ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥
الذهاب إلى القناة على Telegram
ይህ ቻናል በመቀላቀሎ የሚያገኝዋቸው ጥቅሞች ፩የኤሌክትሮኒክስ እውቀቶን ያዳብራሉ። ፪ቲቪ ፣ ሳተላይት ሪሲቨር ፣ ሞባይል ፣ ኮምፕዩተር ፣ ፍሪጅ እና የልብስ ማሺን ወዘተ ባለሙያዎችን የትም መሄድ ሳያስፈልጎ እዚህ ያገኛሉ። @Yilymj @newgroupmaintenance ለቲቪ መለዋወጫ Website : ysak-electronics.netlify.app
إظهار المزيد2 917
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
-130 أيام
أرشيف المشاركات
ሰላም ቤተሰቦቼ ዛሬ ምጠቁማቹ youtube vedio or audio እየያየን ወይም እየሰማን ሌሎች ነገሮችን ለመጠቀም የሚያስችለን application ነዉ
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ወድ ቤተሰቦቼ።
👉 ዛሬ ስለመልቲሜትር አንዳንድ ልበላችሁ።
🤔 ለመሆኑ መልቲ ሜትር ለሞባይል ጠጋኝ ባለሙያ ለምን ይጠቅማል????
💁♂ መልቲ ሜትር ለሞባይል ጠጋኞች መጠነ ሰፊ ጥቅም ይሰጠናል ምሳሌ ሾርት ያደረጉ ስልኮችን ፣ የተቋረጡ መስመሮችን ወዘተ..... ይሰራበታል።
እንደሚታወቀው መልቲሜትር በአይነት ሁለት አይነት መልቲ ሜትር አለ ( ወይም በሌላ አገላለፅ መልቲ ሜትር የለላችሁ እሱቅ ሄዳችሁ ለመግዛት ስትፈልጉ ሁለት አይነት መልቲሜትር ታገኛላችሁ) አነሱም ፦ ዲጂታል መልቲሜትር እና አናሎግ መልቲሜትር ናቸው።
🤔 ለመሆኑ ዲጂታል መልቲሜትር እና አናሎግ መልቲሜትር ምንድን ነዉ? 👇👇👇👇👇👇👇
💁♂ ዲጂታል መልቲሜትር የምንለው አንዱ የመልቲሜትር አይነት ሲሆን የሆነ የተቃጠለ ኮምፖነንት በምንለካበት ሰአት ትክክለኛውን ውጤት በቁጥር የሚያነብልን ሲሆን ምሳሌ ልክ እንደ ዲጂታል ፓወር ሰፕላይ ውጤቱን በቁጥር ያሳውቀናል።
💁♂ አናሎግ መሌቲሜትር የምንለው አንዱ የመልቲሜትር አይነት ሲሆን የሆነ የተቃጠለ ኮምፖነንት በምንለካበት ሰአት ዉጤቱን የሚያሳውቀን ዲስፕለዩ ላይ ባለ ኢንዲኬተር ከፍ ዝቅ እያለ ሲሆን ለዚህም ምሳሌ ልክ እንደ አናሎግ ዲሲ ፓወር ሰፕላይ ማለት ነው።
🤔 እሺ ለመሆኑ የትኛው መልቲሜትር ብንገዛ ይሻላል?
💁♂ ሁለቱም የመልቲሜትር አይነቶች የራሳቸው ጠንካራ ጎን እና ደካማ ጎን አላቸው። በጥራት ደረጃ አናሎጉ የተሻለ ሲሆን ለአጠቃቀም ደግሞ ዲጂታል መልቲሜትር በጣም ቀላል ሲሆን በተለይ ለጀማሪ ሞባይል ቴክኒሺያኖች ቶሎ ለመረዳት ቀላል ነው እኔም ዛሬ ልነግራችሁ የፈለኩት ስለ ዲጂታል መልቲሜትር ነው።
🛑 ዲጂታል መልቲሜትር ጥቁር እና ቀይ ሁለት ገመዶች አሉት። እነዚህን ሁለት ገመዶች ጥቁሩን ገመድ እመልቲሜትራችን ላይ common jack እሚለው ላይ እንሰካለን። ቀዩን ገመድ ደግሞ እመልቲሜትራችን V ohm የሚለው ላይ እንሰካለን በዚህ አይነት መንገድ ካደረግን በኋላ መልቲሜትራችን የተለያዩ የሞባይል ኮምፖነቶችን ለመለካት ዝግጁ ሁኗል ማለት ነው።
👉 ሞባይሎችን በሁለት አይነት ዘዴ ኮምፖነቶችን እንለካለን እሱም ፦
የመጀመሪያው አለካክ ሞባይሉ ፓወር ሳያገኝ ማለትም ከባትሪም ይሁን ከዲሲም ጋር ሳይገናኝ የመስመር መቋረጥ መኖር እና አለመኖሩን የምንለካበት ሂደት ነው።
👉 በዚህ ዘዴ የአለካኩ ሂደት ይህን ይመስላል።
🛑 በመጀመሪያ መልቲ ሜትራችንን ኮንቲኒቲ ላይ እናደርጋለን የሚሰራውን(የሚጠገነውን) የሞባይል ቦርድ ፖወር አንሰጥም በመቀጠልም የመልቲሜትራችንን ቀዩን ገመድ የሞባይል ቦርዳችን እግራውንዱ( በሞባይል ቦርድ ላይ ግራውንድ የምንለው ምንም ኮምፖነንት ያልተቀመጠበት ወርቃማ አይነት ቦታ) በማገናኘት የመልቲ ሜትራችን ጥቁሩን ገመድ ደግም የምንለካበት መስመር ላይ እናገናኛለን በመቀጠልም ዉጤቱን እናነባለን። ዉጤቱ እንደሚከተለው ይሆናል👇👇👇👇👇👇👇
1. Ear Phone Connector Tip (+ , -): .500 to .700
2. Loud Speaker / Ringer Connector Tip (+,-): .300 to .60 0
3. Battery Connector Tip (+): .400 to .500
4. Battery Connector Tip (Sense): above .800
5. Display Connector Supply Pins: .250 to .400
6. Display Connector Signal Pins: .500 to .800
7. Camera Connector Supply Pins: .250 to .400
8. Camera Connector Signal Pins: .600 to .900
9. Key Tip (Row and Column): .400 to .800
10. Charger Connector Tip: .600 to .700
11. Vibrator Motor Connector: .40 to .500
12. Power ON / OFF Switch Point (+): .600 to .900
13. MIC Connector Tip (Analog MIC) (+,-): .700 to .900
14. Battery Charging Out Point (+,-): .300 to .400
15. SIM Card Connector Pin 1 (VSim): .500 to .700
16. SIM Card Connector Pin 2,3,6: .400 to .800
17. SIM Card Connector Pin 4 (GND): .00 (Beep)
18. Micro SD Card Connector Pin 4: .500 to .600
19. Micro Card Connector Pin 6 (GND): .00 (Beep)
20. Micro Card Connector Pin 1,2,3,5,7,8: .600 to .800
21. RTC: .400 to .500
22. Data RX and TX Pins: .600 to .700 መስመሩ የሚሰራ ከሆነ እነዚህን ቁጥሮች ያነብልናል።
ክፍል ሁለት ይቀጥላል.......
🙏 አመሰግናለሁ
https://t.me/ysakelectronics
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል-አደሃ ( አረፋ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓልን ይሁንላችሁ ፡፡
https://t.me/ysakelectronics
Selam beteseboche zare demo yegetemegn coronet 43inch baklight chigr neber yerasu baklight gebya lay silelele be lg tv baklight modify adrge serchewalew befoto endegeletskut
🖥️ፍላት ስክሪን ቲቪዎችን የሚያበላሹ 5⃣ ነገሮች
1⃣. ቮልቴጅ
⚠️ሁሉም እቃዎችን የሚያበላሸው የተለመደው የቮልቴጅ መጨመር እና መቀነስ ነው😡 አብዛኛው ቲቪዎች የራሳቸው መቆጣጠሪያ #ስለሌቻው ቦርዳቸው ቶሎ ለመቃጠል ይዳረጋል ስለዚህ 500 V Stabilizer ገዝተው ይጠቀሙ።
2⃣. የቲቪ የጀርባ መብራቶች (Backlight) #መቃጠል
⚠️ላይቶቹ ሚቃጠሉበት ወቅት ቲቪዎቹ ምስል ማሣየት አቁመው ድምፅ ብቻ ማሠማት ይሆናል ይህ ነገር እሚከሠተው የባክ ላይቶቹ እድሜ (life span) ሲያልቅ እና #ከፍተኛ ሀይል ሲመታቸው ይቃጠላሉ በቶሎ ማስቀየር ያስፈልጋል።
3⃣. ፅዳት
⚠️ስክሪኑ ላይ #Spray ረጭቶ ማፅዳት በፍፁም ሊደረግ እማይገባ ነው። ስክሪኑ በጣም Sensitive ስለሆነ ውስጥ ውሀ ገብቶ በቀላሉ ይበላሻል። ለማፅዳት ሲፈልጉ በንፁ ለስላሣ ጨርቅ ላይ ስፕሬውን በትንሹ በመርጨት ማፅዳት ይችላሉ።
4⃣. ኬብል
⚠️በክረም ወቅት #HDMI ኬብል አይጠቀሙ መብረቅ በዲሹ ኬብል አልፎ በHDMI አማካኝነት ቲቪዎን ቀጥታ ያገኘዋል በዚ ጊዜ Av ጃክ መጠቀም የተሻለ ነው።
⚠️በዚ ጊዜ Av ጃክ መጠቀም የተሻለ ነው።
5⃣. የስክሪን መሰበር ነው።
⚠️በተለያዩ አጋጣሚዎች ስክሪን ይሰበራል ይሰነጠቃሉ ማሰቀየር #በጣም_ውድ ነው፤ ስለዚህ ልንጠነቀቅላቸው ይገባል።
⚠️ቲቪዎን #ከፍ አርጎ ግድግዳ ላይ መስቀል ያስፈልጋል።
Kezam batekalay 60volt yemiwesd baklight callculate sinaderg
ye lg 7 ayn +7 ayn + 6 ayn (andun ayn ke 7 lay enkensalen 20*3=60 endimeta) ye lg eyandandu 3volt silehone batekalay 60 volt ymetal ,........endi adrge serchewalew ...tyake kalachu tsafulign
selam betseboche zare demo yegetemegn tv 40 inch neber
ye baklight chigr neber ...baklightum eyandandu 6volt neber 1 mesmer lay 7 ayn alew 2tegna lay yalewu demo ke 1gnaw gar 3tu aynoch be serious connection yetegenagnu neber 3gnaw demo ke 2gnaw gar besirous connection 3ayn ydemralu.....kezam 10 ayn yhonal 7+3 =10 eyandandu volt 6 silehone 6 ×10 60 volt ytekemal batekalay baklightu .......yerasun baklight gebya lay slemaygegn be lg tv baklight modify adrgen enserawalen
Selam beteseboche zare yegetemegn demo samsung 65inch stand by alew gn aynesam neber remot sensor& button tebelashto neber...sikeyer sera
Esti and neger laschegrachu......1 chanalun guawadegnochachun bemasgebat tebaberugn 1000 asgebut
2 memar mitfelgutin or tyake kesir askemtulign.
Kezam abraralachualew lehulum neger vedio mesratu aschegari silehone
Selam beteseboche endet nachu zare demo yegetemegn 28inch konka tv neber....yebaklight chigr neberebet yerasu baklight gebya lay silelele belela aynet baklight modify tedergo sera ....endi kagatemachu bezi menged mesrat ychalal
Repost from ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥
1,32'lg ባለ adaptor only standby ceramic cap እና mosfet ተቀየረ ሰራ
2 ,24' lg ceramic cap ተቀየረ ሰራ።
1,32'lg ባለ adaptor only standby ceramic cap እና mosfet ተቀየረ ሰራ
2 ,24' lg ceramic cap ተቀየረ ሰራ።
እስክሪን የተሰበረ ፍላት ቲቪ እንገዛለን
በ 0926737152 ይደውሉልን ፡፡
ጥያቄ ካለዎት በ https://t.me/newgroupmaintenance ላይ ያድርሱን
