cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Campus Students

Campus Students news.

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
4 479
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
+130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
#For_All_Students   @ethioexambot ምን ምን ይዘዋል? 1️⃣ የብሄራዊ ፈተና ውጤቶች ✏️     ✅ ቦቶቻችንን የ(2010,2011,2012,2013) የፈተና ውጤቶችን ይዘዋል።    2️⃣ የፈተና መዘጋጃ ጥያቄዎች ከ8ኛ - 12ኛ       ✅ ለዘንድሮ ( 2014 ) ተፈታኞች የፈተና መዘጋጃ አዘጋጅተንላችኋል።       ✅ የሁሉም ትምህርት አይነቶች ጥያቄዎችን የምታገኙ ሲሆን      🧭 በሰአት የተገደበ ጥያቄና መልስ (quiz) መልኩ መፈተን ይችላሉ። 3️⃣ የመኪና አሽከርካሪነት ፈቃድ ፈተና 🚎     🚖 የDriving license የሁሉም ደረጃ ፈተና እና መልሶች በquiz መልኩ ቀርበዋል። 4️⃣ Resources / አስፈላጊ ነገሮች 📚      ✅ ለሁሉም የትምህርት ደረጃዎች የሚጠቅሙ ዲጂታል መጽሀፍትን የምታገኙበት ክፍል ነው። |➖➖➖➖➖➖➖➖| |🔹@ethiostudents |➖➖➖➖➖➖➖➖|
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ ወደ 9677 OK ብለው ይላኩ,የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን እየተማሩ ያልተገደበ የኢንተርኔትና የድምፅ ጥቅል ያሸንፉ!! ✅ የዚህ ሳምንት ሽልማት ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል(package)። ጥቅሉን ለማሸነፍ: ✅ ወደ 9677 OK ብለው ይላኩ። 🎁 የሳምንቱ ዕጣ አሸናፊ ከሆኑ የኢንተርኔት ጥቅል ወይም የድምፅ ጥቅል ወደ ስልኮ ይላክሎታል:: 🎉 መልካም እድል 🎉
إظهار الكل...
🎁 ይመዝገቡ 🆓 ነፃ ጥቅሎችን ያሸንፉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
የቴክኖሎጂ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ጥያቄዎችን በመመለስ በየእለቱ የተለያዩ የኢንተርኔትና የድምፅ ጥቅሎችን ያሸንፉ!! ✅ የዚህ ሳምንት ሽልማት ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል(package)። ጥቅሉን ለማሸነፍ: 1⃣ ወደ 9677 OK ብለው ይላኩ። 2⃣ የሚላክልዎትን ሊንክ በመጫን የስልክ ቁጥሮን አስገብተው ለጥያቄዎች ይዘጋጃሉ። 3⃣ የሚፈልጉት የጥያቄ አይነት መርጠው ሳይሳሳቱ ተከታታይ 10 ጥያቄዎችን መመለስ ብቻ ነው። 🎁 ሲያሸንፉ የኢንተርኔት ጥቅል ወይም የድምፅ ጥቅል ወደ ስልኮ ይላክሎታል:: 🎉 መልካም እድል 🎉
إظهار الكل...
🎁 አሁን ይመዝገቡ 🆓 ነፃ ጥቅሎችን ያሸንፉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
የቴክኖሎጂ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ጥያቄዎችን በመመለስ በየእለቱ የተለያዩ የኢንተርኔትና የድምፅ ጥቅሎችን ያሸንፉ!! ✅ የዚህ ሳምንት ሽልማት ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል(package)። ጥቅሉን ለማሸነፍ: 1⃣ ወደ 9677 OK ብለው ይላኩ። 2⃣ የሚላክልዎትን ሊንክ በመጫን የስልክ ቁጥሮን አስገብተው ለጥያቄዎች ይዘጋጃሉ። 3⃣ የሚፈልጉት የጥያቄ አይነት መርጠው ሳይሳሳቱ ተከታታይ 10 ጥያቄዎችን መመለስ ብቻ ነው። 🎁 ሲያሸንፉ የኢንተርኔት ጥቅል ወይም የድምፅ ጥቅል ወደ ስልኮ ይላክሎታል:: 🎉 መልካም እድል 🎉
إظهار الكل...
🎁 አሁን ይመዝገቡ 🆓 ነፃ ጥቅሎችን ያሸንፉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
የቴክኖሎጂ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ጥያቄዎችን በመመለስ በየእለቱ የተለያዩ የኢንተርኔትና የድምፅ ጥቅሎችን ያሸንፉ!! ✅ የዚህ ሳምንት ሽልማት ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል(package)። ጥቅሉን ለማሸነፍ: 1⃣ ወደ 9677 OK ብለው ይላኩ። 2⃣ የሚላክልዎትን ሊንክ በመጫን የስልክ ቁጥሮን አስገብተው ለጥያቄዎች ይዘጋጃሉ። 3⃣ የሚፈልጉት የጥያቄ አይነት መርጠው ሳይሳሳቱ ተከታታይ 10 ጥያቄዎችን መመለስ ብቻ ነው። 🎁 ሲያሸንፉ የኢንተርኔት ጥቅል ወይም የድምፅ ጥቅል ወደ ስልኮ ይላክሎታል:: 🎉 መልካም እድል 🎉
إظهار الكل...
🎁 አሁን ይመዝገቡ 🆓 ነፃ ጥቅሎችን ያሸንፉ ✅
#ArbaMinchUniversity አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ ገቢ ተማሪዎቹ አቀባበል አድርጓል። ዩኒቨርሲቲው ለመደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 4 ሺህ 994 ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል። @campus_group_ethiopia @campus_group_ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#SamaraUniversity በ2014 ዓ.ም ወደ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 13 እና 14/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 15 እስከ 17/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ • የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው • የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው • ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው • 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8) • ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ • የስፖርት ትጥቅ ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገጽ፦ www.su.edu.et መጎብኘት ትችላላችሁ፡፡ @campus_group_ethiopia @campus_group_ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#Update #JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 04 እና 05/2014 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል። አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ የሚያደርጉባቸው እና ትምህርታቸውን የሚከታተሉባቸውን ካምፓሶች ዩኒቨሲቲው አሳውቋል። Freshman Social Science, Freshman Teachers Education in Social Science እና Freshman Teachers Education in Natural Science የተመደባችሁ በዋናው ግቢ። Freshman in Natural Science የተመደባችሁ በጅማ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት እና በጅማ ግብርና እና ሕክምና ኮሌጅ ካምፓሶች። https://portal.ju.edu.et ላይ በመግባትና የአድሚሽን ቁጥር በማስገባት የተመደባችሁበትን ካምፓስ ማወቅ እንደምትችሉ ተገልጿል። @tikvahuniversity
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#SPHMMC በ2014 ዓ.ም የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የሕክምና ትምህርት ለመማር የተመረጣችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ግንቦት 15 እስከ 17/2014 ዓ.ም ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል። ወደ ኮሌጁ በምትሄዱበት ጊዜ፦ 👉 የ1ዐኛ እና 12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት ዋና እና ኮፒ 👉 ከ9-12 ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት ዋና እና ኮፒ 👉 8 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶግራፍ 👉 አንሶላ፣ ብርድልብስ እና የትራስ ልብስ 👉 የስፖርት ልብስና ጫማ ይዛችሁ እንድትሄዱ። ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጡ ተማሪዎችን ኮሌጁ የማናስተናግድ መሆኑን አስታውቋል። ለተጨማሪ መረጀ 0118965125 / 976 መጠየቅ ይቻላል፡፡ ምንጭ፦ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ሬጅስትራርና አልሙናይ ማናጅመንት ዳሬክቶሬት @campus_group_ethiopia @campus_group_ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#JimmaUniversity በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት የሥራ ርክክብ አድርገዋል። ነባሩ የሥራ አመራር ቦርድ ያከናወናቸው ሥራዎች፣ የገጠሙት ፈተናዎች እና በጅምር ላይ የሚገኙና በቀጣይ የሚከወኑ ሥራዎች ላይ ውይይት ተደርጓል። የአዲሱ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሠ መሆናቸው ይታወቃል። በጤና ሚኒስቴር በተከናወነው የሥራ ርክክብ፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጀማል አባፊጣ (ዶ/ር) ለነባሩ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት የምስክር ወረቀት እና የምስጋና ስጦታዎችን አበርክተዋል። @campus_group_ethiopia @campus_group_ethiopia
إظهار الكل...