cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Tuha ዲሽ መረጃ

Welcome Tuha Dish Mereja ይሄንን channal join ሲያረጉ :- software📡 :-አዳዲስ channalች መረጃ 📡 :-ነፃ የኳስ ቻናሎችን መረጃ 📡 ለአስተያየት @Tuha ዲሽ ስራ ካለ ጫጫ እና ደ/ብረብርሃን አካባቢ ለምትገኙ 👇📞 ☎️+251962244794 ☎️+251994681995 ይደውሉ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
196
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እለተ ሐሙስ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ 🏟Switzerland  🆚 Cameroon            ⏰ 07:00 ቀን KAN 11 HD & 4k ATN HD Persiana Sports HD ETV MEZNAGNA 🏟Uragai 🆚 South Korea        ⏰ 10:00 ቀን KAN 11 HD & 4K ATN HD Persiana Sports HD ETV MEZNAGNA 🏟Portugal  🆚 Ghana     ⏰ 01:00 ማታ  KAN 11 HD & 4K ATN HD Persiana Sports HD ETV MEZNAGNA 🏟Brazil  🆚 Serbia        ⏰ 04:00 ማታ KAN 11 HD & 4K ATN HD Persiana Sports HD ETV MEZNAGNA
إظهار الكل...
Repost from Ďish Info 📡📡
Photo unavailableShow in Telegram
FB Satellite Dish Work 📡🔧🛠🪜📺, [18/10/2022 15:08] መረጃ  ኢትዮሳት!!! ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች በቅርብ ቀን በኢትዮሳት አዲስ ቻናል!!! በ 2014 ሐምሌ ወር ላይ በ youtube ቻናል ታካሚ ልቦች የሚባል የኮሪያ  በትርጉም ፊልም በማሳየት ላይ የነበረው ያ ቲቪ በቅርቡ ስርጭቱን ወደ ሣተላይት ቴሌቪዥን በማሳደግ አዳዲስ ፕሮግራሞችን አካቶ በቅርብ ቀን በኢትዮሳት ይጠብቁ!!! ከሚጀምራቸው ፕሮግራሞች ውስጥም    የሌላ ሀገር ፊልሞችን በትርጉም    የልጆች የመዝናኛ ዓለም    ዘጋቢ ፊልሞች    ስለምን ማወቅ ይፈልጋሉ?    ስፖርታዊ መረጃዎች እና ሙዚቃዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው!!! 📺 Ya TV 📶 11105 Hor 45000 @Tuhaxo
إظهار الكل...
ተቋርጠው የነበሩት የNSS12 ወይም Ethiosat ቻናሎች ወደነበሩበት ተመልሰዋል። ችግሩም የTechnic ችግር እንደነበር ለመረዳት ችለናል። @Tuhaxo
إظهار الكل...
ኢትዮ ሳት NSS12.57°E ዛሬ Black ሆኖል እስኪስተካከል በትግስት ጠብቁ ዲሻችሁን እንደትነካኩ አዲስ ነገር ሲኖር እናሳውቃለን @tuhaxo
إظهار الكل...
ዛሬ በፕርሚየር ሊጉ የሚደረጉ የሚጠበቁ ፉክክሮች - ማንችስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ሻምፒዮን ለመሆን - ቶተንሀም እና አርሰናል ሻምፒዮንስ ሊግ ለመሳተፍ - ማንችስተር ዩናይትድ እና ዌስትሃም ኢሮፓ ሊግ ለመሳተፍ - በርንሌይ እና ሊድስ ዩናይትድ ላለመውረድ - ሳላህ እና ሶን ጎልደን ቦት ለማሸነፍ - አሊሰን እና ኤደርሰን ጎልደን ግላቭ ለማሸነፍ ©
إظهار الكل...
በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ተመልካቾችን ያፈራው 📡ኢትዩ_ሳት_ethio_sat_nss12 57°e አጠቃላይ ተመልካቾቹ እኛን ጨምሮ ይሻሻላል ብለን በተስፋ ስንጠብቀው ከቀን ወደ ቀን ተመሳሳይ ይዘት ባላቸው ቻናሎቹ አብዛኛውን ተመልካች ማሰልቸቱን ቀጥሎበት...(ጥቂት የማይባሉ ተመልካቾችን አቷል!) ከዛም ባለፈ ከሰሞኑ የተወሰኑ ሀገርኛ ቻናሎቹም ከሳተላይቱ በመውጣት በፊት ወደ ነበሩበት በተለምዶ ናይል ሳት የምንለው 📡Eutelsat 8°w ለመመለስ ሂደቶችን ጀምረዋል!!! እንደምሳሌም በቅርብ ጊዜ ብቻ ከሀገርኛ 📺Afri health 📺Sodere TV 📺Ahadu tv African music 📺Black max Islamic ቻናል 📺bilal tv 📺ZAWYA TV 📺Africa tv(ዋናው ስርጭት አቋርጧል!) 📺NURALHUDA tv ሌሎችም ብዛት ያላቸው ቻናሎች ቀስ በቀስ ሊወጡ እንደሆነ እየገለፁ ይገኛል😢! እንዲሁም የራሱ የ📡ኢትዩ_ሳት ህጋው እውቅና ያልነበራቸው ነገር_ግን በሳተላይቱ ይታዩ የነበሩ የCOPY ቻናሎች(ፌክ ቻናሎች) አጠቃላይ በ 📟10985 h/v 45000 ይገቡ የነበሩት እነ 📺CNN 📺AL_jazzera 📺BBC በአንድ ሰሞን ገብተው የነበሩ ነፃ የእግር_ኳስ ቻናሎች ጨምሮ 📺HORN_sports.... 📺MBC_groups ጭራሹን ዘግተው ከወጡ ሰንብተዋል!!! 📡ኢትዮ_ሳት በእርግጥም የኪራይ እንጂ የራሳችን የኢትዮጵያ ሳተላይት ባይሆንም 📡Eutelsat8° በምናይበት ወቅት የግብፁ ሳት 📡Nile_sat 7°w አብሮ በመግባት ምንልባትም ቻናሎቻችን ወደናይል በመግባት ዶላሮችን ለጠላታችን ግብፅ መገበሩ ባያስፈልግም.... የ📡ኢትዩ_ሳት ቀሺምነት ከቀን ወደ ቀን እየባሰበት ከተወሰኑ ቻናሎቹ ውጪ እጅጉ አሰልቺ ምርጫ አልባ ሆኖ እነሱን አምኖ ተከትሏቸው የነበረ ሰፊ ተመልካቹ በማሰልቸት የዲሽ ሰሀኑን ወደ ነበረበት w አቅጣጫ መመለስ ጀምሯል!! ታዲያ 📡ኢትዮ_ሳቶች አሁንም አረፈደም አስቡበት!!! በዚ ሁኔታቹ በቀጣዩቹ ጊዜያቶች አሁን ያላቹን ተመልካች ልታጡት የምትቹሉበት አጋጣሚዎች እየሰፉ መሄዳቸው የማይቀር ጉዳይ ነው!!! ⚠️ፁሁፉ የአብዛኛው ሰው ጥያቄ ሲሆን 📡ኢትዩ_ሳትን ለማጥላላት ሆነ ተመልካቹን ለማሳጣት ሳይሆን ወደራሱ ተመልክቶ ማሻሻል ያለበት እንደ ማንቂያ እንዲሆንለት የታሰበ ነው!!! 📩 @Tuhaxo 📲0962244794 📲0994681998 ©ጡሃ ዲሽና|ሪሲቨር™ ሽያጭ l ጥገና l ተከላ እና ማማከር!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በ እንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ 12:45 | ቼልሲ ከ ሊቨርፑል 🇪🇸 በ ስፔን ላሊጋ ጨዋታ 01:30 | ኢስፓንዮል ከ ቫሌንስያ 🇮🇹 በ ጣልያን ሴሪአ ጨዋታዎች 10:00 | ኢምፖሊ ከ ሳለርኒታና 01:00 | ዩዲኒዜ ከ ስፔዚያ 01:00 | ሄላስ ቬሮና ከ ቶሪኖ 03:45 | ሮማ ከ ቬኔዚያ 🇩🇪 በ ጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች 10:30 | ወልስቨርግ ከ ባየር ሙኒክ 10:30 | ቢልፊልድ ከ ሌፕዚንግ 10:30 | ሜንዝ ከ ፍራንክፈርት 10:30 | ሌቨርኩሰን ከ ፍራይቡርግ 10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሆፈንሄም 10:30 | ዶርትሙንድ ከ ኸርታ በርሊን 10:30 | ስቱትጋርት ከ ኮሎን 10:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ቦቹም 10:30 | ኦግስበርግ ከ ግሬተር ፉርዝ 🇫🇷 በ ፈረንሳይ ሊግ 1 ጨዋታዎች 04:00 | ቦርዶ ከ ሎረንት 04:00 | ሊዮን ከ ናንትስ 04:00 | ሜትዝ ከ አንገርስ 04:00 | ሞናኮ ከ ብሬስት 04:00 | ሞንፔሌ ከ ፒኤስጂ 04:00 | ኒስ ከ ሊል 04:00 | ሬንስ ከ ማርሴ 04:00 | ሴንት ኢቴን ከ ሬምስ 04:00 | ስትራርቡርግ ከ ክሌርሞንት 04:00 | ትሮይስ ከ ሊንስ ©4_3_3 Fast sport™ Share ♨️ ♦️ @fast_sport_4_3_3 ♨️ ♦️ @fast_sport_4_3_3
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
📈 የደረጃ ሰንጠረዥ Epl
إظهار الكل...
ኬን አስቆጠረረረ
إظهار الكل...
ጎልልልልልልልልልል
إظهار الكل...