cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Official Fî¥ørïñã maker girl

Nw music🎶 Old Music🎷 Funi video😂 Gexem& ababalochi😍 Meme video😄 Love pic& xeksoch Cover😘 @EnatyeM27 @MetiM5

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
200
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

❤️❤️❤️"ትመጣለች ብዬ"❤️❤️❤️ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ይሄም ግጥም በአንዱ ጓደኛዬ😘 ትህዛዝ ነዉ የፃፍኩት ተጋበዙልኝ። እናም ለናፈቃችሁ ሰዉ ጋብዙልኝ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🎤🎤 ✍✍&🗣🗣:Meli (ሜላት መሳይ) 😍😍""Tmaxalach bye 🥺"" መልካም ምሽት 💨💨💨💨💨💨💨💨💨💨 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋 💨💨💨💨💨💨💨💨💨💨
إظهار الكل...
የመጀመሪያዬ😘 ልንገርሽ ሁለት ነገሮችን እወዳለው.... ፅጌሬዳን🌹 እና አንቺ👩‍🦰 ...ፅጌሬዳን🌹 ለአጭር ጊዜ አንቺን ግን ለቀሪ ሂወቴ በሙሉ...
إظهار الكل...
😍ትዝታ😍 መልካም ቀን
إظهار الكل...
😔😔
إظهار الكل...
❤️
إظهار الكل...
​​Michael Belayneh Liwedat New Mesel Lyrics ይመጣል ናፍቆቷ ላያስተኛኝ ምሎ የልቤን መሳነፍ ምእራፍ ተከትሎ ደጋግሞ ካይኔ ላይ ምስሏ ይከሰታል አብዝቼ ያሰብኩት ሰው እንደሷ የታል ተናውጣለች ነብሴ በእንግዳ ማእበል ግን ሳለይው እንዴት አፈቀርኳት ልበል በትር እንደቃጣች አልመክት በክንዴ ለዛ ልብ ታጋይ ልረታ ነው እንዴ ተፈጥራ እንጅ ይውደድሽ ተብላ ስሜቴን ምን ለየው ከሌላ ከሌላ መላመድ አልለው ገና በሳምንቱ አይኖቿን መናፈቅ ምንድነው ምክንያቱ ልወዳት ነው መሰል ልቤን ጠረጠርኩት እንደሷ ሰው የታል በጋህድ ያወደስኩት ልወዳት ነው መሰል ልቤን ጠረጠርኩት እንደሷ ሰው የታል በአይኔ ያፈቀርኩት ይመጣል ናፍቆቷ ላያስተኛኝ ምሎ የልቤን መሳነፍ ምእራፍ ተከትሎ ደጋግሞ ካይኔ ላይ ምስሏ ይከሰታል አብዝቼ ያሰብኩት ሰው እንደሷ የታል ዉበት ሰጧት እንጂ ልቤ እሷን ማለቱ ምን ያቆነጃታል ታድያ በየለቱ ልወዳት ካልሆነ ፍቅሯ ሊቆራኘኝ እሷን ብቻ ሚያሰኝ ምን ነገር አገኘኝ ናፍቂያት ያችን አደይ መሳይ ደስ ይለኛል ደግሞ ተገኝታ አይኖቿን ሳይ ስሰነብት ሌት ቀን ሲቆጠር ፍቅሯ ክንፍ አርጎኝ መታየቴ አይቀር ልወዳት ነው መሰል ልቤን ጠረጠርኩት እንደሷ ሰው የታል ሳላውቅያመንኩት ልወዳት ነው መሰል ልቤን ጠረጠርኩት እንደሷ ሰው የታል በደግ ያስታወስኩት ልወዳት ነው መሰል ልቤን ጠረጠርኩት እንደሷ ሰው የታል በጋህድ ያወደስኩት ልወዳት ነው መሰል ልቤን ጠረጠርኩት እንደሷ ሰው የታል በአይኔ ያፈቀርኩት ✍️Lyrics By @jo_ynwa Fpr More Join Us @cover_musics
إظهار الكل...
@cover_musics⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣

​​Yohanna Endelbwa Lyrics አይገደን የመጠን ስፋት ጥበቷ ጎጇችን ግልፅነት ጌጧ ውበቷ (አዝማች) 2x ላይጠቁም ያንተ ባይ የሷም ሰው ላይገባ ሳላይ ፍፁም ሌላ ሳይርቅ ከኔ ቀልቧ ግማሽ በሀሳቧ ሄጄ ለኔም ግማሽ ቀርባ የኛ ቤት የኛ ነው ነው እንደልቤ እንደልቧ በግፊት ያልመጣ ፍቅራችን በምልጃ ሆኖ በኔ በሷ ፍፁም ይሁን ፍርጃ ከእኔ ከእሷ ውጪ ሳታደርስ ደጇ ጣልቃ ገቢም ሳይኖር ብለን እንጃ እንጃ ትቶ ጎረቤቱን ሰው ሊኖር እንደቤቱ ያስገድደዋል አለም ያስገድዳል እውነቱ ሁሉም እንደዕውቀቱ ሲሆን ማገር ለቤቱ ያወጣል ከመንቀዥቀዥ ያዋጣዋልም ቤቱ ወላጅነት መልካም ጓዳ አልፎ ካልነካን ወዳጅነት ጥሩ ቤት ካላለካካን አይቅርብን ያረጉት ቅብጠት ያልነካካን ላይሰፋን ላይጠበን ነን በልክ የለካን አይገደን የመጠን ስፋት ጥበቷ ጎጇችን ግልፅነት ጌጧ ውበቷ (አዝማች) 2x የራስ መንገድ አይቶ ጎጆ መስራት እንጂ አብሮ ከማይኖር ሰው ደግሞ ምን ሊረባ ቅጂ ጀርባስ ለምን ይሰጥ ልሁን ላለ ነጂ ያበዛ አይን ኑሮ ውሎ አድሮ ከርሞ ሊል እጅ እጅ ትቶ ጎረቤቱን ሰው ሊኖር እንደቤቱ ያስገድደዋል አለም ያስገድዳል እውነቱ ሁሉም እንደዕውቀቱ ሲሆን ማገር ለቤቱ ያዋጣል ከመንቀዥቀዥ ያዋጣዋልም ቤቱ ወላጅነት መልካም ጓዳ አልፎ ካልነካን ወዳጅነት ጥሩ ቤት ካላለካካን አይቅርብን ያረጉት ቅብጠት ያልነካካን ላይሰፋን ላይጠበን ነን በልክ የለካን አይገደን የመጠን ስፋት ጥበቷ ጎጇችን ግልፅነት ጌጧ ውበቷ For More Join Us @cover_musics
إظهار الكل...