ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

SIMA-TECH

SIMA-TECH

الذهاب إلى القناة على Telegram
330
المشتركون
-224 ساعات
-87 أيام
-1730 أيام
أرشيف المشاركات
Notcoin😲😲💥🔥🔥 https://t.me/sima_tech
Notcoin😲😲💥🔥🔥 https://t.me/sima_tech

የዛሬው 5️⃣Million 💱
የዛሬው 5️⃣Million 💱

ከAirdrop እና Crypto ጋር በተገናኘ ምን እናድርግ? Binance እና Telegram Wallet ላይ KYC Verify ያላደረጋችሁ (Passport, Driving Licence, National ID) በተቻላችሁ ፍጥነት ጨርሱ! አዳዲስ Airdropኦችን Post ስናደርግ ቶሎ ቶሎ ሰርታችሁ Point ለመሰብሰብ ሞክሩ ምክንያቱም ሰው በበዛ ቁጥር Fair Distribution እያሉ የሚሰጡትን Amount Even በግማሽ ይቀንሱታል! ትላልቅ Projectኦች ላይ ዝምብሎ የመንደር አሉባልታ አትስሙ! ራሳቸው በOfficial ገፆቻቸው እስካላሳወቁ ድረስ!... ለምሳሌ Notcoin ከ10M በታች ከሰራን ጥቅም የለውም...አይነት ወሬ ብዙዎችን አክስሯል ተረጋግተው እንዳይሰሩና ተስፋ እንዲቆርጡ አድርጓል! የማንንም የፈጠራ ወሬ አትስሙ አትስሙ! Tapswap በMultiple አካውንት እና በAuto-clicker የሰሩ ሰዎችን አካውንት Ban እያደረገ ነው!...VPN ሁላ እንዳትጠቀሙ! ሌሎች Projectoችም ስትሰሩ ተጠንቀቁ! እንደ Tapswap ሊጀምሩ ይችላሉ!
የAirdrop ፖስቶቻችን ከመች ጊዜውም በላይ በዝተዋል እናውቃለን...ግን ደግሞ ሁላችንም ለገንዘብ እስከሆነ የምንሯሯጠው ገንዘብ ማግኘትን የሚጠላ ያለ አይመስለኝም ለጋራ ጥቅም ስለሆነ ከመች ጊዜውም በላይ ይህን ቻናል ንቁ ሆናችሁ ተከታተሉት! Mute አድርጋችሁት ከሆነ Unmute አድርጉ!✌️
Share አድርጉት! ከሰሞኑ እንደ Notcoin አይነት Airdrop የሚሰራ ስለበዛ ሁሉም ሰው ማወቅ አለበት! #Airdrop #web3 #Memecoin #ኤርድሮፕ #ሻሞገንዘብ #Freemoney 🧲 2024 | ሁሉንም በእጅዎ!

tapswap ላውንች የሚያደርጉበትን ቀን ወደ july 1st ማራዘማቸውን በኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናላቸው አሳውቀዋል። አዲስ ለተቀላቀላችሁ መልካም ዜና ነው ብዬ አስባለሁ። https://t.me/taps
+1
tapswap ላውንች የሚያደርጉበትን ቀን ወደ july 1st ማራዘማቸውን በኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናላቸው አሳውቀዋል። አዲስ ለተቀላቀላችሁ መልካም ዜና ነው ብዬ አስባለሁ። https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_440170586 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

BPSNRVLMQ5
BPSNRVLMQ5

ምርጥ 10 ድረገፆች 📲 Unscreen.com የአንድን video back ground ለማጥፋት እና video quality ለመጨመር። 📲 https://www.score808.tv/ የትኛውንም League ኳስ ጨዋታ በቀጥታ ለማየት ይጠቅማችኋል። 📲 math.he.net ማንኛውንም የmaths ጥያቄ መስራት የምትችሉቀት website ነው ጅ። 📲 ALLPCWORLD.COM በጣም ብዙ እና አዳዲስ software ታገኙበታላችሁ። 📲 IFIXIT.COM ማንኛውንም ነገር ሲበላሽባችሁ የትም ሳትሄዱ እራሱ GUIDE እያረገ እንድትሰሩት ያስችላችኋል ለምሳሌ ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ TV፣ REDIO፣ ሳይክል የመሳሰሉትን። 📲 Accountingcouch.com Accounting የምትማሩ ከሆነ በጣም ይጠቅማችኋል። 📲 bit.ly/learn-eh2 በነፃ ethical hacking (hacking) የምትማሩበት web site ነው ሰርተፍኬትም አለው። 📲 durable.ai በ 5 ደቂቃ ብቻ ገራሚ AI WEB SITE የምትሰሩበት WEB SITE ነው ከናንተ የሚጠበቀው ስለምትፈልጉት website መፃፍ ነው እራሱ ይጨርስላችኋል። 📲 Podcast.adobe.com video record ያደረጋችሁትን Video አላስፈላጊ ድምፅ ያጠፋላችኋል እንዲሁም የvoice quality ይጨምርላችኋል። 📲 https://www.logoai.com/ የተለያዩ logo በነፃ ይሰራላችኋል ከናንተ የሚጠበቀው ስም ማስገባት ብቻ ነው። #Website_tips 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_31308812 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot

የጥያቄና መልስ መጠያየቂያ ምርጥ የኢትዮጲያ ቻናል ......................................... ____ "ጎግል ላይ ጥያቄ ጠይቀህ ግን መልሱን ሳታገኘው ስትቀር፣ Ask Anything Ethiopia ና እኔ ጋር የፈለከውን ጥያቄ ጠይቅ፣ መልሱም በኢትዮጵያዎች የሚመለስህ ይሆናል" ይላል። Ask Anything Ethiopia: የተዘጋጀው በ Jv (@JvHaile) እና Biruk Abraham (@da_king) ነው። ይህ ቻናል ዋና ራዕይ አድርጎ እየሰራ ያለው፣ በተለይ ለኢትዮጲያዊያን ዜጎች በቀላል መንገድ የፈለጉትን ጥያቄ ጠይቀው በአፋጣኝ መልስ እንዲያገኙ ለማድረግ ነው። 💠የጥያቄዎቹ ቶፒኮች ክፍፍል: 1. ❤️የግኑኝነት 2. 📕ትምህርታዊ 3. 💼ቢዝነስ 4. 🔬ሳይንስ 5. ⚾️ስፖርት 6. 📱ቴክኖሎጂ 7. 🎬መዝናኛ 8. 🩺ጤና 9. ⚖ፖለቲካ 10. 🌍ሌላም 💠 ገንዘብ ይከፍላል? ያው ብዙ ቻናሎች እንደሚታወቀው፣ የአባሎቻቸውን ቁጥር ለማሳደግ ወደ ቻናላቸው በዛ ላሉ ሰዎች ለሚጋብዙ አባሎቻቸው ገንዘብ ይሸልማሉ። #AAE ም ሰው በጋበዝክ ቁጥር የተጋበዘው ሰው ወደ ቻናላቸው ሲቀላቀል 50 ሳንቲም ወደ አንተ አካውንት የሚጨመርልህ ይሆናል፣ እና 15 ብር ሲደርስ ማውጣት ትችላለህ። የቦቱ ማስፈጠሪያ ከጽሁፉ መጨረሻ ታገኘዋለህ። 💠 እንዴት ነው የምጠይቀው? በመጀመሪያ ጥያቄና መልስ ለመሰጣጥ ብለው ባዘጋጁት ቦት ማስጀመር፣ ቀጥሎም ቻናላቸውን መቀላቀል። 1. ቦቱን ታስጀምረዋለህ 2. ቻናላቸውን ላይ አባል ካልሆንክ (join channel) ትለዋለህ 3. ጥያቄ ጠይቅ(📝Ask Question) የሚለውን በተን ተጫነው 4. የምትፈልገውን ጥያቄ ጠይቅ፣ ለምሳሌ እኔ አሁን እንዲህ ብዬ ጠይቂያለሁ "ቴክኖ ስልኮች ሜልወር አለባቸው የሚባለው እውነት ነው?" 5. ጥያቄውን ከጠየክ በዃላ፣ ከሚመጡልህ ቶፒኮች ውስጥ ለጠየከው ጥያቄ የሚስማማውን ቶፒክ ትመርጣለህ(..ለምሳሌ እኔ በጠየኩት ጥያቄ 'Technology' የሚለውን መርጫለሁ) 6. ቀጥሎ የሚመጣልህ ምርጫ ደሞ የተጠቃሚ privacy ላይ ያቶከረ ነው። በጠየከው በጥያቄው ላይ 'user_link' እንዲታይ ትፈልጋለህ? ብሎህ ምርጫ ያቀርብልሃል: >አዎ ይታይ >አይ አይታይ(anonymous) ከሁለት አንዱን ከመረጥክ በዃላ "ጥያቄህ ተልኳል!" የሚል መልክት ይደርስሃል። ልብ በል ጥያቄህ adminቹ ጋር ደርሶ approve ለማድረግ ቢያንስ እስከ 2 ሰዓት ሊፈጅ ይችላል፣ ምክንያቱም በጣም ቡዙ ጥያቄ ስለሚጠየቅ እያንዳንዱን ማስተናገድ ትንሽ ሰዓት ይወስዳል። አንዴ ጥያቄው approved ሲሆን በቻናላቸው ላይ ይለቀቃል አንተም መልስህን መቀበል ተጀምራለህ ማለት ነው። በተጨማሪም ጥሩ ለሚሳተፉ አባሎች ለማበረታታት ደረጃ(ሜዳሊያ) ይሰጣቸዋል! ለምሳሌ someone 🎖 331 rep! ... የኔ መጋበዣ ሊንክ: https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i440170586 #Share

በሞባይል ስልካችን ከ2 እስከ 5 ከሚደርሱ ሰዎች ጋር በተመሳሳይ ሰዓት ጥሪ ማድረግ እንደሚቻል ታቃላችሁ?| አንድ እንድ ግዜ ከ2 ሰዎች በላይ በአንድ ግዜ በተመሳሳይ ሰዓት መደወል ልንፈልግ እንችላለን። ለምሳሌ ለስራ ወይም ለጫወታ ከጓደኞቻችን ወይም ከስራ ባልደረቦች ጋር በተመሳሳይ ሰዓት በስልክ ማውራት ካለብን ለየእያንዳንዱ ሰው ከመደወል ይልቅ በአንድ ጥሪ ሁሉንም ማግኘት የምንችልበት አገልግሎት ስልካችን ላይ አለ። ይህ አገልግሎት ኮንፈረንስ ኮል ይባላል። ኮንፈረንስ ጥሪ ለማድረግ፦ 1ኛ- መጀመሪያ ወደ ሚፈልጉት ሰው ይደውሉና ስልኩ እስከሚነሳ መጠበቅ 2ኛ-በመጀመ የደወሉላቸው ሰው ስልኩ ሲያነሱ መስመር ላይ እንዲጠብቁ ይንገሩ 3ኛ- ወደ ሁለተኛው ሰው ስልክ ይደውሉና እስከሚነሳ ይጠብቁ 4ኛ- የሁለተኛው ስልክ ሲነሳ እንደ ስልካችሁ አይነት በቀጥታ መርጅ (Merge) የሚለውን ምርጫ ይጫኑ። ወይም ኦፕሽን(Option) ውስጥ በመግባት ኮንፈረንስ (Conference) ወይም ጆይን(Join) የሚለውን በመጫን የኮንፈረንስ ጥሪ ማደረግ ትችላላችሁ። ተጨማሪ ሰዎችን ወደ ኮንፈረንስ ጥሪ ለማስገባት ከፈለጋችሁ ከተራ ቁጥር 2 እስከ 4 ያለውን መድገም ነው። ━━━━━━━━━━━━━━

በአለማችን 5ቱ ከባድ programming ቋንቋዎች .............................................. ምናልባት አንተ የመጀመሪያ ኮድህን የፃፍከው በ #C/C++ ወይም #Java ሊሆን ይችላል እነዚህን ለመማር ምናልባት አስቸግሮህ ሊሆን ይችላል። ደህና, እነዚህ ቋንቋዎች ቢያንስ ይነበባሉ ወይም መረዳት የምትችላቸው ናቸው ግን እንበልና "Hello World" የሚያወጣ program በ space, tabs ና linefeeds ብቻ በመጠቀም ፃፍ ብትባልስ? እየቀለድን አይደለም በአለማችን ጥቂት programming ቋንቋዎች አሉ የምትጽፈው አነስ ባሉ ትዕዛዛት እና syntax ላማንበብና ለመረዳት የሚያስቸግር። እነዚህም በአለማችን ከባዶቹ ቋንቋዎች ተብለው እንዲቆጠሩ አድርጓቸዋል እና ምናልባት ለመጀመሪያህ ጊዜ ይሆናል ከነዚህ ቋንቋዎች ጋር የምትተዋወቀው እስቲ አንድ በአንድ እንያቸው። 💠1. Brainfuck ይህ ቋንቋ ከስሙ እንደምንረዳው, ውስብስብ እና ለመጻፍ አስቸጋሪ የሆነ ቋንቋ ነው። የተፈጠረው በ1993 በUrban Muller ሲሆን ይሄ ቋንቋ እንዲፈጠር ዋና ዓላማውም በትንሽ ኮድ መስመር ለመጻፍ ነው። ይሄ ቋንቋ የሚሰራው በ array of memory cells ነው። በዚህ ቋንቋ ውስጥ #ስምንት ትዕዛዛት ብቻ የትኛውንም program መጻፍ ያስችላሉ። ለምሳሌ: Hello World! Program በዚህ ቋንቋ ይሄን ይመስላል ++++++++++>+++++++>++++++++++>+++>+<<<<->++.>+.+++++++..+++.>++.<<+++++++++++++++.>.+++.------.--------.>+.>. 💠 2. Cow(ላም) ይገበናል የዚህ ቋንቋ ስም ሊያስቃችሁ ይችላል ግን ራሱን የቻለ programming ቋንቋ ነው የተፈጠረውም በ2003 በSean Heber ነው። ይህ ቋንቋ 12 ትዕዛዛት የተዋቀረ ነው በጣም አስቂኝ ነገሩ ደሞ ይዚህ ቋንቋ ቁልፍ ቃላት (keywords) ሟ!(#Moo) መሆኑ ነው(ልክ ቡሬ እንደምትጮኸው ማለት ነው) እነዚህን የላም ድምጽ እያጣመሩ መጠቀም እንግዲህ!። ሌላ አይነት ቃል አስገባለሁ ብትል እንደ comment ይቆጥርብህና ይዘለዋል። ይህ ቋንቋ መሰረት ያደረገው በ #TuringMachine ላይ ነው። ለምሳሌ: Hello World! Program MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO Moo MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO Moo MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO Moo Moo MoO MoO MoO Moo OOO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO Moo MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO፥ MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO Moo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo Moo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo Moo MoO MoO MoO Moo MOo MOo MOo MOo MOo MOo Moo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MOo MooOOO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO MoO Moo Opps. ላሚቷን አስጨውናት! 💠3. Intercal ይሄ ቋንቋ የተፈጠረው በ1972 በDon Woods እና James M.Lyon እና ሁለቱም የ Princeton University ተማሪዎች ነበሩ። የዚህ ቋንቋ ፈጣሪዎች ቋንቋውን ተግባቢ ለማድረግ እነዚህን ቁልፍ ቃላት አካተዋል #Readout, #Ignore, #Please, #Forget, እና #likewise። የዚህ ቋንቋ አስቅኙ ክፍል ደሞ በኮዱ ውስጥ 4 ባክህ(Please) ቁልፍ ቃል ይጠብቃል ይህም programmeru ምን ያህል #ትሁት ነው የሚለውን ያጣራል። ከዚህ የሚያንስ ከሆነ ኮዱ execute አያደርግም ምክንያቱም programmeru የሚጠበቅበት ትህትና ስላላሳየ። ከዝህም በላይ ከሆነ ኮዱ execute አያደርግም ምክንያቱም programmeru እልፍ ትህትና ስላሳየ። ለምሳሌ: Hello World! Program DO ,1 <- #13 PLEASE DO ,1 SUB #1 <- #238 DO ,1 SUB #2 <- #108 DO ,1 SUB #3 <- #112 DO ,1 SUB #4 <- #0 DO ,1 SUB #5 <- #64 DO ,1 SUB #6 <- #194 DO ,1 SUB #7 <- #48 PLEASE DO ,1 SUB #8 <- #22 DO ,1 SUB #9 <- #248 DO ,1 SUB #10 <- #168 DO ,1 SUB #11 <- #24 DO ,1 SUB #12 <- #16 DO ,1 SUB #13 <- #162 PLEASE READ OUT ,1 PLEASE GIVE UP @simatechnology

ስለ ስልክ ቫይረስ ምንያህል ያቃሉ What is Virus ?? @simatechnology #Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ ሰወች ነው ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ ➲Spyware Virus ➲Malware Virus ➲Ransonware Virus ➲Adware Virus ➲Trojan Horse Virus ናቸው እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል የ#Virus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው ⓵ ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው ⓶ በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ ስልካችን ላይ ሆነ MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File) ለምሳሌ Music Photo Video Application Document ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ ⓷ ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና የራሱን Password በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው ⓸ ስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት. ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል ⓹ Software File ማጥፋት የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ => Software File Delete ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል. ስለ #ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናያለን እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን ⓵ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ ለምሳሌ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time #ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል ለምን ቢባል Fake የሆኑ #ድረገጾች ላይ #ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል ⓶ Bluetooth Email እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን በኋላ መዘጋቱን #Check Up ማድረግ ⓷ የስልካችንን #Software Update ማድረግ በሰአቱ እና በግዜ ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን #ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ #Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ #About Phone የሚል አለ እሱን እንዴ #Click እንላለን ከዛ Software Update የሚለውን #Click ማለት ⓸ ትክክለኛ እና #Original Antivirus መጠቀም ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File #Scan ማድረግ Scan በምናደርግበት ግዜ Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት #Remove ማድረግ እነዚህን Original Antivirus ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ ➷➷➷➷➷➷ ➊ #Norton Antivirus ➋ #KasperskyAntiVirus ➌ #BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App እነዚህ Antivirusሶች የሚሰሩት በ Data እና በ Wifi Connection ⓹ ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ በ #Email ለምሳሌ በ #G -mail ነው Email ለምሳሌ በ G-mail በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች #Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ #Hackerሮች (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም ⓺ ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application # Update ማድረግ ለምን ቢባል አንዳንድ Applicationኖች ከ ቆይታ ብዛት የተነሳ ወደ ቫይረስ ይቀየራሉ ስለዚህ ሁሉኑም Application በየጊዜው Update ማድረግ አለብን ስልካችን ላይ ያሉ Applicationኖችን Update ለማድረግ መጀመሪያ ወደ PlayStore ላይ እንገባለን ከዛ (My APP) ዉስጥ እንገባለን ከዛ Update መሆን ያለበት Application ካለ እራሱ ይህን Application Update አድርግ ብሎ ይጠቁመናል ከዛ Update የሚለውን #Click ማድረግ ⓻ Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ Wifi ከፍተን በምንጠቀምበት ሰአት ብዙ Notification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ ወድያውኑ Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል (Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ? Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛ አናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት Notification መስሎ የመጣው #ቫይረስ በፍጥነት ወደ ስልካችን በመግባት ስልካችንን ያበላሻል ስለዚህ ማንኛውንም Notification ወደ ስልካችን ሲመጣ ዝምብለን ከመክፈት መታቀብ አለብን ⓼ ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል ስለ Applicationኑ ምንነት እና ስራ በደንብ መረዳት አለብን ይህ ማለት Applicationኑ ጎጂ ሆነ ጥሩ የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል ስለዚህ ማንኛውንም Application ስልካችን ላይ ከመጫናችን እና ከ መቀበላችን በፊት ስለ Applicationኑ በደንብ መገንዘብ ያስፈልጋል @simatechnology

​​​​​​✳️ ዛሬ የምናየው IDM በመጠቀም ቶረነት ፋይሎችን እንደምናወርድ እናያለን፡፡ እንደሚታወቀው IDM በፍጥነቱ ሁላችንም የምንወደው የ ማውረጃ ፕሮገራም ነው ሆኖም ቶረንተ ፋይሎችን ማውረድ ስለማይችል ሌሌች ለ ቶረንት ብቻ የተዘጋጁ ፕሮጋረሞች እንደ ዩ ቶረንት ያሉ ፕሮገራሞችን እንጠቀማለን፡፡ ዛሬ የ ቶረንትን ፋይሎችን በIDM ፍጥነት እንዴት እንደምነዋርድ እናያለን፡፡ዛሬ የምናየው እንዴት በመተቀም ቶረነት ፋይሎችን እንደምናወርድ እናያለን፡፡ እንደሚታወቀው IDM በፍጥነቱ ሁላችንም የምንወደው የ ማውረጃ ፕሮገራም ነው ሆኖም ቶረንተ ፋይሎችን ማውረድ ስለማይችል ሌሌች ለ ቶረንት ብቻ የተዘጋጁ ፕሮጋረሞች እንደ ዩ ቶረንት ያሉ ፕሮገራሞችን እንጠቀማለን፡፡ ዛሬ የ ቶረንትን ፋይሎችን በIDM ፍጥነት እንዴት እንደምነዋርድ እናያለን፡፡ 1. መጀመሪያ ማውረድ የምንፈልገውን የቶረንት እንምረጥ እና .ቶረንት ፋይል እናውርድ፡፡ ለምሳሌ ከ http://1337x.to/ ላይ በመግባት የምንፈልገው Film ወይም የተለያዩ ነገሮችን Magnet ሊንክ ወይም Torrent ፍይል የሚሰጠን #Website ነው ቀጥሎም…. በምስሉ እንደሚታየው የ Torrent ፋይሉን ወደ ኮምፒውተራችን ላይ ማውረድ ወይም Magnet Link Copy ማድረግ፡፡ 2. በመቀጠል zbigz.com ድረገጽን በመክፈጽ Upload torrent የሚለውን በመጫን ያወረድነውን .torrent ፋይል ያለበትን ቦታ መክፈት እንመርጣወለን ወይም #Magnet ሊንካችንን #Past ማድረግ በመቀጠል zbigz.com ድረገጽን በመክፈጽ ከታች በመስሉ ላይ እንደምንመለከተው Upload torrent የሚለውን በመጫን ያወረድነውን .torrent ፋይል ያለበትን ቦታ መክፈት እንመርጣወለን. 3. Free ወየንም Premium አገልግሎት እንደ ምተፈልጉ ይጠይቀናል Free የሚለውን በመምረጥ እንቀጥል፡፡Free ወየንም Premium አገልግሎት እንደ ምተፈልጉ ይጠይቀናል Free የሚለውን በመምረጥ እንቀጥል፡፡ 4. በመቀጠልም የ .torrent ፋይሉን ወደ Zip ቀይሮ ለ ዳውነሎደ ዝግጁ ያረግላን. ከታች እንምንመለከት የ .ዚፕ የሚለውን በመጫን መ አዲም ማውርድ ያስችላል በመቀጠልም የ .torrent ፋይሉን ወደ Zip ቀይሮ ለ ዳውነሎደ ዝግጁ ያረግላን. ከታች እንምንመለከት የ .ዚፕ የሚለውን በመጫን በ IDM ማውርድ ይቻላል፡፡ 5. ይህን አገልግሎት ለማግኘት IDM ሊኖረን ይገባለል ሲቀጥል ድረገጹ ለ ነጻ ተጠቃሚዎች የ 1GB አገልግሎት ብቻ ነው የሚሰጠው፡፡ #መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ። ➖❇️ @simatechnology ❇️➖

#Tool #black hat hacker Family 👇Top 50 Hacking Tools with their #Category @simatechnology 🔰Phishing Tools 1. SocialFish 2. ShellPhish 3. BlackEye 4. Weeman 🔰Information Gathering 5. Red Hawk 6. D-Tect 7. Lazy-Script 8. Pureblood Framework 9. ReconDog 10. Crips (Ip Tool) 11. EvilUrl IDN homograph 12. Lazymux 13. Tool - X 14. Angry Fuzzer 15. TheChoice 16. UserRecon 17. IPGeolocation-Trace Ip 18. Infoga-Collect Email-Info 🔰Vulnerability Analysis 19. OWScan 20. CMS Map Vul-Scanner 21. Click-jacking Scanner 22. TM-Scanner 23. Androbug Framework 24. SQLI Scanner 25. Commix 26. WPSeku Tool 27. RouterSploit Framework 28. Nikto web server - Scanner 29. Creadmap-check login Emails 🔰Exploitation 30. CMSeek Suit 31. Zarp-local Network Tool 32. TM-Venom 33. Metasploit Framework 34. A-Rat Exploit 35. Hulk (DDoS Tool) 36. Golden Eye (DDoS Tool) 37. Brutal 🔰Not Categorized 38. DarkFly-Tool 39. Apache2 - HTTP Server 40. Hash Cracker 41. Wordlist Generator 42. BruteSpray 43. KaliNetHunter 44. ChoiceBot 45. DarkSploit 46. Cyber Scan 47. Optiva Framework 48. Hakku Framework 49. Santet-Online 50. LazyFiglet @simatechnology

ኖኪያ የ4G እና 5G   የቴሌኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ ለመዘርጋት መዘጋጀቱን ገለፀ።  ኩባንያው ከአዲስ አበባ ሳይንስና የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ከአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ጋር የዲጂታል ክህሎትንና የፈጠራ አቅምን ማጎልበት ዙርያ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል። ፊርማውን የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) እና የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን  ቴክኖሎጂ  ኢኒስቲትዩትን በመወከል ኢሳያስ ገብረዩሀንሰ (ዶ/ር ኢንጂ.) እንዲሁም በመካከለኛው ምስራቅና ምእራብ  አፍሪካ የኖኪያ ተጠሪ ዳንኤል ጃገር ፈርመውታል። ስምምነቱ  ኩባንያው ለሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መስክ አለም የደረሰበትን አሰራር እና የቴክኖሎጂ ገበያውን ፍላጎት  መሰረት ያደረገ ዘመናዊ የትምህርት እና ስልጠና ፕሮግራሞችንና የልምድ ልውውጦችን ማዘጋጀትን ያካትታል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ( ዶ/ር. ኢንጂ.)  የአለም ሀብት በስፋት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ አየመነጨ ስለሚገኝ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኘት  የሰለጠነ የሰው ሀይል ከማፍራት ጀምሮ በዘርፋ የስራ እድል ለመፍጠር  ኢትዮጵያ በርካታ ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኗን አብራርተዋል።  በስነስርአቱ ላይ የተገኙት የፊንላንድ ልማት ትብብር እና የውጭ ንግድ ሚኒስትር  ቫሊ ስኪናር የፊንላንድ  ባለሃብቶች  በኢትዮጵያ  የተፈጠሩትን  አዳዲስ እድሎች በመጠቀም  በተለያዩ ዘርፎች እንዲሰማሩ ይሰራል ብለዋል። ኖኪያ በ1865 በፊንላንዷ ሄልንሲኪ ከተማ የተመሰረተ የቴክኖሎጂ ተቋም ሲሆን በ2018 የተቋሙ መረጃ መሰረት 6.1 ቢሊዮን በላይ ተገልጋዮች÷ 22.56 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እና  ከ103 083 በላይ ሰራተኞች ያሉት ተቋም ነው። ኩባንያው የ4G እና 5G   የቴሌኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ ለመዘርጋት መዘጋጀቱን ገለጧል።

አስቸኳይ መልዕክት እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ። @simatechnology ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣ Tel: +375602605281 Tel: +37127913091 Tel: +37178565072 Tel: +56322553736 Tel: +37052529259 Tel: +255901130460 ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል። እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁ ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሪዴት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ።ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ(በመጠቀም) በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው። ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማረግ ህዝባችንን ከዚ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ። ይሃን መልእክት ለ #10 ሰዉ share በማድረግ የሚወዷችዉን ሰዎች ይታደጉ Join👇 @simatechnology