሳውያን የቴሌግራም ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ በመኦን መንፈሳዊ ትምህርቶች እንማር ቻናሉን ለመቀላቀል እናም ሼር ያድርጉ ያስደረጉት
👇👇👇👇👇👇👇
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
👉 Telegram
👉 Telegram
👉 Telegram
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
