ar
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

الذهاب إلى القناة على Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

إظهار المزيد
4 374
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

#ከክፍል_አራት_የቀጠለ 🌾✞ #የሃይማኖት_ምስክርነት ብዙዎቻችን የቅዳሴ መጀመያ አድርገን የምንመለከተው ጸሎት ገባሬ ሠናዩ ካህን እጅቹን ዘርግቶ፣ ዐይኖቹን አቅንቶ በዐቢይ ዜማ የሚያዜመው የሃይማኖት ምስክርነት ነው፡፡ ይኸውም “አሐዱ አብ ቅዱስ፣ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ፤ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ በስም፣ በአካል በግብር ልዩ የሆነ አብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በመለኮት÷ በባሕርይ÷ በሕልውና አንድ ነው፡፡ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ በስም፣ በአካል፣ በግብር ልዩ የሆነ ወልድ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በመለኮት÷ በባሕርይ÷ በሕልውና አንድ ነው፡፡ ከአብ ከወልድ በስም፣ በአካል፣ በግብር ልዩ የሆነ መንፈስ ቅዱስም ከአብ ከወልድ ጋር በመለኮት÷ በባሕርይ÷ በህልውና አንድ ነው፡፡” በማለት ምሥጢረ ሥላሴን እንደ ሸማ ጠቅሎ፣ እንደ ወርቅም አንከብሎ የሚያመሠጥርበት የቅዳሴው ዐቢይ አንቀጽ ነው፡፡ ይህን የቅዳሴ መጀመሪያ አድርጎ መመልከት ግን ከዚህ በፊት ያሉትን ጸሎታት ከቅዳሴው የወጡ ያስመስላቸዋልና ጥንቃቄ ያሻል፡፡ ካህኑን ይህን ምስክርነት ለመስጠት የሚያበቁት የቀደሙት ጸሎታት ናቸውና፡፡ ✤በዕለቱ ቅዱስ ቁርባን ሊቀበሉ ወደ ቤተ ክርስቲያን የገቡት ምእመናንም “በአማን አብ ቅዱስ፣ በአማን ወልድ ቅዱስ፣ በአማን ውእቱ መንፈስ ቅዱስ” እያሉ ሃይማኖታቸውን ከካህኑ ጋር አንድ ሆነው ይመሰክራሉ፡፡ ትርጓሜው “በእውነት” የሚለውን “በአማን” ለሚለው ከመተካት በስተቀር ሌላው ሁሉ እንደላይኛው (እንደ ካህኑ) ነው፡፡ 🌾✞ #ጸሎተ_አኰቴት (የምሥጋና ጸሎት) ይህንን ጸሎት የደረሰው ታላቁ የቤተ ክርስቲያን አባት ሊቁ ቅዱስ ባስልዮስ ነው፡፡ ጸሎተ አኰቴት ሰባቱም ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን በሚፈጸሙበት ጊዜ ሁሉ ይጸለያል፡፡ በተጨማሪም ለጸሎተ ፍትሐት ይጸለያል፡፡ በሥርዓተ ቅዳሴም በዚህ በሁለተኛው ክፍል ይጸለያል፡፡ ይህም “ነአኵቶ ለገባሬ ሠናያት…፤ ሥራዎቹ መልካም የሆኑ እግዚአብሔርን እናመስግነው…” ከሚለው ጀምሮ እስከ ፍሬ ቅዳሴ የሚጸለየውን ጸሎት የያዘ ነው፡፡ የሚጀምረውም “ተንሥኡ ለጸሎት፤ ለጸሎት ተነሡ፤” ብሎ ዲያቆኑ በሚያውጀው ዐዋጅ ነው፡፡ 🌾✞ #ጸሎተ_መባዕ ይህ ጸሎተ መባዕ ማለትም ጧፍ፣ ሻማ፣ ዘይት፣ ዕጣን፣ ዘቢብ፣ መጋረጃ፣ ምንጣፍ፣ አልባሳት፣ መጻሕፍትና የመሳሰሉትን ሁሉ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ለሚያገቡ (ለሚሰጡ) ሁሉ ወደ እግዚአብሔር የሚቀርብ ነው። የሚጸለየውም በጸሎተ አኰቴት (በምስጋና ጸሎት) መካከል ነው፡፡ ይህም ጸሎት እንደ ላይኛው “ተንሥኡ ለጸሎት፤ ለጸሎት ተነሡ፤” በሚለው ይጀምራል። ካህኑ የሐዋርያትን የመባዕ ጸሎት የሚያደርስበት ወቅት ሲደርስ ዲያቆኑ “ጸልዩ በእንተ እለ ያበውኡ መባዐ፤ መባ ስለሚያገቡ ሰዎች ጸልዩ፤” ብሎ ያዝዛል፡፡ ✤ሕዝቡም “ተወከፍ መባዖሙ ለአኃው ወተወከፍ መባዖን ለአኀት ለነኒ ተወከፍ መባዐነ ወቁርባንነ፤ የወንድሞችን፣ የእኅቶችን መባቸውን ተቀበልላቸው እንዲሁም የእኛንም ቁርባናችንን ተቀበልልን፡፡” እያሉ ይጸልያሉ፡፡ ካህኑም የሰጡትን ብቻ ሳይሆን ሊሰጡ ያሰቡትን ሁሉ እንኳን ሳይቀር እንደሰጡ እንዲቆጥርላቸው ወደ እግዚአብሔር ይጸልይላቸዋል፡፡ 🌾✞ #ጸሎተ_ዕንፎራ /አንፎራ/ “ዕንፎራ” የሚለውን ቃል አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ በጽርዕ “አናፎራ” ይባላል ብለው ትርጉሙን ደግሞ “አኰቴት፣ ኅብስተ መሥዋዕት” በማለት ያስቀምጡታል፡፡ (ገጽ. ፮፻፺፱) ይህ ጸሎትም እንደትርጉሙ ሁሉ ስለኅብስቱና ስለወይኑ ክብር በተለይ የሚጸለይ፣ ቡራኬ የሚተላለፍበትና እማሬ /ምልከታ/ የሚደረግበት ጸሎት ነው፡፡ ካህኑ “ኦ ሊቅየ ኢየሱስ ክርስቶስ…፤ ጌታዬ ኢሱስ ክርስቶስ…፤” የሚለውን ጸሎተ ዕንፎራ አንፎራ/ በሚጀምርበት ጊዜ ሁለት መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይመክራሉ፡፡ ፩ኛ. #እማሬ /ምልከታ/፡- እማሬ የሚል ቃል በሚገኝበት ቦታ ሁሉ ካህኑ በዐይኑ እየተመለከተ፣ በእጁም እያመለከተ ልቡንና አንደበቱን አንድ አድርጎ መጸለይ አለበት፡፡ ይህን የመሰሉ ትእዛዛት በየክፍሉ አሉ፡፡ በጥቅሉ እማሬያት ፲፩ ሲሆኑ ሲተነተኑም በዚህ በጸሎተ ዕንፎራ ፪፣ ይረስዮሲል ፪፣ በሥጋ በደሙ ላይ ፯ ጊዜ ናቸው፡፡ ፪ኛ. #ቡራኬ፡- ይህን ቃል ካህኑ በሚመለከትበት ጊዜ ሁሉ እንደትእዛዙ ፩ ወይም ፫ ጊዜ በኅብስቱና በወይኑ ላይ መባረክ አለበት፡፡ በዚህ ጊዜ ማንበቡን ትቶ የቡራኬውን ቃል ብቻ እየደገመ በዓይኑ እየተመለከተ በእጁ መባረክ አለበት፡፡ በመላው ቅዳሴ ውስጥ ያሉ ቡራኬያት ፵፪ ናቸው፡፡ ከነዚህም ውስጥ ፳፩ዱ የአፍአ /የውጭ/፣ ፳፩ዱ ደግሞ የውስጥ ቡራኬያት ተብለው ይጠራሉ፡፡ የአፍአ ቡራኬያት ለሕዝቡ ማክበሪያ ሲሆኑ፣ የውስጥ ቡራኬያት ደግሞ ለቁርባኑ ማክበሪያነት የሚውሉ ። በኅብስቱና በወይኑ ላይ ቡራኬ ከታዘዘ መባረክ እንጂ ማመልከት የተፈቀደ አይደለም፡፡ ካህኑ በመስቀልኛ ምልክት እያመሳቀለ በታዘዘው መሠረት መባረክ ይጠበቅበታል፡፡ 🌾✞ #ጸሎተ_መግነዝ ጸሎተ መግነዝ ማለት የመገነዣ ጸሎት ማለት ነው፡፡ ካህኑ ይህን የሚጸልየው በማኅፈድ ኅብስተ ቁርባኑንና ጽዋውን ሲሸፍን ነው፡፡ ኅብስቱንና ወይኑን የመሸፈኑ ምክንያትም ጌታችን የመገነዙ ምሳሌ ነው፡፡ ካህኑ “አንበርነ ዲበ ዝንቱ ጻሕል ቡሩክ በአምሳለ መቃብር…፤ ፫ መዓልት፣ ፫ ሌሊት ባደርህበት መቃብር አምሳል ክቡር በሚሆን በዚህ ጻሕል ላይ አኖርን::” እያለ በመጸለይ ኅብስቱንና ጽዋውን በማኅፈድ ይሸፍናል፡፡ በአንድ ላይም መጎናጸፊያ ያለብሳቸዋል፡፡ ምሳሌነቱም ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ጌታን ገንዘው የመቅበራቸው ነው፡፡ ✤ከዚህ ጋር ተያይዞ ዲያቆኑ ፊቱን ወደ ሕዝቡ መልሶ “ሰው በልቡናው ቂምንና በቀልን ቅንዓትንና ጠብን በባልንጀራው ላይ፣ በማንም ላይ ቢሆን አይያዝ” በማለት አስጠንቅቆ “ስግዱ ለእግዚአብሔር በፍርሃት፤ ለእግዚአብዘሔር በፍርሐት ስገዱ፤” በማለት ያውጃል፡፡ ምእመናን በፍርሃት ለእግዚአብሔር እንዲሰግዱና ስለኃጢአታቸው ሥርየት ካህኑ የሚጸልይላቸውን የፍትሐት ጸሎት እንዲያደምጡ ትእዛዝ ያስተላልፋል፡፡ ሕዝቡም “አቤቱ ባንተ ፊት እንሰግዳለን እናመሰግንህማለን፡፡” በማለት ታዛዥነታቸውን በተግባር (በመስገድ) ይገልጣሉ፡፡ ✤በዚህ ጊዜ አንዳንዶች ካህናትና አስቀዳሽ ምእመናን ራስን ዝቅ በማድረግ ጉልበትና ግንባር ምድር በማስነካት ለእግዚአብሔር ሊቀርብ የሚገባውን ስግደት ባለማወቅ ወይም ከምንም ባለመቁጠር የዕረፍት፣ ተቀምጦ የማንቀላፊያ፣ የመዝናኛና የወሬ ማውሪያ ጊዜ ሲያደርጉት ይስተዋላሉ፡፡ እኛ ግን እንደ ትእዛዙ መሬት በመውደቅ፣ የኃጢአታችንን ሥርየት መለመንና የጸሎቱን ሒደት ከልብ መከታተል ይኖርብናል፡፡ ↪ #ይቀጥላል~↩ ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯‌‌

🌾✞ #ምሥጢረ_ቁርባንና_አፈጻጸሙ ✞🌾 ~ክፍል ፬~ ፪ #የንባብ_ወይም_የትምህርት_ቅዳሴ https://t.me/EOTC2921 🌾✞ የዝግጅት ቅዳሴ ልዑካኑን (ሰሞነኞቹን) ብቻ የሚመለከት ሲሆን ይህኛው ክፍል ደግሞ ምእመናንን የሚያሳትፍ ጸሎት ነው፡፡ ይህ ክፍል የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት የሚቀርቡበትና ትምህርተ ወንጌልም የሚሰጥበት ነው፡፡ ✤የተከበሩ ውድ አንባቢ ሆይ የማስቀደስ ልምድዎን በመጠቀም የሚከተሉትን ተያያዥ ጥያቄዎች ለመመለስ ይሞክሩ፡፡ 💠ኅብስቱና ወይኑ የሚዘጋጀው የት ነው? ወዴት ይወሰዳል? የሚያዘጋጃቸው ማነው? የሚወሰዱት በምንድን ነው? ✅ዲያቆናት በቤተልሔም አዘጋጅተው ኅብስቱን በሞሰበወርቅ ወይኑን በጽዋዕ አድርገው የቀራንዮ አምሳል ወደሆነችው ቤተ ክርስቲያን ያገቡታል፡፡ ንፍቁ ቄስ በማዕጠንት አጅቦ፣ ቃጭል (መረዋ) እየተመታ፣ ደወልም እየተደወለ በክብር እየዘመሩ ያስገቡታል፡፡ እንደጊዜው ሁኔታ “እምነ በሀ፤ ኵሉ ዘገብራ ለጽድቅ፤ ሃሌ ሉያ ዮሴፍ ወኒቆዲሞስ፤ መስቀል አብርሐ በከዋክብት፤” ከሚሉት ጸሎታት መካከል ለዕለቱ ቅዳሴ የታዘዘውን እየጸለዩ ወደ መቅደስ ይገባሉ፡፡ ✅በዚህ ጊዜ ካህኑ ፊቱን ወደ ምዕራብ! አዙሮ “ሚ መጠን ግርምት ዛቲ ዕለት” የሚለውን ዐዋጅ ያውጃል፡፡ ሕዝቡና ካህናቱ ባንድነት “እመቦ ብእሲ እምእመናን ዘቦአ ቤተ ክርስቲያን … ከምእመናን ወገን ወደ ቤተ ክርስቲያን የገባ ሰው ቢኖር…” የሚለውን የሐዋርያት ሲኖዶስ ትእዛዝ ያውጃሉ። ✅ቀዳስያኑ በኅብረት መንበሩን ይዞራሉ፤ ካህኑም “ተዘከር እግዚኦ እለ አቅረቡ ለከ…፤ አቤቱ ላንተ ያቀረቡልህን አስባቸው፤” የሚለውን እየጸለየ አብሯቸው ይዞራል፡፡ ✅ቀዳስያንና አስቀዳሾች ባንድነት “አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ ንጹሕ እንተ ውስቴታ መና ኅቡዕ ኅብስት ዘወረደ እምሰማያት ወሀቤ ሕይወት ለኵሉ ዓለም፤ ለዓለሙ ሁሉ ሕይወትን የሚሰጥ ከሰማያት የወረደ የተሰወረ መና ያለባት የወርቅ መሶብ አንቺ ነሽ” እያሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ኅብስቱን በያዘችው መሶበ ወርቅ ምሳሌነት (አንጻር) ያመሰግኗታል፡፡ በዚህን ጊዜ ገባሬ ሠናዩ ቄስ (ካህን) “እግዚአብሔር አምላክነ ዘተወከፍከ ቁርባነ አቤል ጻድቅ በውስተ በድው…፤” እግዚአብሔር አምላካችን በምድረ በዳ የሠዋውን የአቤል መስዋዕት የተቀበልክ” የሚለውን እየጸለየ መብራት የያዘው ዲያቆን ከፊቱ፣ ያልያዘው ከኋላ ሆነው መንበሩን አንድ ጊዜ ይዞራሉ፡፡ ዲያቆኑም “እግዚአብሔር ይሬእየኒ…፤ እግዚአብሔር ይጠብቀኛል” (መዝ. ፳፪፥፩፡፡) የሚለውን ይደግማል፡፡ ✅ካህኑ በመቀጠል “ክርስቶስ አምላክነ ዘበአማን እግዚእነ ዘሖርከ ውስተ ከብካብ አመ ጸውዑከ በቃና ዘገሊላ…፤ አቤቱ የባህርይ አምላክ የምትሆን ጌታችን ክርስቶስ የገሊላ አውራጃ በምትሆን በቃና ወደ ሠርግ ቤት ተጠርተህ የሄድክ…” የሚለውን በመጸለይ ቡራኬ ይጀምራል፡፡ እጁን አመሳቅሎ የሚፈጽመው ቡራኬውም “ቡሩክ እግዚአብሐር አብ አኀዜ ኵሉ ዓለም አምላክነ፤ ወቡሩክ ወልድ ዋሕድ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ መድኃኒነ፤ ወቡሩክ መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ መጽንኢ ወመንጽሔ ኵልነ…፤ ሁሉን የሚገዛ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር አብ ምስጉን ነው፣ ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ምስጉን ነው፣ መጽንዒ መንጽሒ የሚሆን መንፈስ ቅዱስም ክቡር ምስጉን ነው…፤“ የሚለውንና ተመሳሳዩን ጸሎት እየጸለየ መጀመሪያ ኅብስቱን በማስከተልም ወይኑን ፤ በመጨረሻም ለሦስተኛ ጊዜ ያንኑ ጸሎት እየጸለየ ኅብስቱንና ወይኑን ባንድነት ይባርካል፡፡ ሕዝቡም “አሜን፤ አሜን፤ አሜን” ይላሉ((በመቀጠልም እየሰገደ “ስብሐት ወክብር ለሥሉስ ቅዱስ ይደሉ፤ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሥሉስ ዕሩይ ኵሎ ጊዜ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም አሜን። በዘመን በክብር አንድ፤ በአካል ሦስት ለሚሆኑ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለሙ አሜን፡፡” በማለት ቡራኬውን ይፈጽማል፡፡ ✅በመጨረሻም ካህኑ ስለራሱና ስለ መሥዋዕቱ ሁሉም እንዲጸልዩለት “ጸልዩ አበውየ ወአኃውየ ላዕሌየ ወላዕለ ዝንቱ መሥዋዕት፤ አባቶቼ ወንድሞቼ ከቀሳፊ መልአክ እንዲሰውረኝ መሥዋዕቴን እንዲለውጥልኝ /እንዲቀበልልኝ/ ጸልዩልኝ በማለት ይማጸናል፡፡ አቡነ ዘበሰማያትም ይደገማል፡፡ ወደ ንፍቁ ቄስም ፊቱን አዙሮ “ተዘከረኒ ኦ አቡየ ካህን በጸሎትከ ቅድስት፤ አባቴ ካህን ሆይ በጸሎትህ አስበኝ” በማለት በትሕትና ይለምነዋል፡፡ ንፍቁም ካህን “እግዚአብሔር ክህነትህን ይጠብቅ፤ መሥዋዕትህንም፣ (ቁርባንህንም) በብሩህ ገጽ ይቀበልልህ፤ አቤቱ አምላካችን ሆይ ታድነን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን፡፡” በማለት ይጸልይለታል፡፡ ✤ከዚህ በኋላ ያሉትን ጸሎታት ደግሞ ዝርዝር ማብራሪያውን ተወት አድርገን በጥቅል በጥቅሉ እንደሚከተለው የምናያቸው ይሆናል፡፡ በቅድሚያ ግን የሚከተለውን ጥያቄ ለመመለስ ይሞክሩ። 💠ባስቀደሱባቸው ጊዜያት ሁሉ ከሚያስታውሷቸው ጸሎታት መካከል ዋናው የቅዳሴ መጀመሪያ ተደርጎ የሚታየው ቀጣዩ ጸሎት ምን የሚለው ነው? ትርጉሙስ ምንድን ነው? ↪ #ይቀጥላል~↩

🌾✞ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በተቀመጥኩባት ንጽህት በሆነች ማኀፀንሽ ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ ጣፋጭቱ ከመዓር ከስኳር የሚጥመው ንጹሕነቱ ከኤዶም ምንጭ ውሃ ንጣቱ ከበረዶ እና ከወተት የበለጠውን ወተት መግበው ባሳደጉኝ ጡቶችሽ ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ ትእዛዜን እና ሕጌን ባስተማሩ አስራ አምስቱ ነብያት ሄሮድስ ባስገደላቸው አስራ አራት እልፍ የቤተልሔም ሕፃናት ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ የወንጌልን መንግስት ለዓለም በሰበኩ ሐዋርያት ስለ እኔ ነፍሳቸውን ለሞት አሳልፈው ስለ ሰጡ ሰባ ሁለቱ አርድእት ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ ዙፋኔ በተዘጋጀባት ሉዓላዊት ሰማይ የእግሬ መረገጫ በሆነች ታህታዊት ምድር ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ ነደ እሳት በሆነ የእሳት መጋረጃዬ ፍጹም ማደሪያዬ በሆነ በአርያም ሰማይ ቃል ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ 🌾✞ በተሰቀልኩበት ዕፀ መስቀል እጅና እግሬ በተቸነከረበት ቅኖት (ችንካር) በጦር በተወጋው ጎኔ ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ በዕለተ ዓርብ በፈሰሰው ደሜ በሕመሜ እና ሞቴ ሦስት መዓልትና ሦስት ሌሊትም በከርሰ መቃብር ባደርኩበት ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ ከመቃብር ወጥቼ አዳምን ከነ ልጆቹ ከሲኦል ለማውጣት ወደ ሲኦል በመውረዴ በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቼ ሙስናን መቃብርን አጥፍቼ በመነሳቴ በዐርባኛው ቀን ወደ ሰማይ በማረጌ ዳግመኛው ዓለምን ለማሳለፍ በታላቅ ምስጋና በምመጣበት ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ ክቡር በሆነ ደሜ ቅዱስ በሆነ ስጋዬም ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ ሰማያዊት በሆነች በኢየሩሳሌም ሀገሬ በክቡር በምስጋና በተጌጠች በጽዮን ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ የሙሽራ አምሳል በሆነች በቅድስት ቤተ ክርስትያን ከዕለታት መርጬ የተወለድኩባት የተጠመቅኩባት ለሰው፡ ልጅ ድኀንነትን የምታስገኝ ትንሳኤዬንም በገለጥኩባት ሰንበተ ክርስትያን ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ 🌾✞ በደብረ ዘይት በተቀደሰውም በጽዮን በደብረ መንግስቴ በመቃብሬ በጎልጎታ ንጹህ ብሩሕ በሆነ ደም ግባትሽ ንጹሐት ክቡራት በሆኑ ልብሾችሽ በዚህ ሁሉ ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ አናቴ ድንግል ማርያም ሆይ የሰጠሁሽን ቃል ኪዳን እንዳልነሳሽ እማንዬ ብዬ በራሴ ማልሁልሽ፡፡ በአንቺ ስምም የሚቀደስበትን ቦታ እኔ እባርካለሁ፡፡ እንደ አቤልም መሥዋዕት እቀበለዋለሁ፡፡ 🌾✞ መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ የሌለባት እመቤታችንም መለሰች እንዲህም አለች፡- እንተ ብሩክ ነህ ሰማያዊ አባትህም ብሩክ ነው፣ የባሕርይ ሕይወትህ መንፈስ ቅዱስም የተባረከ ነው፡፡ ይህን ሁሉ በቸርነትህ ስለሰጠኸኝ አቤቱ ለአንተ ምስጋና ይገባል፣ ለቸር አባትህም ምስጋና ይገባል ማኀየዊ ለሚሆን ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባል ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ 🌾✞ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእናቱ ይህን ነግሯት ከፈጸመ በኋላ ሰላምታ ሰጥቷት በታላቅ ምስጋና ወደ ሠማይ ዐረገ እርሷም እግዚአብሔርን እያመሠገነች ወደ ቤቷ ተመለሠች እንዲህ እያለች፡- አቤቱ አንተ የተመሠገንህ ነህ ስምህም የተመሠገነ ነው፣ የመንግሥትህም ስም ይባረክ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ክብር ጽንዕ ለአንተ ይገባል ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ #ተፈጸመ ✞✞✞ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከወዳጅ ልጅሽ(ከጌታ አምላክሽ) በተሠጠሽ በዚህ ቃል ኪዳን ከክፋ ነገር ሁሉ ጠብቀሽ በልጅሽ በክርስቶስ ስጋና ደም ታትመን ዘላለማዊ ሕይወት ወዳለበት ተስፋ መንግስተ ሰማያት አውርሽን፤ አድኚንም አሜን፡፡ 🙏✞ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር!✞🙏 ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯‌‌

🌾✞ በስምሽ ያዘነውን የተከዘውን ያስደሰተ ስለ ስምሽ ብዬ በሰማያዊ አባቴ ፊት ደስ አሰኘዋለሁ፡፡ የምስጋና መጽሐፍሽን የጻፈ ያጻፈ እኔ በሕይወት መፅሐፍ ስሙን እጽፈዋለሁ ስለ አንቺ መብራት ዘይት ዕጣንም ለቤተክርስቲያን መብዓ የሰጠ እኔ ከፀሐይ ከጨረቃ ይልቅ ሰባት እጅ የሚያበራ መብራት በመንግሥተ ሰማያት አበራለታለሁ፡፡ ንፁህ መዓዛ ዕጣንም የሰጠ መዓዛ ሽታውን እንደ መላእክት መዓዛ አደርገዋለሁ፡፡ 🌾✞ ሴት ወይንም ወንድ ልጁን በአንቺ ስም የሰየመውን በምድራውያን ሰዎች እና በሰማያውያን መላእክት ዘንድ ከፍ ያለ ግርማ ሞገስ ያገኛል፡፡ ይህ መጽሐፍ ባለበት ቦታ ሁሉ እስከ ዘለዓለም ድረስ ምሕረት ቸርነት ተድላ ደስታ ጥጋብ በረከት ይሁን፡፡ 🌾✞ ስምሽ በተጠራበት ስእልሽም ባለበት መታሰቢያሽም በተደረገበት በስምሽም በሚጸለይበት ቦታ ሁሉ እኩያን አጋንንት አይቀርቡም በረቂቅ ሰውን የሚያሰቃዩ ጸሊማን ዛር ውላጆችም ይርቃሉ፡፡ ይህን መጽሐፍ በክብር ይዞ ለሚጸልይ የጨለማ ኃይል አይጋርደውም ርኩሳን መናፍስትም የቀትር አጋንንትም ሊቀርቡት አይችሉም፡፡ 🌾✞ በሌሊት በህልም የሚያስደነግጡ በመዓልት በእሾህ መውጋት ቢሆን በእንቅፋት የሚመሰሉ በምግብ ማሳነቅ ወይም በውሃ ትንታ የሚመሰሉ በስካር እና በቁጣ የሚመሰሉ ልብን በመፋቅ በቃር የሚመሰሉ በጥርስ በሽታ አፍን በማምረር በራስ ምታት እና በዓይን ህመም ወይም በሆድ ቁርጠት የሚመሰሉ በንዳድ (በወባ) በማነቅ የሚመሰሉ በባህር እና በየብስ በእንጨት በድንጋይ የሚመሰሉ በእሳት እና በዲን የሚመሰሉ በፍቅር እና በሰላም ወይም በጠብ የሚመሰሉ በአራዊት እና በአዕዋፋትም የሚመሰሉ በፀሀይ ሐሩር ወይም ቁርና በአመዳይ በውርጭ በነፋስ ንውጽውጽታ ኃይል ወይም በውሻ መንከስም የሚመስሉ በእፍኝት መንደፍም ቢሆን በእሳት ማቃጠል የሚመሰሉ በሌሊት ጨለማ በቀን ብርሃንም የሚመሰሉ እነዚህ ሁሉ አይቀርቡም፡፡ 🌾✞ ይህን መፅሐፍ በንጹህ ህሊና፤ በቅን ልቦና የያዘ የቡዳ ዓይን አያስፈራውም ይህ መጽሐፍ በምትደገምበት ቦታ ሁሉ ሰላቢዎች (ሟርተኞች) መድኃኒተኞች፣ የሌሊትና የቀን የዱር አራዊቶች የሚታየውም የማይታየውም በረድ ከብኩባ አንበጣም ቢሆን ሊቀርቡ አይችሉም፡፡ በሬም ላምም ቢታመሙ ይህን ጸሎት ቢደግሙላቸው ክፉ በሽታ አይነካቸውም፡፡ 🌾✞ ይህችን መጽሐፍ በንጽህና የሚይዝ ሁሉ ከደዌው አድነዋለሁ፡፡ ከሚያስጨንቅ ችግርም እሠውረዋለሁ ኃጥአትም ቢኖርበትም ይሠረይታል ደዌው ለሞት የሚያዘዝ ቢሆን እኔ አስቀድሜ መላእክተ ብርሃን እልክለታለሁ ነፍሱንም በክብር ተቀብለው ወደ እኔ ያመጧታል፡፡ ከሦስተኛው ሰማይም በደረሰ ጊዜ መናፍስተ ርኩሳን አይቃወሙትም ጸዋጋን አጋንንት ከእርሱ ጋር አይቆሙም ሊቀርቡትም አይችሉም፡፡ 🌾✞ ዳግመኛም እኔ በዚያን አስፈሪ በሆነ ሰዓት እረዳት እሆነዋለሁ እኔ እና የባሕይ አባቴ አብ የባሕርይ ሕይወቴ የእውነት መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ ወደ እርሱ እንመጣለን፡፡ አስራ ሁለቱም ሊቃነ መላእክትም ከዝርግፍ ወርቅ ጋር የወርቅ ጥናቸውን ይዘው ይመጣሉ፡፡ ቀስተ ደመና በመሰለ በናርዱ ሽቱ መብረቅም በመሰለ የእሳት ሰረገላ ሆነን ይህን መጽሐፈ ጸሎት የያዘን ሰው እንቀበለው ዘንድ እስከ አምስተኛው ሰማይ ድረስ እንወርዳለን በደረቴ አቅፌ ባህረ እሳትን አሻግረዋለሁ፡፡ 🌾✞ ወደ መንበረ መንግሥቴም አቀርበዋለሁ፡፡ መንፈሳውያን የመላዕክት አለቆችም በአዩት ጊዜ ደስ ይላቸዋል፡፡ ይህን ጸሎት በንጽህና እየፀለየ የያዘን ሰው እያሸበሸቡ ይቀበሉታል፡፡ በቅዱስ ወንጌል የተነገረውን አልሰማሽምን መቶ በጎች ያሉት ሰው ከመቶው አንዷ ብትጠፋበት ዘጠና ዘጠኙን በዱር ትቶ የጣፋችውን በግ ሊፈልግ እንደሄደ በአገኛትም ጊዜ በትከሻው ተሸክሞ ካልጠፉት ከዘጠና ዘጠኙ በጎች ይልቅ ጠፍታ በተገኘችው በግ ደስ እንደሚለው ባልንጀሮቹን እና ጎረቤቶቹን ጠርቶ የጠፋችው በጌ ተገኝታለች እና ደስ ይበላችሁ ይላቸዋል፡፡ 🌾✞ እውነት እውነት እላችኋለሁ ንስሐ ከማይገቡ ፃድቃን ይልቅ ንሰሐ በሚገባ አንድ ኃጥአ ሰው በሰማይ ታላቅ ደስታ እንደሚደረግ፡፡ ሁለተኛም ይኸን መጽሐፍ የሚደግም እና በሚይዝ ሰው ሰማያውያን መላእክት ደስ ይሰኛሉ፡፡ ከዚህ ከሚያልፈው ዓለም ወደ ማያልፈው ዓለም ነፈሱ ከሥጋው ተለይታ በምትወጣበት ሰዓት ደብረ መቅደሴን አወርሰዋለሁ፡፡ ከባሕርይ አባቴ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቴ ከመንፈስ ቅዱስም ዘንድ አቀርበዋለሁ፡፡ 🌾✞ ይህ መጽሐፍ ካለበት ቦታ ይቅርታ ቸርነት ምህረት ጥጋብ ተድላ ደስታ እስከ ዘለዓለም ድረስ ይሆናል፡፡ በእውነት ይህ ጸሎት በተደገመበት እና በተነበበበት ቦታ ንዳድ እንቅጥቅጥ በያይነቱ በሽታ ሁሉ አይቀርቡም፡፡ ይህን የጸሎት መጽሐፍ በንጹህ የያዘ እርሱን ልጆቹን ገንዘቡን ሀብቱን እባርካለሁ፡፡ 🌾✞ በዚህ መጽሐፍ አምኖ በንጹህ ልቦና በቀና ሃይማኖት ያለጥርጥር በማየ ጸሎቱ የተጠመቀ የጠጣ በቤቱ (በስራው ቦታ) የረጨ እኔ ጸሎቱን እሰማዋለሁ እንደ ልቡም ፈቃድ እፈጽምለታለሁ፡፡ ሚካኤልና ገብርኤልም ፈቃዱን ይፈጽሙለት ዘንድ ዘወትር ወደ እርሱ ይመጣሉ፡፡ 🌾✞ ይህን መጽሐፍ በንጽህና የያዘ ሁሉ የሰራዊተ መላእክት አለቆች ዘወትር እየመጡ ይጎበኙታል፡፡ እናቴ ማርያም ሆይ በሰማይና በምድር ይህን ሁሉ ቃል ኪዳን (አስራት) ሰጠሁሽ፡፡ 🌾✞ ቡርክት መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ የሌለባት እመቤታችንም፡- ልጄ ወዳጄ ሆይ ይህ የምትለኝ ሁሉ እውነት ነውን አለችው፡፡ ጌታም መለሰ እንዲህም አላት፡- እናቴ ማርያም ሆይ በእግዚአብሔር አባቴ በክርስቶስ ስሜ በዕውነት መንፈስ በጸቅሊጦስ እውነት እንደሆነ ቃል ኪዳን ገባሁልሽ አላት፡፡ መልአከ ምክሬ በሆነው በሚካኤል፣ የመወለዴን ዜና በአበሰረሽ በገብርኤል ቃል ኪዳን ባሁልሽ አላት ክንፋቸው ስድስት በሆኑ ምሉዓነ አዕይንት በሆኑ መንበሬን በሚሸከሙ ዐራቱ እንስሳት (ኪሩቤል) ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ አኗኗሬን በአንድነት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ እያመሰገኑ መንበሬን በሚያጥኑ በሃያ ዐራቱ ካህናተ ሰማይ ቃል ኪዳን ገባሁልሽ እልፍ ሆነው በቀኝ እልፍ ሆነው በግራ እልፍ ሆነው በኋላ እልፍ ሆነው በፊቴ በሚቆሙ መላእክት ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ በእልፍ አእላፋት ብዙ የብዙ ብዙ በሚሆኑ ትጉሃን መላእክት ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ https://t.me/EOTC2921 🌾✞ የፍጥረት ተቀዳሚ በሆነ በአዳምና በልጆቹም በአቤልና በሴት በቃይናን በመላልኤል ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ በኄኖክና በኄኖስ በያሬድ እና በማቱሳላም ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ ዳግመኛም ምድርን በንፍር ውሃ እንዳላጠፋት ኪዳነ ሰማይ ወምድር በሰጠሁት በባሪያዬ በኖህ ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ የትዕዛዜ ጠባቂ በኩር በሆነ በሴም ምሳሌየ በሆነ በመልከ ጼዴቅ ካህን ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ ስለ ወዳጄ ስለ አብርሃም ስለ ባለሟሌ ስለ ይስሐቅ ዘሩን በአስራ ሁለቱ ነገድ ከፍዬ ስለ አከበርኩት ስለ ያዕቆብ ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ ንጹሃን ቅዱሳን በሆኑ በቀደሙ አባቶች በይሁዳ እና በፋሬስ በዮሴፍ እና ብንያም በሌዊ እና በይሳኮር በአስራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል ቁጥር ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ ጸሐፍተ ትዕዛዝ በሆኑ በሄኖክ እና በኤልያስ ቃል ኪዳን ገባሁልሽ፡፡ #ይቀጥላል✤✤✤

#ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! በተቸነከሩት እጆችህ እና እግሮችህ በቅዱስ ሥጋህና በክቡር ደምህን ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ለሰው ልጅ ስትል በተቀበልከው መከራና ሞትህ ቃል ኪዳን ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ሦስት ሌሊትና ሦስት መዓልት በከርሠ መቃብር ባደርክበት ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! አዳምን ከነልጆቹ ለማውጣት በአካለ ነፍስ ወደ ሲኦል በመውረድህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ሙስና መቃብርን አጥፍተህ በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተለይተህ በመነሳትህ በታላቅ ምስጋና ወደ ሰማይ በማረግህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ይህን ዓለም ለማሳለፍ ዳግመኛ በመምጣትህ ነበልባላዊ እሳት በሚጋርደህ ፍጹም በሆነ በአርያም ማደሪያህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! በማይሻረው መንግሥትህ በሚያልፈው ዘመንህ ጉድለት በሌለበት የደስታ ወንዝ ዝቅ ከፍ ዓፅንኖ በሌሉበት መንበርህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ጼቃና ሴቃ በተባሉ ስሞችህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ጠላትን በሚያሸንፍ በኢያኤል በጠላት በማይጠቃ በታዳኤል ስምህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ለመናገር በማይቻል በኀቡእ ስምህ ለመተርጎም በማይቻል በክሱት ስምህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ በተባሉ በአምስቱ ቅንዋተ መስቀልህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ከኔ ጋር ቆመህ የልቦናዮን ሃሳብ ትፈጽምልኝ ዘንድ የተዘጉ በሮችን ተከፍተው የሞት ስልጣን ይወገድ ዘንድ የርኩሳን መናፍስት ሥልጣን ተሸሮ የጨለማ ኃይል ከሁሉ ቦታ እንደ ስም ቀልጦ እንደ ውሃ ፈሶ ይቀር ዘንድ ጣኦታትም ተደምስሰው የጣኦታትም ቦታና አዳራሽ ተመዝብረውና ተቀጥቅተው ይጠፋ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ 🌾✞ ዳግመኛ በዚህ ጸሎት የሚተማመኑትን ከኃጢያት ማሠሪያ ሰማያዊ በሆነ በአባትህ ሥልጣን ማሕያዊ በሚሆን በአንተ ስልጣን የኃጢያት ሥር ተቆራርጦ የሚጥል፡፡ ነፍስን ከሥጋ የሚለይ ስሑል ነበልባላዊ በሆነ በመንፈስ ቅዱስ ስም ቃል የተፈቱ እና ነፃ የወጡ ይሆኑ ዘንድ እማልድሃለሁ፡፡ #ልጄ_ወዳጄ_ሆይ! ጸሎቴንና ልመናዬን ሰምተህ ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ አለምንሃለሁ እማልድሃለሁ፡፡ 🌾✞ ከመዓርና ከወተት ይልቅ ስሟ ጣፋጭ የሆነው አምላክን የወለደች የብርሃን እናቱ እመቤታችን ማርያም እንዲህ ብላ በጸለየች ጊዜ ምድር ተነዋወጠች ድንጋዮች (አለቶች) ተሰነጣጠቁ መቃብራትና የተዘጉ በሮችም ተከፈቱ፡፡ 🌾✞ በዚህ ጊዜ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ከአለቆቻቸው ጋር ከሰማይ ወርደው በግራ እና በቀኝ ቆሙ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስም ከፀሐይና ከጨረቃ ሰባት እጅ የሚያበሩ አራቱ ብርሃናት ከፊት እና ከኋላው እያበሩ እልፍ አእላፋት ወትእልፊት አእላፋት መላእክት በግራ በቀኝ ተሰልፈው ወረደ። https://t.me/EOTC2921 🌾✞ እመቤታችን ማርያም ይኸን ባየች ጊዜ ልጅዋን ወዳጅዋን በታላቅ ግርማ አየችው ፈጽሞም አደነቀች፡፡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስም እናቱ ማርያምን ይህ ያስደንቅሻልን? ፱ ወር ከ፭ ቀን በማኀፀንሽ የተሸከምሺኝ አይደለምን? አላት፡፡ ቡርክት ማርያምም እንዲህ ስትል መለሰችለት ቀድሞ በዚህ አኳኋን አላየሁህም የሰውን ሥጋ ለብሰህ በማህፀኔ ተሸከምኩህ እንጂ ዛሬ ግን እጅግ በሚያስደነግጥና በሚያስፈራ በመለኮት ግርማ አየሁህ፡፡ 🌾✞ ጌታችንም መለሰ እንዲህም አላት እናቴ ወላጄ ሆይ ፱ ወር ከ፭ ቀን በማህፀንሽ የተሸከምሽኝ በጀርባሽም ያዘልሽኝ ከመዓር ከስኳር ይልቅ የሚጣፍጥ ከበረድ የነፃ ከገነት ፈሳሽም ይልቅ የሚጣፍጥ ከበረድ የነፃ ከገነት ፈሳሽም ውሃም ንጹህ የሆነ ጡትሽን ያጠባሽኝ እናቴ ማርያም ሆይ! ምን ላደርግልሽ ትፈቅጃለሽ፤ እነሆ የለመንሽውን ሁሉ የምትሽውንም እፈጽምልሻለሁና፡፡ 🌾✞ ቡርክት መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ የሌለባት ማርያም ለልጅዋ ለወዳጅዋ እንዲህ ስትል መለሰች፡- ልጄ ወዳጄ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተስፋዬ አምባ መጠጊያዬ አንተ ነህ እምነቴም በአንተ ላይ ነው ገና በእናቴ ማህፀን ሳለሁ አንተ ጠበቅኸኝ አፀናኸኝም ለሁል ጊዜም መታሰቢያዬ እና አለኝታዬ አንተ ነህ በኋለኛውም ዘመን ትንቢቱ ሲፈጸም ሰዓቱ ሲደርስ በአንተ ፈቃድ በአባትህም ፈቃድ ማኀየዊ በሚሆን በመንፈስ ቅዱስም ፈቃድ ከእኔ ተወልደሃልና ዛሬ የአንደበቴንም ቃል ጸሎቴን እና ልመናዬን ስማኝ እኔ ወላጅ እናትህ ማርያም የምነግርህን ሁሉ አድምጥ መታሰቢያዬን ለሚያደርጉ በስሜ ቤተክርስትያን ስለሚሰሩ አንተ የብርሃን ማህደር አዘጋጅላቸው፡፡ 🌾✞ አቤቱ ስለእኔ የታረዘውን ያለበሰ በሰው እጅ ያልተሰራውን ዕፁብ ድንቅ የሆነውን የማይጠፋውን የማያረጅውን ዕውነተኛውን ልብስ አልብሰው፡፡ 🌾✞ አቤቱ በእኔ ስም በሽተኞችን የጎበኘ (የጠየቀ) በቸርነትህ እና በይቅርታህ ጎብኘው፡፡ 🌾✞ አቤቱ ስለስሜም ብሎ ለተራበ ያበላውን የሕይወት እንጀራ አብላው፤ ሰማያዊ በሆነ ማዕድህም አስቀምጠው፣ ለተጠማ ያጠጣውንም በዔዶም ገነት ከሚፈሰው የሕይወት ውሃ አጠጣው፡፡ 🌾✞ አቤቱ ስለኔ ስም ያዘነውን ያረጋጋ ነፍሱ ከሥጋው በምትለይበት ጊዜ አጽናናው ያዘነውንና የተከዘውንም ያስደስተ እና ያጽናናው ስለስሜ ብለህ አስደስተው እድል ፈንታውንም በዚህ ዓለም ሳሉ አንተን በምግባር በሃይማኖት ደስ ካሰኙህ ከቅዱሳን ጋር አድርገው፡፡ 🌾✞ አቤቱ ምስጋናዬን የሚናገሩትን መጸሐፍት የጻፈ ያጻፈ በእኔ ስምም የጸለየ ሰማያዊ በሆነ ዓምደ ብርሃን ስሙን ጻፈው በጸሎቱ ተማምኖ ይህን መጽሐፍ በአንገቱ ያነገተ በሰው ልብ ያልታሰበውን ዓይን ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን መልካሙን ዋጋ ክፈለው፡፡ 🌾✞ አቤቱ በስሜ የሚያምኑ ሁሉ ከሲዖል ሞት ነፃ የወጡ ይሆኑ ዘንድ አለምንሃለሁ እማልድሃለሁ፡፡ አስቦ መታሰቢያዬን ያደረገ (ዝክሬን የዘከረ) በበዓሌም ቀን በምመሰገንበት ምስጋና የሚያመሰግኑ እና የሚዘምሩትን አቤቱ ዝማሬ መላእክትን አሰማቸው፡፡ 🌾✞ ጌታችንም፡- ይሁን እንደወደድሽ ይደረግልሽ አላት፡፡ በአንቺ ስም ቤተክርስትያን ያሳነፀ የብርሃን ቦታ፤ አዘጋጅለታለሁ፤ በመንግስተ ሰማያትም ንፁህ ማደሪያ እሰጠዋለሁ፡፡ ከባሕርይ አባቴ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቴ ከመንፈስ ቅዱስ ፊት አቀርበዋለሁ፡፡ የታመመን በስምሽ የጎበኘ ታሞ በአልጋ ላይ በተኛ ጊዜ አጎበኘዋለሁ፡፡ ከዚህ ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም በሞት በተለየ ጊዜም መሪር የሆነ የሞት ጽዋዓ አላጠጣውም ወደ መንግሥተ ሰማያት እስኪገባ ድረስ አልለየውም ርኩሳን መናፍስትም በተከራከሩት ጊዜ እኔ ጠበቃ እሆነዋለሁ፡፡ በችግሩ ጊዜም እድርስለታለሁ፡፡ 🌾✞ ዳግመኛም በስምሽ ለታረዘ (ለተራቆተ) ያለበሰ በሰው እጅ ልተፈተለ እና ያልተሰራ ኀብሩ ዕጹብ ድንቅ የሆነ የሕይወት ልብስ፤ አለብሰዋለሁ፡፡ የማይጠፋ የማይጠወልግ የሕይወት አክሊልም አቀዳጀዋለሁ ስለ አንቺም ብሎ ከዕለት ጉርሱ ለተራበ ያበላ ምድራዊ ያይደለ ሰማያዊ የሆነ የሕይወት እንጀራ አበላዋለሁ ለተጠማ ያጠጣ ከመዓር ከስኳር የሚጣፍጥ ወተት እጅግ ነጭ የሆነ ከዔዶም ገነት ከሚፈሰው የሕይወት ውሃ አጠጣዋለሁ፡፡ #ይቀጥላል✤✤✤