Smartstudy Stream
الذهاب إلى القناة على Telegram
እናስተምራለን ስንል - ሀገር የሚኮራበት እና ሀገር የሚረከብ ኩሩ ዜጋ እናፈራለን ማለታችን ነው። 💥🥇🏆 ══════════════ @SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
إظهار المزيد3 174
المشتركون
+824 ساعات
+837 أيام
+23330 أيام
جاري تحميل البيانات...
جذب المشتركين
سبتمبر '26سبتمبر '26
سبتمبر '26
+255
في 2 قنوات
أغسطس '26
+90
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+106
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+371
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '26
+534
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+187
في 4 قنوات
Get PRO
مارس '26
+202
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+116
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+306
في 6 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+312
في 6 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+168
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+405
في 9 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+649
في 5 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 29 سبتمبر | +3 | |||
| 28 سبتمبر | +9 | |||
| 27 سبتمبر | +10 | |||
| 26 سبتمبر | +7 | |||
| 25 سبتمبر | +12 | |||
| 24 سبتمبر | +8 | |||
| 23 سبتمبر | +21 | |||
| 22 سبتمبر | +18 | |||
| 21 سبتمبر | +16 | |||
| 20 سبتمبر | +10 | |||
| 19 سبتمبر | +8 | |||
| 18 سبتمبر | +10 | |||
| 17 سبتمبر | +10 | |||
| 16 سبتمبر | +7 | |||
| 15 سبتمبر | +6 | |||
| 14 سبتمبر | +1 | |||
| 13 سبتمبر | +5 | |||
| 12 سبتمبر | +3 | |||
| 11 سبتمبر | +2 | |||
| 10 سبتمبر | +1 | |||
| 09 سبتمبر | +5 | |||
| 08 سبتمبر | +7 | |||
| 07 سبتمبر | +8 | |||
| 06 سبتمبر | +5 | |||
| 05 سبتمبر | +10 | |||
| 04 سبتمبر | +6 | |||
| 03 سبتمبر | +10 | |||
| 02 سبتمبر | +4 | |||
| 01 سبتمبر | +33 |
منشورات القناة
#High_Quality Ministry Exam
Grade 8 All subjects 2015 E.C
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
| 2 | 💥Updates Grade 12 result....
🌀 የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ውጤት...
ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 እኢአ
ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ይለቀቃል
ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች፡-
በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
በቴሌግራም፡ https://t.me/EAESbot
አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284
══════════════
🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬! | 2 091 |
| 3 | #የ12ኛ_ክፍል_ብሔራዊ_ፈተና_ውጤት 2018/2026
💥 የፈተናው ውጤት መች ይፋ ይደረጋል?
ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
🌀 ውጤቱ ምን ይመስላል?
በአጠቃላይ 550,210 ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አምጥተው ማለፍ የቻሉት 12.8 በመቶ (70,544 ተማሪዎች) ናቸው።
🔹 ተፈጥሮ ሳይንስ፡ 16.5% አልፈዋል
🔹 ማህበራዊ ሳይንስ፡ 8.33% አልፈዋል
🌀 ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች/ከተማ አስተዳደሮች በቅደም ተከተል፦
1. አዲስ አበባ (32.4%)
2. ሐረሪ (22.76%)
3. አማራ (15.0%)
4. ድሬደዋ (11.92%)
5. ትግራይ (11.2%)
💥 ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ?
በተፈጥሮ ሳይንስ፦
591.6 / 600 (ወንድ) - ከኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ
583 / 600 (ሴት) - ከእንጅባራ አገው ምድር ት/ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ፦
* 576.25 / 600 (ወንድ) ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት
* 569 / 600 (ሴት) ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት
🔹 የትምህርት ቤቶች ሁኔታ፦
100% ያሳለፉ ት/ቤቶች፦ 88 ትምህርት ቤቶች (ከነዚህም ውስጥ 37 በኦሮሚያ እና 24 በአዲስ አበባ ይገኛሉ)
ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ት/ቤቶች፦
585 ትምህርት ቤቶች
🔹 በኦንላይን እና በወረቀት ከተፈተኑት፦
በኦንላይን ከተፈተኑት፦ 18.37% አልፈዋል
በወረቀት ከተፈተኑት፦ 4.2% አልፈዋል
🔹 ስለ ሬመዲያል (Remedial) ፕሮግራም፦
በዘንድሮው የሬመዲያል ፕሮግራም የሚወሰደው የተማሪዎች ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን የመቁረጫ ነጥቡ ወደፊት ይፋ የሚደረግ ይሆናል።
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 | 1 758 |
| 4 | የአዲሱ ስርዓተ-ትምህርት መጽሀፍ
Textbooks based on the #New Curriculum
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የተማሪ መማርያ መፅሐፍ ከኬጂ ጀምሮ በዚህ ቻናል ስለሚገኝ የሚፈልጉትን አውርደው መጠቀም ይችላሉ ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
KG 1 KG 2 KG 3
GRADE 1 GRADE 2 GRADE 3
GRADE 4 GRADE 5 GRADE 6
GRADE 7 GRADE 8 GRADE 9
GRADE 10 GRADE 11 GRADE 12
══════════════
🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬! | 2 349 |
| 5 | የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።
በኦንላይን/Computer-Based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር ፈተናቸውን እንደሚወስዱ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡
በዚህም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡
ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገልግሎቱ አሳውቋል።
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 | 2 292 |
| 6 | +8 GRADE 12 MODEL EXAM
Second semester
May-2018E.C/2026 G.C
By:
Addis Ababa City Administration Education Bureau
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬! | 3 377 |
| 7 | sticker.webp | 2 238 |
| 8 | +2 #High_Quality Ministry Exam
Grade 8 All subjects 2015 E.C
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬! | 3 079 |
| 9 | +5 GRADE 8 MODEL EXAM
Second semester
May-2017E.C/2025 G.C
By:
Addis Ababa City Administration Education Bureau
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬! | 2 613 |
| 10 | 🌀 G-6 Ministry 2017 E.C
✨አማርኛ ✨አካባቢ ሳይንስ
✨English ✨ግብረ ገብ
✨ሒሳብ
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬! | 1 587 |
| 11 | +4 GRADE 6 MODEL EXAM
Second semester
May-2017E.C/2025 G.C
By:
Addis Ababa City Administration Education Bureau
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬! | 1 855 |
| 12 | What do you want to see posted next? | 1 321 |
| 13 | Revised 2018 Exam Schedule for
Grades 1-12.
By: AACAEB
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬! | 2 228 |
| 14 | +5 GRADE 8 MODEL EXAM
Second semester
May-2018E.C/2026 G.C
By:
Addis Ababa City Administration Education Bureau
Join🔻
══════════════
• https://t.me/ETMathsNetwork
• Don't forget to react and share.
•♥️•♥️ Many Thanks ♥️•♥️•
𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋 | 2 543 |
| 15 | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
🌀 የ6ኛ ክፍል ፈተና
ሰኔ 8 - 10/2018
🌀 የ8ኛ ክፍል ፈተና
ሰኔ 11 - 12/2018
🧤በአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጠቃላይ
የ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች በ199 የመፈተኛ ጣቢያዎች
የ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች በ201 የመፈተኛ ጣቢያዎች
ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡
መልካም ፈተና
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬! | 2 527 |
| 16 | +5 GRADE 8 MODEL EXAM
Second semester
May-2017E.C/2025 G.C
By:
Addis Ababa City Administration Education Bureau
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬! | 3 081 |
| 17 | sticker.webp | 2 244 |
| 18 | +4 GRADE 6 MODEL EXAM
Second semester
May-2017E.C/2025 G.C
By:
Addis Ababa City Administration Education Bureau
══════════════
🍁@SmartstudyStream
◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬! | 3 252 |
| 19 | Voting is over.
The majority-chosen vote (previous year Model exams) will be posted for grade 6, 8, and 12.
Thanks for participating. Watch for the next vote. | 1 525 |
| 20 | What do you want to see posted next | 8 552 |
