cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

°•°ቀልድና ቁምነገር😅

╠W╣╠E╣╠L╣╠C╣╠O╣╠M╣╠E ★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን👌 👉Profile የሚሆኑ ፎቶሆች 😉 👉በጣም አስቂኝ ቀልዶች 😂 👉አስደናቂ ክስተቶች 😯 👉ድንቃ ድንቅ 😮 * * * lift የሚል ምቀኛ ብቻ ነዉ Creator @Tsega_Ye_Ema @Kalita21 @arobiiii #Um_Endu #kemem

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
189المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

😂😭😡😳😊😒🤔😝😜😍😘😁🙈😱🥺😋🥱🤩🥺😇🥰school life
إظهار الكل...
ተወዳጁ ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) ባጋጠመው የልብ ህመም ምክንያት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሜድስታር ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ሀሙስ ግንቦት 11, 2014 በተወለደ በ57 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ዶክሌ ላለፋት ሁለት አስርተ አመታት በኮሜዲው ዘርፍ አዝናኝ፣ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል የኮሜዲ ስራዎችን ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወቃል። ወንድወሰን ሀገራችን ካፈራቻቸው ብርቅዬና ግንባር ቀደም ኮሜዲያኖች አንዱ ሲሆን ባለትዳርና የ5 ልጆች አባት ነበር። የኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ የቀብር ስነስርአት የሚፈጸመው በትውልድ ሀገሩ ኢትዩጵያ ስለሆነ ለዚህም ማስፈጸሚያ የሚሆን እና ቤተሰቦቹን ለመርዳት ይህ የጎፈንድሚ አካውንት ተከፍቷል። ወዳጅ ፣ዘመድ፣ ጓደኞቹ ፣አድናቂዎቹ ና መላው የጥበብ አፍቃሪያን ይህ ታላቅና አይተኬ ኮሜዲያን በክብር ይሸኝ ዘንድ የበኩላችሁን አስተዋጽዖ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን! ነፍስ ይማር 🙏Ezra Profile pictures SHARE @Ezra_profile_p SHARE @Ezra_profile_p
إظهار الكل...
📱Join us, @Mudenyaz
إظهار الكل...
Antam wand honekena 😂😂😂🙆‍♀ 🦋🦋 @bethalaaa 🦋🦋 🦋🦋 @bethalaaa 🦋🦋
إظهار الكل...
😃 ወይ ምርቃና 😉 አንድ አዲስ ቃሚ ከጓደኞቹ ጋር እየቃመ ተነስቶ ሽንት ቤት ይሄዳል። ደርሶ ሲመለስ ግን አጎንብሶ ደረቱ ከጉልበቱ ጋር ተጣብቆ ይመጣል። ጓደኞቹ "ምን ሆንክ? ... ምን ሆነህ ነው?" እያሉ በጥያቄ ሲያጣድፉት... እያቃሰታ "ወገቤን አመመኝ ! ቀጥ ማለት አልቻልኩም.." ይላቸዋል። እነሱም ወዲያው አፋፍሰው በፍጥነት ዶክተር ጋር ይዘውት ይሄዳሉ። ልጁም ዶክተሩ ጋር በገባ በደቂቃ ውስጥ ቀጥ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል። በልጁ ቶሎ መዳን የተደናገጡት ጓደኞቹም በፍጥነት ወደ ዶክተሩ ሄደው ... "ዶክተር ጓደኛችን ምን ሆኖ ነበር ? .. እንዴትስ በዚህ ፍጥነት ተሻለው?" ሲሉ ዶክተሩን ይጠይቁታል... ዶክቱሩም በንዴት መለሰላቸው ... "ባካችሁ ጓደኛችሁ ምንም አልሆነም ! ... መርቅኖ የሸሚዙን ቁልፍ ከሱሪው ቁልፍ ጋር ቆልፎት ነው !!" 😂😂😂😂😂 መልካም ምሽት @Mudegnea
إظهار الكل...