cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

DIRE DAWA UNIVERSITY (SU)

Official Student Union Telegram Channel ማስታወቂያ እንሰራለን 👇 @PromotionContact

إظهار المزيد
Ethiopia957لم يتم تحديد اللغةالتعليم6 966
مشاركات الإعلانات
21 214
المشتركون
-424 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+10730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ 5⃣0⃣ኛ ቀን ቅዳሜ(25/09/2016 ዓ.ም ) የሚከበር መሆኑን እናሳውቃለን ። Barattoota Eebbifamtoota(GC) maraaf: Guyyaa 50ffaan kan kabajamu guyyaa sanbataa gaafa 25/09/2016 ta'uu isaa isin beeksisna.
إظهار الكل...
🥰 29🤔 15👍 8🍌 6👎 1
#DV2025 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል። ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል። አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች። 👉https://t.me/hugadssachannel
إظهار الكل...
👍 44 7🤔 3🤩 2
ማስታወቂያ ሰሞኑን ካፌ በጋጠመው የሰራተኛ እጥረት ምክንያት በተከታታይ ስጋ መስራት ስላልቻሉ የዛሬ ምሳ ሰዓት ይቀርብ የነበረው ስጋ ወጥ ወደ ነገ ምሳ እንዲሁም የሰኞ ስጋ ወደ ማክሰኞ መቀየሩን  ከአሁኑ ልናሳውቅ እንወዳለን ።
إظهار الكل...
👎 77👍 27🍌 18😡 9🥴 8😭 8🤪 6🤔 4🗿 3🙉 3🤡 2
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
إظهار الكل...
👍 126🥰 31🙏 17 16👎 8👏 4🤔 2🆒 2
ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሚመለከታቸው የአስተዳደ ዘርፍ አመራሮች ጋር በዩኒቨርሲቲው አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። ስለዚህ ከዚህ ጋር በተያያዘ መጠየቅ የምትፈልጉ ወይም በቀጣይ ዩኒቨርስቲው ቢሰራ ብላችሁ ሃሳባችሁን መግለፅ የምትፈልጉ ተማሪዎች በመድረኩ ላይ በመገኘት ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። ቀን፦ 21/08/2016 ዓ.ም ቦታ፦ ቀዩ አዳራሽ ሰዓት ፦ 9:00 (ከሰዓት) Barattoota Yuuniversitii Dirree Dhawaa Hundaaf Gamtaan barattoota Yuuniversitii Dirree Dhawaa hooggantoota Dirree Dhawaa Yuuniversitii dhimmisaa ilaallatu waliin ta'uudhaan dhimma bulchiinsa yuuniversitichaarratti waltajjii marii qopheesseera. Kanaafuu, dhimmoota kana faana wal qabataniin gaaffii gaafachuu barbaaddan yookaan fuulduratti dhimmoota hojjatamuu qabu jettan irratti barattoonni yaada qabdan waltajjii kanarratti argamuun hirmaachuu akka dandeessaniif affeeramtaniittu. Guyyaa:- 21/08/2016 Bakkisaa:- Galma diimaa Yeroo:- 9:00 (waaree booda)
إظهار الكل...
👍 45👎 12 8👏 6
የ personal  development and soft skill ስልጠና እየወሰዳችሁ የምትገኙ ተማሪዎች ዛሬ ባጋጠመን የፕሮግራም መደራረብ ምክንያት የዛሬው ፕሮግራም ወደ ቀጣይ ሳምንት መተላለፉን ስንገልፅ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው።
إظهار الكل...
👎 8👍 5🔥 2
አስደሳች ዜና ለ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሴት ቲክቶከሮች በሙሉ የ10,000(አስር ሺ ) ብር ሽልማት የሚያስገኝ ቻሌንጅ የተዘጋጀ መሆኑን እያሳወቅን challengeኡን መቀላቀል የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ከ ዛሬ ቀን 19/04/2016 እስከ ነገ 20/04/2016 ከ ቀኑ 10:00 ድረስ የ ድሬ ዳዋ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት ፅ/ቤት መታቹ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን ። #BLUE-EVENT ለበለጠ መረጃ :- S.u.president:-0991291215 BLUE-EVENT :-0909692609
إظهار الكل...
👎 22👍 16 8🥰 6😭 4🌚 3🗿 2
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ፖርላማ አባል  እና የሰላም ፎረም አባል የሁናችሁ ተማሪዎች ቅዳሜ ከ ጠዋት 2:00 ሰዓት ጀምሮ በቀዩ አዳራሽ እንድትገኙ።
إظهار الكل...
👎 16👍 4 3🔥 2🥴 1
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ፖርላማ አባል  እና የሰላም ፎረም አባል የሁናችሁ ተማሪዎች ቅዳሜ ከ ጠዋት 2:00 ሰዓት ጀምሮ በቀዩ አዳራሽ እንድትገኙ።
إظهار الكل...
🤔 5🤨 1
ውድ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የወንድማችንን ተማሪ ደረጀ ባሻ የሻማ ማብራት ስነስርዓት ዛሬ ከ 12:00 እሰከ 12:30 በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ስለሚካሄድ የምትችሉ ሁሉ በመገኘት እንድትጽናኑ በአክብሮት ጥሪአችንን እናስተላልፋለን።....................... ....................................................................................................................................... Jaalatamtoota barattoota Yuunivarsiitii Dirre Dhawaa sagantaan duungoo ibsuu obboleessa keenya Darajjee Baashaa har'a sa'aatii 12 hanga 12:30 istaadiyeemii yuunivarsiitii Dirre Dhawaatti waan gaggeeffamuuf, baratoonni irratti argamuu dandeessan hundi keessan akka irratti argamtan waamicha keenya siniif dhiyeessina.
إظهار الكل...
😭 133👍 22 9😢 7🥰 4🙏 3