cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

IqraaTube-ኢቅራ ቲዩብ

አንብብ!!! ዕዉቀት አካል ቢኖረዉ ኖሮ ከፀሐይ ከጨረቃ ከከዋክብትና ከሰማይ ይበልጥ ባማረ ነበር(ሀሰን አልበስሪ) ። https://t.me/joinchat/AAAAAFG7eAZXWM91aXXCbw በ Face Book https://www.facebok.com/iqraatubea

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدAmharic5 241الدين والقيم الروحية40 932
مشاركات الإعلانات
1 133
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+307 أيام
+630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች

ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በወንድም ሶላሁዲን አቡ ኡበይዳ ይለቀቃሉ። t.me/selahudin_Islamic_knowlages t.me/selahudin_Islamic_knowlages ለአስተያየት ጥቆማ @SelahudinsatinBot

Repost from ABX
ተጠቦ ተጨንቆ ሀሳብ ፈልጎና አሳምሮ እዚህ ገጽ ላይ መፃፍ የኔ ኃላፊነት ይሆናል። መልካም ሀሳቦችና ማስታወሻዎች እንዲዳረሱ መጣርና መሳተፍ ደግሞ የሁላችንም ኃላፊነት ነው። ሳልጽፍ አንድ ሁለት ቀን ስዉል የት ጠፋህ ብለው የሚፈልጉኝ በርትተው የሚያበረቱ ወዳጆች ስላለኝ ዕድለኛ ነኝ። በናንተ አለን ባይነት እዚህ ደርሰናል። አልሐምዱሊላህ። ሥራችን በጎነትን ማስተማር፣ መልካም እሳቤን ማሰራጨት፣ በሰዎች ልብ ዉስጥ ደስታና ተስፋን መዝራት፣ ለሰው ልጆች ሁሉ መልካምን መመኘት ነው። እስካለን እንቀጥላለን። አላህ ያጽናን። ቻናሉን አስተዋውቁ፣ አጋሩ። ሌላ ኸይር ሥራ የለንም ምንዳችን ይብዛ። http://t.me/MuhammedSeidABX
إظهار الكل...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

ውድ ክቡራን እና ክቡራት ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ እንኳን ለታላቁ የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አልሃምዱሊላህ  ወሩን ጹመውት ከሚጠቀሙበት ያድርገን አሜን ። አውፍ በሉኝ እኔ አፈውቱ ሊላህ ብያለሁ🤝🤝🤝🤝 Ladies and gentleman All Muslim brothers and sisters welcome for Remedan Alhamdulilah I bless to  Improvised or used by fasting this greatest month Amen🤝🤝🤝 ❤❤❤❤❤❤❤
إظهار الكل...
እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም ከደረሳችሁ ውድ💙 ሙስሊም💖 እህት ❤️ ወንድሞቼ💜 @iqra78
إظهار الكل...
😁ደስታን ፍለጋ😁 ወዳጄ ሆይ ደስታህን በምንድን ነው የምትፈልገው -በትልቅ ቤት ውስ -ወይስ ባማረ መኪና ውስጥ -ቆንጆ ሚስት በማግባት ውስጥ -ቆንጆ ልጆች በመውለድ ውስጥ -ሀብታም በመሆን ውስጥ ስማኝ ወዳጄ እኔ ግን ዛሬ ደስታህን አለህበት ነገር ውስጥ ፈልገው ምክንያቱም ደስታ በአላህ እጅ ናትና!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 💜 ያማረ ውሎን ተመኘሁ💜 @iqra78 share share share
إظهار الكل...
إظهار الكل...
🏬🎉️️️️️️️️️SHOA 25th anniversary shopping allowance🛒

🐟🥩️️️️️️ Take the survey for a chance to win cash prizes 🍊🍉🎈️️️

ኢስቲግፋር ለቀልብህ ዕረፍት፣ ለአዕምሮህ እርካታ፣ ለነፍስህ ደስታ፣ ለልቦናህ ጤና፣ ለገንዘብህ በረከት፣ ለመንፈስህ ምግብ ነው። ራስህን ታድስበታለህ፣ ቤተሰብህን ታስተካክልበታለህ፣ ኑሮህን ታስዉብበታለህ። በምንም ዉስጥ ሁን፥ ኢስቲግፋርን አዘውትር። https://t.me/MuhammedSeidABX
إظهار الكل...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

       #አጂብ_አፈጣጠር አነሳሁ ብእሬን፣ ማሳረፊያ ፈለግኩ፣ እንደ ፀሃፍቶቹ፣ ፍቅር ብዬ ከጫፍ፣                        ከርእሴ ጀመርኩ። የጀግኖች የበላይ፣ የፍቅር አለቃ፣ እንኳን ለሰው ፍጥረት፣ ለእንሥሳት                                     ጠበቃ። ቀጠለ ሃሳቤ፣ ወደ ተነሳበት፣                      ተጓዘ ወደ ስራው፣ እርሶን ማሰብ አይደል፣ ወትሮስ                      ሚያስደስተው። ውለታውን ቆጠርኩ፣ አይገባም ለኔ፣ በርሶ ኡመት፣ ልጠራ መች ይበቃል ጎኔ፣ ከተሰጠኝ ክብር፣ በሃጥያት አድፌ፣ የሰውነት ልኬን፣ በወንጀል አጉድፌ ስለርሶ ልከትብ፣ ከመጻፊያዬ ስር፣ አሳፈረኝ ከቶ፣ በኔ የሰነፍ ብእር፣ እርሶን ያህል ጀግና፣ በቃላት መዘከር። በህይወት መንገድ ላይ፣ ነፍሴን ሳት ሲላት፣ ስምዎን ስትሰማ ነው፣ ሃሴት 'ሚሰጣት። ናፍቆትዎ ከበደኝ፣ ጨርሶ ታከተኝ፣ ለኔም ላንቱም ጌታ፣ ጠየኩት በ ጀነት፣                        ጎረቤት ሊያደርገኝ።                           አሚን ይቀበለኝ!!! በፍቅር ስያሜ፣ ግጥሜን ብጀምርም፣ ለርሶ የሚመጥን ቃል፣ ስለሌለ በአለም፤ ፍቅር ሲባል እርሶ፣ እርሶ ሲባል ፍቅር፣ በሚል ቤቴን ልምታ፣ ስንኜን ልቋጥር። ውዴ ማለት ፍቅር፣ ፍቅር ማለት እርሶ፣ ምድር አላየችም፣ ያንቱ አይነት ጨርሶ። (❤️ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️)                       ✍ሱመያ ሱልጣን ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩ 👉@Anbabiwoch👈                 @iqra78
إظهار الكل...
እያንዳንዱን ቅጽበት የሕይወትህ የመጨረሻው ቅጽበት ሊሆን እንደሚችል አድርገህ ኑረው.... ~ በኢማን ኑረው ~ በመልካም ተስፋ ኑረው ~ በመልካም እሳቤ / ተፋኡል/ ኑረው ~ በበጎ ሥራ ኑረው ~ለሌሎች በመኖር ኑረው ~ አምላክህን በጥሩ በመጠርጠር ኑረው ~ በፍቅር ኑረው ~ ለሕይወት የሚገባትን ያህል ዋጋ በመስጠት ብቻ ኑረው . . እንዲያ ከኖርክ በርግጥም ሕይወትን ኖርክ እነኝህን ቃላቶች ደግመህ አጢናቸው ኢማን፣ ፍቅር፣ ተስፋ፣ በጎ ሥራ፣ ጥሩ እሳቤ .... የተባረከ ጁሙዓ ይሁንልን https://t.me/MuhammedSeidABX t.me/iqra78
إظهار الكل...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

አሸናፊዎች 1) hayat bint awel k hayiq 2)zinet bint husen k jama dagolo
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.