330
المشتركون
-224 ساعات
-87 أيام
-1730 أيام
أرشيف المشاركات
330
ኖትኮይኖች probably nothing ብሎ ጉድ ሰሩን አይደል 😭
ፌክ ነው ብሎ ያልሰራ ነው ስሜቱን ሚረዳው 😭😂😂
ኤፊ ....😂😂
https://t.me/simatechnology
330
ኦንቼንን ጀምሩ ተስፋ አትቁረጡ የቻላቹትን ሰብስቡ እኔ እስካሁን ትልቅ ያየሁት 6.5m ነው ለዛ ተስፋ አትቁረጡ የቻላቹትን ሞክሩ ሰው ኢንቫይት እያደረጋቹ ብዙ ሰብስቡ።
ሊንኩን ተጭናቹ መስራት ጀምሩ👇
https://t.me/onchaincoin_bot?start=user_440170586
330
Repost from SIMA-TECH
CEX.IO ከ7m በላይ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችሏል🎉
በተጨማሪም በቴሌግራም Verified ተደረርጓል!
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1717162889600860
CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one! Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀
330
✅ New project is here !!
Aqua Protocol የሚባል አዲስ Airdrop Launch ተደርጏል !
✅ በ #Ton Blockchain 100% የሚደገፍ ነው
በየ 8 ሰዓት እየገባችሁ Claim ማድረግ ነው, ያን ያህል tap አይጠይቅም!
እመኑኝ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ! TON ECOSYSTEM 🫡
ለመጀመር 👇
https://t.me/Gleam_AquaProtocol_Bot/app?startapp=cmM9MzRjODBmZjI
330
Repost from SIMA-TECH
DOT COIN በአሁኑ ሰዓት ከ W-Coin,Catizen ጋር በጣምራ እየሰራ ይገኛል!
የትኛው Wallet ላይ List እንደሚያደርጉ ቀጣይ ሳምንት ይመርጣሉ, እስከ አሁን Ton እና Solana በአብዛኛው ተከታዮቻቸው ተመራጭ ነው
3 ሚልየን ተከታይ አላቸው, በ Telegram መስራች Durov, Notcoin, Yescoin ,Ton community. DotCoin ላይ የራሳቸውን ,Clan ፈጥረው በመስራት ላይ ናቸው!
“Maybe something important, Maybe nothing “ ብለው ነው የጀመሩት 🔥 Keep playing, Keep taping 🔥
https://t.me/dotcoin_bot?start=r_440170586
330
Pixele Verse ላይ የዛሬው Combo 👌
ያልሰራችሁ ይህንን Card አመሳስላችሁ ደርድሩት🔥
ያልጀመራችሁ በዚህ ሊንክ ግቡ
https://t.me/pixelversexyzbot?start=440170586
Let's fight for rewards together!
Take your welcome bonus:
💸 2,000 Coins + 2X multiplier for the first 24 hours
🔥 10,000 Coins + 3X multiplier if you have Telegram Premium
330
#Awareness
የሞባይል ባንኪንግ ሲጠቀሙ ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች
🚩የሞባይል ባንኪንግ የባንክ አገልግሎቶችን ወደ ባንኮች ቅርንጫፍ መሄድ ሳያስፈልግ በተንቀሳቃሽ ስልኮች አማካኝነት ብቻ የባንክ አገልግሎቶችን ማለትም ገንዘብ መላክ እና መቀበል እንዲሁም የተለያዩ ክፍያዎችን ለመፈፀም የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡
🚩የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት የተጠቃሚዎችን ድካም ከመቀነስ ጋር በተያያዘ አገልግሎቱን ተመራጭና ቀላል ያደርገዋል፤ ታዲያ ይህ አገልግሎት የቴክኖሎጂ ውጤት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ተጓዳኝ የመረጃ መረብ ጥቃት ተጋላጭነት አያጣውም፡፡
🚩ተጠቃሚዎች አገልግሎቱን ሲጠቀሙ የሚከተሉትን ጉዳዮች ሊያውቋቸው እና ጥንቃቄ ሊያደርጉባቸው ይገባል ሲል የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ይመክራል፡፡
➊. የተረጋገጡና ትክክለኛ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎችን (application) ከተረጋገጡ ምንጮች አውርዶ መጠቀም፦ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎች ትክክለኛ በባንኩ እውቅና ያላቸው መሆኑንና የሚገኙትም በትክክለኛው የመተግበሪያ ቋት ማለትም ለአንድሮይድ የመተግበሪያ ቋት ወይም ለአይ.ኦ.ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም በማውረድ መጠቀም ተገቢ ነዉ፡፡
➋. በስልኮች ላይ ያሉ ሌሎች መተግበሪያዎች ፍቃዶችን ማጥናት፡- በስልክዎ ላይ የሚገኙ ሌሎች መተግበሪያዎች የሚጠይቋቸውን ግንኙነቶች (አክሰስ) ልብ ይበሉ፡፡
መተግበሪያዎች ለአገልግሎቶቻቸው ከሚያስፈልጋቸው የሞባይል መረጃ ዉጪ ሌሎች መረጃዎች እንዲዳረሱ እንዳይፈቅዱ፡፡
➌. አፕሊኬሽኖችን /መተግበሪያዎችን ማዘመን፡- በስልኮች ላይ የሚገኙ የባንኪንግ መጠቀሚያ መተግበሪያዎችን ወቅቱን ጠብቀዉ ያዘምኑ፡፡
መተግበሪያዎች ላይ ለስርቆት የሚዳርጋቸው ክፍተቶች ሲገኙ በየወቅቱ ማዘመኛ ስለሚለቀቅላቸው የደህንነት ክፍተቶቹን ለመድፈንና የባንክ ሂሳብዎን ደህንነት ለማስጠበቅ በየጊዜው ያዘምኗቸው፡፡
➍. የሞባይል ስልክ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማዘመን፡- የስልክዎን ደህንነት ክፍተት ለመሙላት በየጊዜው ክፍተት መሙያና ማሻሻያ እድሳቶች ስለሚለቀቁ በየወቅቱ እየተከታተሉ ያዘምኗቸው፡፡
➎. ከህዝብ መገልገያ ዋይፋይ ይልቅ የሞባይል ዳታ ይጠቀሙ፡- የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በሞባይልዎ ለመጠቀም ለህዝብ መገልገያ የቀረቡ ነፃ ዋይፋዮችን ከመጠቀም ይልቅ የሞባይል ዳታዎችን ይጠቀሙ፡፡
➏. ዘርፈ-ብዙ የደህንነት ማስጠበቂያ የይለፍ-ቃሎችን ይጠቀሙ፦ ሞባይል ስልክዎን በአሻራ፣ ፊት ማንበብያ (ፌስ ሪኮግኒሽን)፣ ፓተርን፣ ፓስወርድ እና ፓስ ኮድ የመሳሰሉትን በመጠቀም ስልክዎን ይቆልፉ፡፡
➐. በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቋቸውን ግላዊ መረጃዎች ይገድቡ፡- በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚለቀቁ መረጃዎች የተገደቡ ሊሆኑ ይገባል፡፡
➑. ፀረ-ቫይረስ (ማልዌር) ይጠቀሙ
➒. የሞባይል ስልክዎን አካላዊ ደህንነት ያስጠብቁ
➓. የባንክ ሂሳብዎን ዘወትር ይከታተሉ፡- በተጨማሪ ተገቢውን ሁሉ ጥናቃቄ ካደረጉ በኋላም ስለ ባንክ አካውንትዎ የሚደርሱ ማንቂያዎችን (notifications) በአግባቡ መከታተል እንዲሁም በየጊዜው ስለ አካውንትዎ ሁናቴ (ስታተስ) መከታተል እና የማያውቁት የሂሳብ ለውጥ ካለ በአፋጣኝ ለባንክዎ ያሳውቁ፡፡
መረጃው ጠቃሚ ከሆነ ለሌችም እንዲደርስ
#SHARE ይደረግ
330
በNOTCoin ምክንያት ከገንዘቡ በተጨማሪ ያገኘናቸው ጥቅሞች
ስለ cryptocurrency ምንነት ትንሽም ቢሆን እውቀት አገኘን።
ስለተለየዩ የክሪፕቶ ዋሌቶች (Telegram Wallet, Binance, Bybit, OKX) አጠቃቀም አወቅን።
Online ላይ ነጻ ነው ብለን የናቅነው ገንዘብ እንደሚያስገኝ።
እናንተስ ምን ይሰማችኋል?
330
TIMEFARM
በዚ ሊንክ ግቡ👇
https://t.me/TimeFarmCryptoBot?start=1t7stL2mxxbNSKqIo
👉 START በሉት
👉 በየ 4 ሰአቱ እየገባቹ CLAIM አድርጉ
👉 TASK ላይ ግቡ ሁሉንም ስሩና ጨርሱ
👉 ለ 10 ቀን የሚሰጡትን በ 2X እጥፍ አድርገውታል በፍጥነት ገብታቹ ጀምሩ ....
👉 ከቻላቹ invite አድርጉ ወይም Multi ስሩ 🍸
Supported By - Bybit and Kucoin 😉
330
🚩 የክሪፕቶከረንሲ ቴክኖሎጂ
-------------------------------------
በሁለተኛ የዓለም ጦርነት ግንኙነቶችን ሚስጥራዊ ለማድረግ ታስቦ የተፈጠረው ስነ-መሰውር (Cryptography) የተሰኘው የመግባቢያ ቃል ኡሁን ባለንበት የዲጂታል ዓለም የሂሳብ ንድፈ ሃሳቦችን እና የኮምፒዊተር ሳይንስ መሰረታዊ ባህሪያትን ተላብሶ ግንኙነትን፣ መረጃን እና የዲጂታል ገንዘብ ዝውውርን በደህንነት ቀጠና ውስጥ ለማስገባት የሚውል ልዩ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅንሰ ሃሳብ ነው፡፡ ይህም ኢንተርኔትን ተጠቅሞ ተነባቢ መረጃዎችን (legible information) ወደ ማይነበቡና ሊደረስባቸው የማይችል የሚስጥር ኮዶች (uncrackable code) በመቀየር ዲጂታል ግብይቱ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ያደርጋል፡፡
ታዲያ ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) የሚለው ስያሜም ከዚህ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም እንደመገበያያ የሚያገልግል ዲጂታል ገንዘብ ወይም (virtual currency) ማለት ነው፡፡ ይህም በሌላ አገላለፅ ምናባዊ መገበያያ ማለት ሚስጥራዊ ስልቶችን (encryption techniques) ተጠቅሞ የሚፈፀሙ ግብይቶች ደህንነታቸው የተጠበቁ የሚያደርግ የዲጂታሉ ዓለም አማራጭ የክፍያ ስርዓት ነው፡፡
ክሪፕቶከረንሲ ልክ እንደሌሎች የገንዘብ ዓይነቶች ማለትም እንደ ዶላር፣ ፓውንድ ወይም ዩሮ በመንግስት አካል፣ በባንክ ወይም በሌላ መዕከላዊ የፋይናንስ ተቋም የሚተዳደር ሳይሆን በኔትዎርክ ውስጥ ያለ ማንኛውም ተጠቀሚ የሚያስተዳድረው፣ በአንድ ኮምፒዩተር ወይም ሰርቨር ላይ የማይወሰን እና የሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብንት ሳያስፈልገው ከአንድ አካል ወደ ሌላ አካል አቻ ለአቻ (Peer-to-Peer) በሆነ መንገድ የሚፈፀም ዲጂታል መገበያያ ነው፡፡
በክሪፕቶከረንሲ አሰራር ሁለት ሰዎች እርስ በዕርስ ሳይተዋወቁና እንደ ባንክ ያሉ ማዕከላዊ የገንዘብ ተቋማት ጣልቃ ሳይገቡ የገንዘብ ልውውጥ እና ግብይት ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን በግብይቱ ወቅት ትምምኑ ሊፈጸም የሚችለው እያንዳንዱን የግብይት ሂደት መዝግቦ በሚያስቀምጠው የዲጂታል የሂሳብ መዝገብ (digital ledger) አማካኝነት ነው፡፡ ይህን ደግሞ የሚዘረጋው በዘመናችን የቴክኖሎጂ አብዮት ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው "የብሎክቼን ቴክኖሎጂ" አማካኝነት ነው፡፡
330
Pixele Verse ላይ የዛሬው Combo 👌
ያልሰራችሁ ይህንን Card አመሳስላችሁ ደርድሩት🔥
ያልጀመራችሁ በዚህ ሊንክ ግቡ
https://t.me/pixelversexyzbot?start=440170586
Let's fight for rewards together!
Take your welcome bonus:
💸 2,000 Coins + 2X multiplier for the first 24 hours
🔥 10,000 Coins + 3X multiplier if you have Telegram Premium
330
ሰላም ዉድ የ SIMA-TECH™ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ብዙ ልጆች ስለ ላፕቶፕ 💻 ለመግዛት ብዙ ጥያቄዎችን በተደጋጋሚ ስለጠየቁን ዛሬ ሙሉ መረጃ አዘጋጅተናል ።
አዲስ laptop ለመግዛት አስበዉ ነገር ግን ምን አይነት laptop እንደሚገዙ ግራ ከተጋቡ🤔 ይችን ምክር ያገንቡቧት።🔻
አዲስ ላፕቶፕ ከመግዛት በፊት ሊያገናዝቧቸው የሚገቡ ነገሮች
📝 በዋናነት ሁለት አይነት Laptop አለ!
◽️በ Windows OS የሚሰራ
◽️በ Mac OS(ለ Apple)ብቻ
(Kali Linux, Ubuntu...እራሳችን የምንጭናቸው Custom OS ስለሆኑ ብዛት እነዚ OS ያላቸውን ላፕቶፖች ገበያ ላይ አናገኝም!)
📌 በብዛት በWindows OS የሚሰሩ የLaptop ዝርዝር👇
◻️ Hp
◻️ Dell
◻️ Accer
◻️ Toshiba
◻️ Asus
◻️ LG
◻️ SONY....ወዘተ
📌በ Mac OS(ለApple ብቻ)
◻️ Macbook Pro
◻️ Macbook Air
◻️ Macbook Retina
🏷አዲስ Computer ሲገዙ ማየት ያለብዎት ነገሮች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
1️⃣ RAM (Random Access Memory)
🏷 RAM ማለት አሁን አየተጠቀምንበት ያለዉ application ወይም System Process የሚቀመጥበት ቦታ ነዉ።
🏷 በአንድ ጊዜ ብዙ Application ከፍተዉ ለመጠቀም ኮምፒተርዎ ብዙ RAM ቢኖረዉ ይመረጣል።
🏷 ምንም እንኳን window 10 ለ 32 bit 1GB እና ለ64 bit 2GB (macOS minimum 2GB ያስፈልገዋል) minimum ቢያስፈልገዉም ስራችንን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመስራት ይህ RAM አይበቃንም።
🏷 ስለዚህ አዲስ Computer ሲገዙ 8 GB እና ከዚያ በላይ RAM የለዉ ቢሆን ይመከራል።
2️⃣ Processor
🏷 Core i3 chips:ይህ Processor ዝቅተኛ ሀይል እና እርካሽ ዋጋያለዉ ነዉ።
🏷 Core i5 chips: ይኸ ተመጣጣኝ ዋጋ እና Performance የያዘ ነዉ ።
🏷 ተመጣጣኝ ዋጋ እና በቂ speed ያለዉ Computer ከፈለጉ ይኽን ይምረጡ።
🏷 Core i7 : የገንዘቡ ነገር እማያሳስቦ ምርጥ ኮምፒውተር መግዛት ከፈለጉ ከ Cori i7 በታች አይምረጡ።
3️⃣ Storage ባሁኑ ሰአት ሁለት አይነት የኮምፒዉተር Storage አሉ HDD(hard disk drive) እና SSD(solid state drive)
HDDs መረጃዎችን ለማስቀመጥ በፍጥነት የሚሽከረከሩ Magnetic Disk'ችን(Platters) ሲጠቀም flash memory ይጠቀማል።
🏷 SSD ያላቸው ኮምፒውተሮች የመጻፍ እና የማንበብ rate'አቸዉ HDD ካላቸዉ ኮምፒውተሮች በጣም ፈጣን ነው።
🏷 SSDs ምንም የሚንቀሰቀሱ part ስለሌላቸዉ lighter,cooler,quiter, more efficient and harder to damage ስለሆኑ ከ HDD ይልቅ ተመራጭ ናቸው።
4️⃣ Screen size
🏷 የ እስክሪን መጠን በብዛት የምንመርጠዉ #Laptop ስንገዛ ነዉ።
ላፕቶፖች ከ 11-17 _inch መጠን አላቸዉ።
🏷 ብዙ *window* ባንዴ የምንጠቀም ከሆነ ትልቅ እስክሪን መጠን የለዉ #Laptop ብንገዛ አሪፍ ነዉ።
🏷 ነገር ግን ትልቅ የእስክሪን መጠን ያላቸዉ ላፕቶፖች ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ያስቸግራሉ እንዲሁም ትንሽ የባትሪ እድሜ አላቸዉ።
🏷 ዴስክቶፕ ላይ #Portability እና የባትሪ እድሜ ችግር የለዉም ነገር ግን ብዙ ሰዎች 24-inch ወይም ከዚያ በላይ #Monitor ይመርጣሉ።
4️⃣ Resolution
🏷 Resolution እንደናተ ምርጫ እና ገንዘብ ይወሰናል።
🏷 ምንም አይነት ሳይዝ ቢኖረዉ የእስክሪኑ #display ጥራት የሚወሰነዉ በ #Resolution ነዉ።
🏷 አብዛኞቹ ላፕቶፖች በ 720p resolution ለትንሽ display size ይመጣሉ።
🏷 ከፍተኛ ላፕቶፖች *Ultra HD/ 4K display* ይመጣሉ ነገር ግን ዋጋቸዉ በጣም ዉድ ነዉ።
5️⃣ Size and Weight
🏷 አሁንም ሳይዝ እና ዉፍረት ለ #desktop ብዙም ችግር የለዉም ነገር ግን ላፕቶፕ *portability_ ሊኖረዉ ይገባል።
🏷 ላፕቶፕዎን እንደፈለጉ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ 12-inch Screen siz*e ወይም ከዚያ በታች ይምረጡ።
6️⃣Operating Syatem
🏷Windows ብዚ ጊዜ በስራ ቦታ እና ብዙ ሰዉ በምቾት የሚጠቀምበት #Operating System ነዉ።
🏷የApple ኮምፒዉተር ከገዙ Mac Operating System ይጠቀማሉ።
7️⃣ Generation
🏷ማወቅ ያለብዎ latest generation ምን ጊዜም efficient እና powerful ናቸዉ።
5th, 6th, 7th, 8th.....
8️⃣ Graphics Card
Graphics Card ማለት ከ ፎቶ እና ቪዲዮ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ነገሮች በምንጠቀምበት ሰአት ፈጣን እና ከፍተኛ ጥራት ባለው መንገድ አቀናብሮ መስራት የሚያስችል የ ማትስ ቀመር የሚጠቀም Hardware Device ነው።
🏷 a single, high-powered graphics card ያለው ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ላይ በ3D የሚሰሩ ለሶፍትዌሮችን ማለትም እንደ AutoCad አይነት እንዲሁም ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ይጠቅሞታል
9️⃣ ኮምፒውተሮን ሲገዙ አብረው external hard drive ይግዙ ይህም ዳታዎችዎን ባክ አፕ (መጠባበቂያ) ለማረግ ነው::
🔟 Battery (ባትሪ) የስአት ቆይታው ቢያንስ ከ4 ሰአት በላይ ቢሆን ይመረጣል!
- 10,000 mAh
- 20,000 mAh
- 30,000 mAh
WHO IS INTERESTED ?👇🏻👇🏻
https://t.me/simatechnology
የተማሩትን ማስተማር ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው !!! ለምታውቋቸው ወዳጅዎ Share አድርጉት!!!
330
በትላንትናው እለት አዳዲስ ተከታዮችን በቴሌግራም ላይ ማግኘት የቻሉ ኤርድሮፖች
1. Hamster - 1 ሚልየን
2. Pixelverse - 686 ሺ
3. Blum - 368 ሺ
4. TapSwap - 212 ሺ
5. MemeFi - 116 ሺ
330
🔥 Hamster Kombat 1,000,000
🤓 Morse code
Code = WALLET
W • - -
A • -
L • - • •
L • - • •
E •
T -
330
የዛሬው 5 ሚልየን የሃምስተር Combo
1. P2p
2. DEFI
3, hamster kombat metch
ሃምስተር ላልጀመራቹ ለመጀመር 👇
➡️ https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId440170586
330
CHAIN GAME
ኦንቼን በokx ዋሌት ላይ ተካቷል የቦቱም ታማኝነት ጨምሯል ከ4m በላይ ተጠቃሚዎች ማፍራት ችሏል
ለማስታወስ ያህል ሊጠናቀቅ 7 ቀናት ነው የቀረው ጀምራቹ ታስክ ሰብስባቹ የቻላችሁትን ስሩ👇
https://t.me/onchaincoin_bot?start=user_440170586
