cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

RY entertainment

🎭ጠላትህን ስታገኝ ፈገግ በል ጥንካሬህን ይመለከታል፡፡ 🎭ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል፡፡ 🎭የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል፡፡ 🎭አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄 For your comment @RY_comment_bot for any suggestion @RobaRobel , @Yel_man

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
305
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

2.51 MB
إظهار الكل...
Ride Birr

✅Withdraw Channel Join And See Success Proofs✅

https://t.me/joinchat/AAAAAFdoFEM5rVBqYkoyDA

5.10 KB
ማታ ማታ የሚበራው ትል የት ገባ እለዋለው መብራት ሀይል አስገድሎታል አለኝ😂🤣
إظهار الكل...
(1)😍ያላንቺ እኮ መተንፈስም አልችልም ! አፈቅርሻለው... ውዷ አፍንጫዬ😍 (2) አፈሪካ ውስጥ በስነ - ስርዓት የሚከበረው ማስጠንቀቂያ "battery low !" የሚለው ብቻ ነው😍😍:: (3)😍❤️ከአንድ ስው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡ ውስጥህ ያለው ልብ ሳይሆን' memory card' ነው፡😋😋 (4)😂😍አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ፡ እስካሁን ድረሰ ገነት ውስጥ በኖርን ነበር፡፡ ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን በበሉት ነበር፡፡ (5)😂😂ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት ( sex) አንፈጽምም ብለው ቢያምጱ ኖሮ፡ ወንዶች በ 30 ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር፡፡ 😜😜😜 (6)😚😋ትዳር እያለህ ከተማሪ ሴቶች ጋር መውጣት ደስ የሚልህ ከሆነ ለሚስትህ የተማሪ ዬኒፎርም ግዛላት😉 (7)የሳቀልኝ ሁሉ ስው እየመሰለኝ ጠላቴን ስጠብቅ ወዳጄ ገደለኝ (8)ተናጋሪ ሁሉ አዋቂ አይደለም ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ አይደለም፡፡ @RY_entertainment
إظهار الكل...
አሁንማ ለዚህ ህዝብ በሂሊኮፕተር ጸበልና ዘምዘም መረጨት ሳይኖርበት አይቀርም💦
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.