cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

TEWEDAJ OFFICIAL

IG-https://instagram.com/tewedi_bk_offical TIKTOK- tiktok.com/@tewedaj_be Contact me @tewedio

إظهار المزيد
Ethiopia6 051Amharic5 446الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
976
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-97 أيام
-2430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
ዘወትር ረቡዕ በ 11፡30 በብሔራዊ ቴአትር
إظهار الكل...
2👏 2
ከብዙ ሺ ቃላት አንድ ድርጊት ሰው ልብ ውስጥ ይቀራል። @tewedivib @tewedivib @tewedivib
إظهار الكل...
إظهار الكل...
إظهار الكل...
00:47
Video unavailableShow in Telegram
Jazmin dance company በ juvuntus club ተከፈተ አድራሻ :- መስቀል አደባባይ ጀርባ ጁቬንቱስ ክለብ የስልጠና ቀን፦ቅዳሜ እና እሁድ (ከ4:00 -       6:00 ሰዓት ክፍያ ፦ 600 ብር ብቻ ለመመዝገብ ይደውሉ O922 85 14 ዐዐ 0921 62 63 11
إظهار الكل...
ይቅርታ ! አንድን ሰው ይቅርታ ስትጠይቀው ተሳስተሀል ማለት አይደለም፤ ግን ትክክል ከሆነው ሀሳብህ በላይ ያንን ሰው ታስበልጠዋለህ ማለት ነው። ስለዚህ ይቅርታ ማለት በፍፁም እንዳትፈራ ወዳጄ! @tewedivib @tewedivibe @tewedivibe
إظهار الكل...
06:24
Video unavailableShow in Telegram
👤 • አብነት አጎናፍር 🎶 • የቀረሽ ይመስለኛል የምወዳችሁ ይሄን የሙዚቃ ቪዲዮ ልጋብዛችሁ ፈልጌለሁ። ለማስታወቂያ ነው ብላችሁ በፍፁም እንዳታስቡ ። ይሄን ስራ የሙዚቃውን ሀይል በቪዲዮ የበለጠ ዋጋ እንዲሰጠው አድርጎታል።እንግዳሰዉ ሀብቴ(ቴዲ) በዚህ የሙዚቃ ክሊፕ ላይ የዘፈኑን ግጥም እና የሙዚቃውን ስሜት ፣ የምታውቁት የደረሰባችሁ ህመም እስኪመስላችሁ ድረስ ከብቃት በላይ ሆኖ ስሜቱን ያገባባችኅል። የእውነት በጣም በደስታ ተጋበዙልኝ :: @tewedivibe @tewedivibe @tewedivibe
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የምወዳችሁ ``ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።`` የደስታ ብቻ ያግኛችሁ። 🙏🙏 @tewedivib @tewedivib @tewedivib
إظهار الكل...