192
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
🧿 ዝንብ ለማባረር ሽጉጥ አታወጣም እኮ! አየህ አንዳንድ ሰዎች የሚሰድቡህን የሚሰጡህን መጥፎ አስተያየት እንደ ትልቅ ነገር ቆጥረህ ከማዘን እንደ ዝንብ እሽሽሽ ብለህ ማባረር ብቻ ነው ያለብህ።
ስለምትሰራ እኮ ነው እንከን የሚያወጡብህ፤ የሚሰሩ እጆች ደግሞ ይሳሳታሉ በመጥፎ ንግግሮች ሁሌ አያዝኑም፤ ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹ ግን ይራመዳሉ...ከንቱዎች መቶ ጊዜ ስለድክመትህ ያወራሉ አንተ ድምፅህን አጥፍተህ ትሰራለህ!
አስደሳች ጁምአ ተመኘንላችሁ🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!