cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

@ B B C C F C

Welcome to BBCCFC Channel Bezi channel no debert just feta😎😃😃 https://t.me/BBC_CFC FO_funny JOKS_funny GIFS_funny MEMEs 😂TO MAKE UR SELF ፈታ😂 ❤️ WE ARE YOUR #1 CHOICE❤️ join one of The biggest channel in ethiopia ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለአስተያየቶ👉 @Sey_a

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
195
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
Nazu

@ King

የ8 አመቱ baby በጣም ተናዶ እያለ አባት- baby እንካ ከሱቅ ለስላሳ አምጣልኝ baby- coca ነው pepsi dad- coca🙄🙄 baby- diet ወይስ normal dad- normal🤔 baby- ጠርሙዝ ወይስ ቆርቆሮ dad- ጠርሙዝ😏 baby- 500 ml ወይስ 1 litre dad- ኡፍ ምናባክ ሆነካል? በቃ ውሃ ይዘህ ና 😠😠 baby- normal ወይስ mineral dad- mineral baby- ቀዝቃዛ ወይስ ከውጪ dad- በመጥረጊያ አናትህን ሳልተረትረው ሂድ😠😠😠😡 baby- በእንጨት ወይስ ፕላስቲክ መጥረጊያ dad- አቁም ማላገጥህን አንተ ትንሽ እንስሳ😬😬 baby- ላም ወይስ አሳማ dad- ደደብ ሂድ ውጣልኝ አይንህን እንዳላየው🤕🤕 baby- አሁን ወይስ በኋላ dad- አሁኑኑ🗣🗣🗣 baby- ገፍትረከኝ ወይስ እራሴ dad- በጣም ተናዶ... እገልካለው👁👁 baby- በሽጉጥ ወይስ በቢላዋ dad- ተኩሼ ነው የምገልክ አንተ የማትረባ baby- ራሴን ወይስ ሆዴን dad- በብስጭት ፌንት😡😈😈 baby- ሞተህ ነው ተኝተክ 😂😂😂😂😂😂😂😖 @reditaye
إظهار الكل...
Ema፡ ቆንጆ ነኝ ? Aba፡ አይደለሽም። Ema: እሺ ትወደኛለህ ? Aba፡ አልወድሽም። Ema: ትፈልገኛለህ ? Aba፡ አልፈልግሽም። Ema: በአእምሮህ ግን ውልብ እላለሁ? Aba፡ አትይም። Ema፡ እሺ ትቼህ ብሄድ ታለቅሳለህ ? Aba፡ አላለቅስም። Ema፡ ምንም ነገር አታደርግልኝም? Aba፡ አላደርግም። Ema፡ ከአንተና ከእኔ ህይወት ምረጥ Aba፡ የኔን። Ema: ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች ሄደች ፡፡ Aba: ተከተላትሎ ያዝ አደረጋት……👉የማልወድሽ ስለማፈቅርሽ ነዉ ፡፡ 👉የማልፈልግሽ ስለምታስፈልጊኝ ነው። 👉ቆንጆ ያልሆንሽበት ምክንያት "በጣም ቆንጆ" ስለሆንሽ ነዉ፡፡ 👉በአእምሮየ ውልብ ብለሽ ማታውቂው ሁሌም አእምሮየ ውስጥ ስለሆንሽ ነዉ፡፡ 👉ትተሽኝ ብትሄጂ የማላለቅሰዉ ቀድሜሽ ስለምሞት ነዉ፡፡ 👉ምንም ነገር የማላደርግልሽ ሁሉንም ነገር ላንቺ ስለማደርግ ነዉ፡፡ 👉ከአንቺ ህይወት ይልቅ የኔን ህይወት የመረጥኩት ህይወቴ አንቺ ስለሆንሽ ነዉ፡፡ Oww 😭😭❤😭
إظهار الكل...
🤔ለፈገግታ😁 👱አንዱ ሰውዬው ወንዝ ዳር ቁጭ ብሎ ያለቅሳል😭😭😭 👀ይህንን የተመለከተ አንድ🙎‍♂ ሰው ወደ እርሱ ይመጣና "ለምንድነው የምታለቅሰው?" ይለዋል 👱ሰውዬውም " አንድ ማንኪያ ሙሉ ስኳር እዚህ ወንዝ ውስጥ ጨምሬ የወንዙን ውሃ ብቀምሰው ምንም አይጣፍጥም"😢ሲለው 🙎‍♂፡ ሌላኛው ሰውዬ ሳቁን ይለቀዋል😂፡፡ 👱ሰውዬው----"ምን ሆነህ ነው የምትስቀው?"😡ይለወን  " " " " " " " " 🙎‍♂አንተ ጅል! መጀመሪያ አታማስለውም ነበር ብሎ ቁጭ
إظهار الكل...
😂😂😂😂 Share 👇 Welcome to BBCCFC Channel Bezi channel no debert just feta😎😃😃 https://t.me/BBC_CFC FO_funny JOKS_funny GIFS_funny MEMEs 😂TO MAKE UR SELF ፈታ😂 ❤️ WE ARE YOUR #1 CHOICE❤️
إظهار الكل...
IMG_0184.MP41.44 MB
😂😂😂😂 Share 👇 Welcome to BBCCFC Channel Bezi channel no debert just feta😎😃😃 https://t.me/BBC_CFC FO_funny JOKS_funny GIFS_funny MEMEs 😂TO MAKE UR SELF ፈታ😂 ❤️ WE ARE YOUR #1 CHOICE❤️
إظهار الكل...
IMG_0747.MP41.10 MB
😂😂😂😂 Share 👇 https://t.me/BBC_CFC https://t.me/BBC_CFC https://t.me/BBC_CFC Welcome to BBCCFC Channel Bezi channel no debert just feta😎😃😃 https://t.me/BBC_CFC FO_funny JOKS_funny GIFS_funn
إظهار الكل...
7.87 KB
#ህይወቴ #ክፍል1 የእውነተኛ ታሪክ መልካም ነው ንባብ፡፡ ባለታሪክዋ እንዲህ ስትል ነው ያጫወተችኝ፡፡ ስሜ ሳራ ይባላል ተወልጄ ያደግሁት ቦሌ አትላስ ሆቴል አካባቢ ነው ለቤተስቦቼ የሁለተኛ ልጅ ነኝ፡፡ ታላቅ ወንድም አለኝ ሄኖክ ይባላል በቅፅል ሰሙ(እርግማን)ይሉታል 10ኛ ክፍል ውጤት ስላልመጣለት ሰፍር ውስጥ ቁጭ ብሎ አንዱን ካንዱ በማደባደብና የተሸነፈውን በመደብደብ ይታወቃል አንዳንዴም ታክሲ ተራ አካባቢ ሄዶ ትንሽ ብር ስብስቦ ይመጣል በቃ ባጠቃላይ ቦዘኔ ነው፡፡ እናታችን ከሞተች በኃላ እንዲያውም ብሶበታል ይጠጣል ፣ይቅማል፣ያጨሳል፤የተለያዬ ሴቶችን ይዞ ያድራል በቃ አባታችንም ካቅሙ በላይ ስለሆነበት አይናገረውም ዝምታን መርጧል፡፡ እኔ እናታችን ስትሞት የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እንደምንም ብዬ 10 ኛ ክፍልንም በአባቴ ሀይል ተማርኩ ውጤቴ ብዙም ጥሩ ስላልነበር 11 ኛ ክፍል መግባት አልቻልኩም ነገር ግን ውጤት ቢመጣልኝም ኖሮ ትምህርት የመቀጠሌ ነገር አይታስብም -' አባታችን ከቀን ወደ ቀን ኑሮ እየከበደው እኛንም በተለይ እኔን ይረሳኝ ጀመር አንዳንዴማ ሳልበላ አድራለው አንዳንዴ ደግሞ ወንድሜ እሱም ቀፋፍሎ ባገኝው ብር ለኔም እራት ይዞልኝ ይመጣል፡፡ ኑሮ ከበደን አባቴ በወንድሜ ይጠላው የነበረውን ማጨስና መጠጣት እሱም ጀመረው በቃ ቤታችን ትርምስምሱ ወጣ ብቻዬ ቀረሁኝ ስራ እንዳልስራ አባቴ አይቻልም ብሎ ከለከለኝ ብቻ ለጊዜው ትንሽም ብትሆን ብር ይስጠኛል ፡፡ እኔ ግን በቃ ግራ ገብቶኛል ወጣ ብዬ ስራ መፍለግ እንኳን አልቻልኩም የሚያውቁኝ ሁሉ የእርግማን እህት መጣች ብለው ይሸሹኛል ከኔ ጋ ታየ የተባለው ሰው ሁሉ እርግማን በቃ ምንም ሳያጣራ ይደበድባቸዋል ለዛም ይፈሩኛል ስለዚህ አማራጬ እቤት ውስጥ ተቀምጦ የአባቴን እጅ መጠበቅ ሆነ ስራየ፡፡ አንድ ቀን ግን ያልጠበቅሁት ነገር ተፍጠረ.... https://t.me/BBC_CFC https://t.me/BBC_CFC .part2 ይቀጥላል✍
إظهار الكل...
@ B B C C F C

Welcome to BBCCFC Channel Bezi channel no debert just feta😎😃😃

https://t.me/BBC_CFC

FO_funny JOKS_funny GIFS_funny MEMEs 😂TO MAKE UR SELF ፈታ😂 ❤️ WE ARE YOUR #1 CHOICE❤️ join one of The biggest channel in ethiopia ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለአስተያየቶ👉 @Sey_a

#እውነተኛ__አጭር___ታሪክ "እንቁላሉ ስንት ስንት ነው?" ስትል ጠየቀቻቸው… "አንዱ እንቁላል 4 ብር ነው " ልጄ በማለት መለሱ፣ እማማ… "አምስቱን እንቁላል በ10 ብር ልወሰደው?…" ስትል ደግማ ጠየቀቻቸው … "አይጎዳኝም ብለሽ ነው ልጄ?"…በማለት ደከም ባለ ድምፅ መለሱላት… "ከፈለጉ ይሽጡ፣ ካልፈለጉ ግን በቃ መሄዴ ነው…" አለች፣ ጠንከር ባለ ድምፅ… እማማ ትንሽ አሰቡና ቀና ብለው አይተዋት… "እስካሁን ምንም አልሸጥኩም፣ ባያዋጣኝም እንደ መጀመሪያ ገድ ልቁጠረውና ልሽጥልሽ፣ የፈለግሺውን ያህል እንቁላል በፈለግሺው ዋጋ ውሰጂ…" ሲሉ በደከመ ድምፅ ተናገሩ… ዘንቢሏን አውጥታ 5 እንቁላል መርጣ አስገባች፣ ከበርካታ 100 ብሮች መካከል ነጠላ 10 ብር አውጥታ ወርውራላቸው እየተጣደፈች የሚያምረው ዘመናዊ መኪናዋ ውስጥ ገባች… የአሸናፊነት ስሜት ተሰምቷታል… … ከጓደኛዋ ጋር ወደ አንድ ዘመናዊ ሬስቶራንት ገብተው የሚፈልጉትን አዘዙ…ትንሽ በልተው ብዙ አተረፉ። ተዝናኑ። ሂሳቡ ሲመጣ ቢሉ ላይ 1420 ብር ይላል ። ከቦርሳዋ ውስጥ 1500 ብር አውጥታ ሰጠች ። መልሱን ለሪስቶራንቱ ባለቤት ቲፕ እንዲሆነው ነግራው ወጥተው ሄዱ… … ይህ ድርጊት ለሬስቶራንቱ ባለቤት አዲስ አይደለም፣ ለእንቁላል ሻጮ ግን አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ ነው… ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ※ከድሆችና ከምስኪኖች የምንፈልገውን ለማገኘት የበላይነታችንን ለማሳየት የምንጥረው ለምንድን ነው? የእኛን እርዳታ ለማይፈልጉትስ ቸር ሆነን ለመታየት ለምን እንፈልጋለን? . ለሚገባው እንስጥ (መልዕክታችን ነው፡፡) ❤️❤️ https://t.me/BBC_CFC https://t.me/BBC_CFC
إظهار الكل...
@ B B C C F C

Welcome to BBCCFC Channel Bezi channel no debert just feta😎😃😃

https://t.me/BBC_CFC

FO_funny JOKS_funny GIFS_funny MEMEs 😂TO MAKE UR SELF ፈታ😂 ❤️ WE ARE YOUR #1 CHOICE❤️ join one of The biggest channel in ethiopia ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለአስተያየቶ👉 @Sey_a

@Dancer_Henok ✌JOIN.....for my Channel. ✌Plž Share me ur #friends #family #Groups #Channels... @Dancer_Henok @Dancer_Henok 🙏🙏
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.