ar
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

الذهاب إلى القناة على Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

إظهار المزيد
4 374
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
📙 ቅዱሳት መጻሕፍትን በ PDF እና መንፈሳዊ መተግበሪያዎችን እንዴት ላግኝ ወይስ ከየት ላምጣ ብለው ፈልገው ያውቃሉ 🤔🤔 በ👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ PDF መጽሐፍቶችን እንዱሁም የብራና መጽፍቶችንና መተግበሪያዎችን ያቀርባል! ይቀላቀሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw ▰▰▰ #አገልግሎቱን_ለመደገፍ ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናሉን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA https://youtu.be/SY-D-qGgT0U https://youtu.be/SY-D-qGgT0U 👆SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇

ሴጋ (Masterbation) ➾ በእምነት ላይ ➾ በትዳር ላይ ➾ በወጣትነት ➾ አጠቃላይ በወደፊት እጣ ፋንታችን ላይ ሚያመጣው ችግር ምንድነው?? እንዴት መላቀቅ ይቻላል ? 👆👆በዚህ ዙሪያ ማወቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ👇👇 👉 https://t.me/joinchat/AAAAAEcoMBp6zzcIYdK6ng ▰▰▰ በዩቲዩብ ለመከታተል ከታች ያለውን Link ተጭነው Youtube ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም Share ያድርጉ!! 👇 👉 https://www.youtube.com/channel/UCDFE-5zWnDAIS8UxfM8RAdA 👉 https://youtu.be/SY-D-qGgT0U ▰▰▰▰▰ 👇የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ቻናሎች ናቸው። 👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇

✝✞ #የመስቀል_መዝሙሮች ✞✝ https://t.me/EOTC2921 🌾✞ #በእንተ_መስቀሉ ✞🌾 🌾✞ #ለእግዚነ_ኢየሱስ_ክርስቶስ ✞🌾 1. ወሪዶ 2. ዮምሰ ለእሊአለ 3. ጥልን በመስቀሉ 4. መድኀኒተ 5. ከመትባርከነ 6. ዘዕጣን አንጸረ 7. እሌኒ ንግሥት 8. ጸጋ ነሳይነ 9. መስቀል ኃይልነ 10. ይቤልሙ ኢየሱስ 11. ቀበርነው ብለው 12. በወንጌሉ ያመናችሁ 13. መስቀልከ 14. ወአንቲኒ 15. ዘዕጣን አንጸረ 16. መርሕ ለፍኖት 17. መስቀል ብርሃን 18. ይትቀደስ ስምከ 19. በመስቀሉ ወበቃሉ 20. ኃይልነ ወጸወንነነ 21. በመስቀሉ ቤዘወነ 22. በመስቀልከ 23. መስቀልከ 24. መስቀሉሰ 25. ቤተ ክርስቲያን ርእየቶ 26. ዝንቱ መስቀል 27. እንተ ተሐንፀት በስሙ 28. ኧኸ በመስቀልከ 29. መስቀል ቤዛ ብዙኃን 30. ዮም በዓለ መስቀሉ 31. ለዕፀ መስቀል 32. ርእዩ ዕበዮ 33. ዮም መስቀል 34. ወበእንተዝ 35. ትቤሎ እሌኒ 36. ሀብሩ ቃለ 37. ዝንቱ መስቀል 38. ብከ ንወግዖሙ 39. መስቀል አብርሃ 40. መፅናኛ መመኪያ 41. ደስ ይበለን 42. መስቀል አበባ 43. ብርሃን ወጣ 44. ኀበ ቀራንዮ 45. ግማደ መስቀሉ 46. እዮሃ አበባዬ ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

💠በዕለተ ዐርብ በጌታችን ስቅለት ዕለት ስለተደረገው ስለዚኽ ታላቅ ተአምር ሊቃውንት እንዲኽ ይገልጹታል፡- ☞✞ “ጐየ ፀሓይ ወጸልመ ወርኅ ወከዋክብትኒ ተኀብኡ ከመ ኢያብርሁ ለምእመናን በጊዜ ስቅለቱ ቅዱስ እንዘ ፍጹም በገሃሁ ወርኅ ኢያብርሀ…” (ፀሓይ ብርሃኑን ነሣ ጨረቃም ጨለመ፤ ከዋክብትም በከበረ ስቅለቱ ጊዜ ለምእመናን እንዳያበሩ ብርሃናቸውን ነሡ፤ ጨረቃም በምልአቱ ሳለ አላበራም፤ ፀሓይ ብርሃኑን በነሣ ጊዜ ፍጡራን ኹሉ በጨለማ ተያዙ፤ የፈጠራቸው ፈጣሪያቸው እንደ ሌባ እንደ ወንበዴ በዕንጨት ላይ ተሰቅሎ እንዳያዩ ቀኑ ጨለመ፤ ባለሟሉ መልአክም ከሓድያንን ያጠፋቸው ዘንድ ሰይፉን በእጁ መዝዞ ይዞ ከመላእክት መኻከል ወጣ፤ የክርስቶስም ቸርነት በከለከለችው ጊዜ ያ መልአክ የቤተ መቅደሱን መጋረጃ በሰይፉ መታው ቀደደውም፤ ከላይ እስከ ታችም ወደ ኹለት አደረገው (ማቴ ፳፯፥፶፩፤ ማር ፲፭፥፴፰፤ ሉቃ ፳፫፥፵፭)። 💠መላእክትም ኹሉ በሰማይ ኹነው ርሱን አይተው በአንድነት ሲቈጡ የአብ ምሕረቱ፣ የወልድ ትዕግሥቱ፣ የመንፈስ ቅዱስ ቸርነቱ ከለከለቻቸው፤ ፀሓይ ብርሃኑን ነሣ፤ በጨለማ ተይዞ ሲድበሰበስ ዓለምንም ተወው፤ ይኽ ኹሉ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሱን ከሥጋው ከመለየቱ አስቀድሞ ተደረገ) (ቅዱስ አትናቴዎስ) ☞✞ “እስመ ሶበ ተሰቅለ ክርስቶስ ጸልመ ሰማይ አሜሃ ወፀሓይኒ ሰወረ ብርሃኖ ወወርኅኒ ደመ ኮነ…” (ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ያን ጊዜ ሰማይ ጨለማ ኾነ፤ ፀሓይም ብርሃኑን ነሣ፤ ጨረቃም ደም ኾነ፤ ምድርም ተነዋወጠች ደንጊያውም ተከፈለ፤ መቃብራትም ተከፈቱ፤ ስለዚኽም ለፍጡራን ከፈጣሪያቸው ጋር ሊታመሙ ተገባቸው (ማቴ ፳፯፥፵፭-፶፩)(ቅዱስ ሱኑትዩ) ☞✞ “ፀሓይ ጸልመ ወወርኅ ደመ ኮነ ወከዋክብት ወድቁ ፍጡነ ከመ ኢይርአዩ ዕርቃኖ ለዘአልበሶሙ ብርሃነ” (ፀሓይ ጨለመ፤ ጨረቃም ደም ኾነ፤ ከዋክብትም ፈጥነው ወደቁ፤ ብርሃንን ያጐናጸፋቸውን የጌታን ዕርቃን እንዳያሳዩ) (አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ) ሊቁ አባ ጊዮርጊስም ምስጢሩን በመጠቅለል በሕማማት ሰላምታው ላይም፡- “ፀሓይ ብሩህ አሜሃ ጊዜ ቀትር ጸልመ ወወርኅኒ ጽዱል ተመሰለ ደመ ትንቢት ከመ ቀደመ፤ ስብሐት ለከ” (ብሩህ የኾነ ፀሓይ ያን ጊዜ በቀትር (በስድስት ሰዓት) ጨለመ፤ ጽዱል የኾነ ጨረቃም ደምን መሰለ፤ አስቀድሞ ትንቢት እንደተነገረ፤ ጌታ ሆይ ምስጋና ይገባኻል) በማለት ከትንቢተ ነቢያት በመነሣት በዚኽ በስድስት ሰዓት ምስጋናው ላይ በሰዓቱ ከተከናወነው ምስጢር በመነሣት አስተምሯል፡፡ 💠በመስቀል የተሰቀለው የክብር ባለቤት ሰማይን የፈጠረ ነውና በሰማይ ከላይ የተጠቀሱት ተአምራት ሲደረጉ ምድርንም የፈጠረ ነውና በምድር ደግሞ አራት ተአምራት ማለት የቤተ መቅደሱ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ለኹለት ተቀደደ፤ ምድር ተናውጣ ዐለቶች ተሠንጥቀዋል፤ መቃብራት ተከፍተዋል፤ ከ፭፻ በላይ ሙታን ተነሥተዋል (ማቴ ፳፯፥፵፭፤ ፳፯፥፶፩፤ ፳፯፥፶፪-፶፫)፡፡ 💠አንድያ ልጇን በመስቀል ተሰቅሎ አካሉ ደም ለብሶ ስታየው ኹሉ ሲሸሽ በታማኝነት ቀራንዮ ድረስ ከተገኘው ከሚወድደው ደቀ መዝሙር ከዮሐንስ ጋር መሪር ልቅሶን በምታለቅስበት ጊዜ ዮሐንስ ጌታን በእጅጉ ከመውደዱ የተነሣ ኹሉም ከቀራንዮ ሲሸሽ ርሱ ግን ሳይሸሽ በመቅረቱ ጌታም እንዲኽ ለሚወድደው ለዮሐንስ ፍቅሩን ሊገልጽለት ከስጦታ ኹሉ የላቀች ስጦታው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን “እናትኽ እነኋት” በማለት ሲሰጠው፤ እናቱንም “እነሆ ልጅሽ” በማለት ዐደራ ሰጥቷታል፡፡ 💠ይኽ የአደራ ቃል ሊፈጸም ጌታችን ካረገ በኋላ ዐሥራ ዐምስት ዓመት በዮሐንስ ቤት ኑራለች፤ በመኾኑም ዮሐንስን በሃይማኖት በምግባር ለምንመስል ለእኛ ለክርስትያኖች ያደራ እናታችን ያደራ ልጆቿ ነንና በልቡናችን ቤት ዘወትር ከብራ ትኖራለች (ዮሐ ፲፱፥፳፮-፳፯)፡፨ ✍በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ 🙏✞ የመድኃኔዓለም ይቅርታ ከኹላችን ጋር ይኹን፨ ✞🙏 ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

🌾✞ #የመድኃኔዓለም_ስቅለት ✞🌾 https://t.me/EOTC2921 💠ጌታችን ከምድር ከፍ ከፍ ብሎ ስለምን ተሰቀለ? ቢሉ:- “እምከመ ተለዐልኩ እምድር እስሕብ ኲሎ ኀቤየ” (ከምድር ከፍ ከፍ ባልኊ ጊዜ ኹሉን እስባለኊ) ብሎ ነበርና ይኽነን ሊፈጽም ነው (ዮሐ ፲፪፥፴፪)፡፡ 💠ዳግመኛም ከምድር ከፍ ከሰማይ ዝቅ ብሎ መሰቀሉ “ኅሩይ ማእከለ እግዚአብሔር ወሰብእ” እንዲል አምላክ ወሰብእ ኾኖ እንዳስታረቀን ለማጠየቅ። 💠በመጨረሻም ምድርን በኪደተ እግሩ እየተመላለሰ እንደ ቀደሳት፤ ዐየራትን ደግሞ ሥብ እያጤሱ አስተራኲሰውት ነበርና አየራትን ለመቀደስ ነው፡፡ 💠ንጹሐ ባሕርይ ጌታችንን አይሁድ መስቀሉን አሸክመው ቀራንዮ ወደሚባል ቦታ ከወሰዱት በኋላ ኹለት ወንበዴዎችን በቀኝና በግራ አድርገው ጌታችንን በመኻከል ሰቅለውታል (ማቴ ፳፯፥፴፰)፡፡ 💠በትርጓሜ ወንጌል እንደታተተው ክፉዎች አይሁድ ይኽነን ያደረጉበት ምክንያት በክፋት ነው፤ ይኸውም በቀኝ የሚመጡ ሰዎች በቀኝ የተሰቀለውን ወንበዴ አይተው “ይኽ ምንድነው?” ብለው ሲጠይቁ “ወንበዴ ነው” ይሏቸዋል፤ ከዚያም ጌታን “ይኽስ ምንድነው?” ብለው ሲጠይቁ “ይኽስ ከርሱ ልዩ ነውን አንድ ነው እንጂ” ብለው ሰዎችን ለማሳሳት፤ በግራ የሚመጡ ሰዎች በግራ የተሰቀለውን ወንበዴ አይተው “ይኽ ምንድነው?” ብለው ሲጠይቁ “ወንበዴ ነው” ይሏቸዋል፤ ከዚያም ጌታን “ይኽስ ምንድነው?” ብለው ሲጠይቁ “ይኽስ ከርሱ ልዩ ነውን አንድ ነው እንጂ” ብለው ሰዎችን ለማሳሳት ያደረጉት ነው፡፡ 💠ዳግመኛም አነገሥንኽ ብለውታልና ቀኛዝማች ግራዝማች ሾምንልኽ ለማለት ለመዘበት፡- በተጨማሪም ነቢዩ ኢሳይያስ በምዕ ፶፫፥፲፪ ላይ “ከዐመፀኞችም ጋር ተቈጥሯልና” የሚለው ትንቢቱን ሊፈጽም ሲኾን ምስጢሩ ግን እኛን ከጻድቃን ጋራ አንድ ያደርገን ዘንድ ርሱ ከበደለኞች ጋር ተቈጥሯል፤ ሌላውም በዕለተ ምጽአት እኛን ኃጥኣንን በግራ ጻድቃንን በቀኝ ታቆማለኽ ሲያሰኛቸው ነበር (ማቴ ፳፭፥፴፫፤ ራእ ፩፥፯)፡፡ 💠ይኽነንም በሕማማት ድርሳኑ ላይ ሲገልጹ፡- “ወሰቀልዎ ለእግዚእ ኢየሱስ ዲበ ዕፀ መስቀል እንዘ ገጹ መንገለ ምሥራቅ ወእዴሁ ዘየማን መንገለ ደቡብ ወእዴሁ ዘፀጋም መንገለ ሰሜን…” (ጌታችን ኢየሱስንም በዕንጨት መስቀል ላይ ሰቀሉት፤ ፊቱን ወደ ምሥራቅ ቀኝ እጁን ወደ ደቡብ፤ ግራ እጁን ወደ ሰሜን አድርገው ሰቀሉት… ከርሱም ጋር ኹለቱን ወንበዴዎች አንዱን በቀኝ አንዱን በግራው በመኻከላቸው ጌታችን ኢየሱስን አድርገው ሰቀሉ፤ ሕዝቡም ርሱም እንደነርሱ ወንበዴ ነው ይሉት ዘንድ ሰቀሉት፤ ርሱ ግን ወድዶ ከወንበዴዎች ጋር በዕንጨት መስቀል ተሰቀለ፤ ልዑላን መላእክት ፈርተው በፊቱ ራሳቸውን ዝቅ ዝቅ የሚያደርጉለት ርሱ በሚሰቅሉት ፊት ራሱን ዝቅ አደረገ (ፊልጵ ፪፥፲፤ ራእ ፬፥፲-፲፩)። 💠በከሃሊነቱ ሰማይና ምድርን ያጸና ከግርማውም የተነሣ ሰማያትና ምድር የሚንቀጠቀጡለትን ርሱን ደካማ ዕንጨት ተሸከመው (ምሳ ፴፥፬፤ ኢሳ ፵፪፥፭)፤ ርሱ ግን ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ከራሱ ያስታርቀን ዘንድ ከሰማይ ዝቅ ብሎ ከምድር ከፍ ብሎ በዕንጨት መስቀል ላይ ተሰቀለ፤ ርሱም ስለእኛ በሥጋው በዕንጨት መስቀል ላይ ተሰቀለ፤ ከኀጢአታችን ይለየን ዘንድ በቸርነቱ ያድነን ዘንድ ተሰቀለ (፩ኛ ጴጥ ፪፥፳፬)። 💠ርሱ ግን ሰማያትን ይቀድስ ዘንድ በአየር ያሉ አጋንንትን ያወርዳቸው ዘንድ በዕንጨት መስቀል ላይ ተሰቀለ፤ ሙሴ አርዌ ብርትን በገዳም እንደ ሰቀለው ርሱም በዕንጨት ላይ ተሰቀለ ፤ በርሱ ያመነ ኹሉ ይድናል እንጂ እንዳይጐዳ የክብር ባለቤት ርሱ ግን ስለ እኛ በዕንጨት ላይ ተሰቀለ (ዮሐ ፫፥፲፬-፲፭)፤ 💠አውቀውስ ቢኾን የክብር ባለቤት ጌታን ባልሰቀሉት ነበር (፩ቆሮ ፪፥፰)፤ ሰማይ ዙፋኑ ሲኾን ምድርም በእግሮቹ የተረገጠች ስትኾን ስለኛ በዕንጨት ተሰቀለ (ኢሳ ፷፮፥፩)፤ ርሱ ግን ተጠብቆለት ስላለ ስለ ደስታው የመስቀልን መከራ ንቆ አቃልሎ ተቀበለ ኀፍረትንም ናቃት፤ ለተሰቀለው ለርሱ የማይሰግድ ቢኖር የተለየ የተወገዘ ይኹን (ፊልጵ ፪፥፰-፲፩)፤ ርሱ ግን ስለ ዓለሙ ደኅንነት በማእዝነ ምድር ወደ ላይ ወደ ታች ወደ ግራ ወደ ቀኝ ኾኖ እንደ መጋረጃ በዕንጨት ላይ ተሰቀለ፤ እኛን ከጻድቃን ጋራ አንድ ያደርገን ዘንድ ርሱ ከበደለኞች ጋር ተቈጠረ) በማለት በስፋት የነገረ ስቅለቱን ምስጢር አስተምረዋል፡፡ 💠በመስቀል ሲሰቀልም በቀኙ የተሰቀለው ጥጦስ በግራ የተሰቀለው ዳክርስ ይባላል፤ በቀኝ የተሰቀለው ጥጦስ ፀሓይ ስትጨልም፣ ጨረቃ ደም ስትኾን፣ ከዋክብት ከብርሃናቸው ሲራቈቱ፣ ድንጋዮች ሲሠነጠቁ፣ መቃብራት ሲከፈቱ፣ ሙታን ሲነሡ፣ የምኩራቡ መጋረጃ ወደ ኹለት ወደ ሦስት ሲቀደድ ሰባቱ ተአምራት ሲደረጉ አይቶ አምላክነቱን ተረድቶ “አቤቱ በመንግሥት ዐስበኝ” እያለ ወደ ርሱ ሲለምን፤ በግራ የተሰቀለው ወንበዴ ሰምቶት እየተዘባበተ “አንተስ ክርስቶስ አይደለኽምን? ራስኽንም እኛንም አድን” ይል ዠመር (ሉቃ ፳፫፥፴፱)፡፡ 💠ያን ጊዜ በቀኝ የተሰቀለው ወንበዴ ጌታችን ለቤዛ ዓለም የተሰቀለ እውነተኛ የባሕርይ አምላክነቱን ስለተረዳ በግራ የተሰቀለውን “አንተ እንደዚኽ ባለ ፍርድ ሳለኽ እግዚአብሔርን ከቶ አትፈራውምን? ስለ አደረግነውም የሚገባንን እንቀበላለንና በእኛስ እውነተኛ ፍርድ ነው፤ ይኽ ግን ምንም ክፋት አላደረገም” ብሎ ከገሠጸው በኋላ ኀጢአት ሳይኖርበት የተሰቀለውን ንጹሐ ባሕርይ አምላኩን፡- “ተዘከረኒ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ” (ጌታ ሆይ በመንግሥትኽ በመጣኽ ጊዜ አስበኝ) እያለ ሲለምነው ጌታችንም “እውነት እልኻለኊ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትኾናለኽ” ብሎት ተስፋውን ሰጥቶታል፡፡ 💠በኹለት ወንበዴዎች መኻከል ከሰቀሉት በኋላ ጲላጦስም “የአይሁድ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ” የሚል ጽሕፈት በዕብራይስጥና በሮማይስጥ በግሪክም ጽፎ በመስቀሉ ላይ አኖረው፤ (ዮሐ ፲፱፥፲፰-፳፪)፤ የአይሁድ ካህናት አለቆች ጲላጦስን “ርሱ የአይሁድ ንጉሥ ነኝ እንዳለ እንጂ የአይሁድ ንጉሥ ብለኽ አትጻፍ” ሲሉት፤ ጲላጦስም “የጻፍኹትን ጽፌአለኊ” ብሎ መልሶላቸዋል። 💠ይኽነንም በሕማማት ድርሳኑ ላይ ሲተረጒሙት፡- “ወዝ መጽሐፈ ጌጋይ ዘጸሐፎ ጲላጦስ ወአንበሮ መልዕልተ ርእሱ ይደምስስ ለነ በኲሉ ጊዜ መጽሐፈ ዕዳነ ዘጸሐፉ አጋንንት” (ጲላጦስ ጽፎ ከራሱ በላይ ያኖረው በደሉን የሚናገር ይኽ መጽሐፍ ኹልጊዜ አጋንንት የጻፉትን የዕዳችንን መጽሐፍ ያጠፋልን ዘንድ ነው) በማለት አራቅቀው ገልጠዋል፡፡ 💠ጌታችን በሚሰቀልበት ጊዜ ብርሃን ያለበሳቸውን አምላክ ዕርቃኑን ለመሰወር ከስድስት ሰዓት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ ፀሓይና ጨረቃ ብርሃናቸውን ነሥተዋል (ማቴ ፳፯፥፵፭)፡፡ 💠ይኽ በጌታ ስቅለት ዕለት እንደሚደረግ አስቀድሞ በነቢዩ አሞጽ ኹለት ጊዜ በትንቢት ተነግሯል፡- ይኸውም ☞✞ “የእግዚአብሔር ቀን ብርሃን ሳይኾን ጨለማ አይደለምን? ጸዳል የሌለውም ድቅድቅ ጨለማ አይደለምን?” (አሞ ፭፥፳) ☞✞ በዚያም ቀን ፀሐይ በቀትር እንድትገባ አደርጋለኊ ይላል ጌታ እግዚአብሔር በብርሃንም ቀን ምድሩን አጨልማለኊ” (አሞ ፰፥፱) ተብሎ፤ ... #ይቀጥላል ✞✞✞..

✝  የ Youtube ቻናላች ተከፈተ !         ሐይማኖትና መልካም ሕሊና ይኑርህ                          1ኛ ጢሞ 1፥19    💌 📣 ኑ እምነታችንን እንጠብቅ መልካም ሕሊና ኖሮን ኦርቶዶክሳዊ ጉዞን በሕብረት እንጓዝ  << እነሆ እርሱ ከእኛ ጋር ነው በምንሄድባትም መንገድ ሁሉ ይጠብቀናል ወደዚህችም ምድር ይመልሰናል >>  ዘፍ 28፥15       ይህ የተዋህዶ የ Youtube ማዕዳችን ነው ! 🎯መንፈሳዊ መፅሀፍቶችን እየዳሰስን እምንማማርበት 🎯የደጋግ አባቶች ተግሳፃትን የምናወሳበት ቻናል ነው   🎯ጥንካሬን ያድለን ዘንድ የቅዱሳናትን ታሪክ   🎯ዝማሬዎች         🎯ስብከቶች የተዋህዶ ቲዩቦች ያወቅነውን ልናሳውቅ ዘንድ በ Youtube ቻናል መተናል አሁኑኑ የ Youtube ቻናላችንን  SUBSCRIBE ያርጉት ! ከታች ያለውን Link ተጭነው  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCPPV0Jj4491QFJIHxs9WyJQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

✝ የተዋህዶ ቻናል የሚል የ Youtube ቻናል ተከፈተ !         ሐይማኖትና መልካም ሕሊና ይኑርህ                          1ኛ ጢሞ 1፥19    💌 📣 ኑ እምነታችንን እንጠብቅ መልካም ሕሊና ኖሮን ኦርቶዶክሳዊ ጉዞን በሕብረት እንጓዝ  << እነሆ እርሱ ከእኛ ጋር ነው በምንሄድባትም መንገድ ሁሉ ይጠብቀናል ወደዚህችም ምድር ይመልሰናል >>  ዘፍ 28፥15       ይህ የተዋህዶ የ Youtube ማዕዳችን ነው ! 🎯መንፈሳዊ መፅሀፍቶችን እየዳሰስን እምንማማርበት 🎯የደጋግ አባቶች ተግሳፃትን የምናወሳበት ቻናል ነው   🎯ጥንካሬን ያድለን ዘንድ የቅዱሳናትን ታሪክ   🎯ዝማሬዎች         🎯ስብከቶች የተዋህዶ ቲዩቦች ያወቅነውን ልናሳውቅ ዘንድ በ Youtube ቻናል መተናል አሁኑኑ የ Youtube ቻናላችንን  SUBSCRIBE ያርጉት ! ከታች ያለውን Link ተጭነው  ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCPPV0Jj4491QFJIHxs9WyJQ?subconfirmation=yes 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆