ar
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

الذهاب إلى القناة على Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

إظهار المزيد
4 374
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
መዝሙር ፷፩(61) @EOTC2921.aac1.77 MB

🌾⛪️ #ልጄ_ጾም_እንዴት_ነው? ⛪️🌾 ⛪️ ከእለታት አንድ ቀን አንድ ወጣት ወደ ነፍስ አባቱ ይሀድና ከሞቀ ሰላምታ ልውውጥ በኋላ ልጄ መንፈሳዊ ሂይወት እንዴት ነው አሉት ወጣቱም መልሶ በጣም ጥሩ ነው አባቴ አላቸው በጣም ደስ ብሏቸው ጎሽ ልጄ በርታ እና ፆሙስ እንዴት ይዞሀል አሉት ወጣቱም አይ አባቴ ፆም እንኳን እየፆምኩ አይደለም ሲል መለሰላቸው ለምን ልጄ ምን ነካህ አሉት። ⛪️ ወጣቱም አይ አባቴ ፆሙ ከገባ በኋላ ፍርጅ ውስጥ የነበረ ስጋ ወጥ ረስቸው በላሁ ከዛም ያው አንዴ ሽርያለው ብየ አልፆምም አላቸው የነፍስ አባቱም በጣም አዘኑና እህህህ ብለው ልጄ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አሉት ወጣቱም እሺ ይጠይቁኝ አላቸው። ⛪️ እሳት እየሞቅክ እያለህ ሳታስበው በድንገት እግርህን ወደእሳቱ ቢገባና እግርህ ቢቃጠል አንዴ ተቃጥያለው ብለህ ሳታወጣው ዝም ትላለህ ወይስ ታወጠዋለህ ሲሉ ጠየቁት ወጣቱም በድንጋጤ እንዴ አባቴ ለምን ዝም እላለው ቶሎ ብዬ አውጥቼ በፍጥነት ወደ ህክምና ህጄ እታከመዋሉ ሲል መለሰላቸው ጥሩ ብለሀል ልጄ። ⛪️ ጾምም አንዴ በልቻለው እያልክ መብላትህ ተገቢ አይደለም ሀጥያትም ነው ልጄ ልክ ከእሳቱ እግርህት ቶሎ ብለህ አውጥተህ ወደ ህክምና እንደ ሄድክ የነፍስም ከቁስሏ ቶሎ ብለህ ከስህተትህ ተመልሰህ በፆም በጸሎት ማከም ይገበሀል ልጄ አሉት። ⛪️ በስህተት የሻርከውን ንስሐ ይሰጥህና የቀረውን መፆም ነው የሚገባህ ልጄ በስህተት ላይ ስተት እየጨመርክ መንፈሳዊ ህይወትህ ማጥፋት የለብህም ብለው በል ከዛሬ ጀምረህ ፆሙን መፆም አለብህ ብለው የሻረውን ቀኖና ሰጥተው በሰላም ሸኙት። ⛪️ እኛምኮ ብዙዎቻችን አንዴ ሽሬያለው፣ በሀጥያት ወድቄያለሁ፣ ገና ወጣት ነኝ፣ ነገ እሳሳታለው፣ እያልን ብዙ ምክንያት እየደረደርን መንፈሳዊ ህይወታችንን እረስተን በዝሙት በመጠጥ በጫት በጭፈራ በተለያዩ ወጥመድ ተይዘን ወጥተን የጠፋን ስንቶቻችን ነን ቤት ይቁጠረን። ⛪️ አየህ ቶሎ ብለን ዲያብሎስን ካልነቃንበት ህይወታችንን በማበላሸት ያጠፋናል አንዴ ተሳስቻለው ብለን ሁሌም መሳሳት የለብንም በንስሐ ተመልሰን መልካሙን መንፈሳዊ ህይወታችን እናጠናክር እንዲህ ያሉ የሚገስጹ ደግ አባቶቻችንንም ያብዛንል። 🙏⛪️ በንስሐ የሚመለስ አዳማዊ ባህርይን እንጂ፤ በንስሐ የማይመለስ ሰይጣናዊ ልማድን እንዳንከተል ፈጣሪያችን ለሁላችንም ጥበብና ማስተዋሉን ያድለን። የጀመርነውንም ጾም በሰላም አስፈጽሞ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም ሁላችንን ያድርሰን ⛪️🙏 ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

መዝሙር ፷(60) @EOTC2921.aac7.96 KB

መዝሙር ፶፱(59) @EOTC2921.aac1.93 MB

መዝሙር ፶፰(58) @EOTC2921.aac2.15 MB

መዝሙር ፶፯(57) @EOTC2921.aac1.63 MB

መዝሙር ፶፮(56) @EOTC2921.aac1.15 MB

መዝሙር ፶(50).aac2.48 MB

መዝሙር ፶፭(55) @EOTC2921.aac1.14 MB

መዝሙር ፵፱(49).aac2.34 MB

መዝሙር ፶፬(54) @EOTC2921.aac2.09 MB

መዝሙር ፵፰(48).aac2.15 MB

መዝሙር ፶፫(53) @EOTC2921.aac7.51 KB

መዝሙር ፵፯(47).aac1.15 MB

መዝሙር ፶፪(52) @EOTC2921.aac7.96 KB

መዝሙር ፵፮(46).aac9.12 KB

🌾✞ #መዝሙረ_ዳዊት_ዘሠሉስ ✞🌾 ☑️✞ ሦስተኛው ንጉስ {፶፩-፷} ☑️✞ #ለምንት_ይዜኃር 📖መምህር ሥነፀሐይ ቦጋለ ምሥራቀ ፀሐይ አዲሱ ቅዱስ ሚካኤል #ባሕርዳር ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 t.me/Geez_Abinet ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

መዝሙር ፵፭(45).aac1.16 MB

መዝሙር ፵፬(44).aac1.93 MB