cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

እናዝግ 😂😅😘

መሳቅ መብተዎ ነው 😂 . ጥርሶ ቢነቀል ተጠያቂ አይደለንም😜😬 . ሀሳብና አስተያየት እንቀበላለን @Biluyeee . Join and sher በማረግ ይተባበሩን . 😅😂😘😘...🙏❤

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
213
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#እሷ:- ላስብ'እበት #እሱ:- አስቢ'እበት
إظهار الكل...
ከአልጋው መነሳት ያልቻለ ስንት አለ መሰለህ አንተ ግን ሙሉ ጤና ስላለህ ተሯሩጠህ መስራት ችለሀል እስኪ ተመስገን በል !
إظهار الكل...
ብዙ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በዚህ ወቅት ይህን ህዝብ ለማሳቅ እንደመሞከር ከባድ የለም !! : ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ ቁርጥማት አይንካው !
إظهار الكل...
የሆነች ቆንጆ ሴት ምግብ ቤት ቁጭ ብዬ መጥታ single ነህ ስትለኝ ወዳኝ መስሎኝ በደስታ አዎ ስላት... ከእኔ አጠገብ የነበረውን ወንበር አንስታ ለወንድ ጓደኛዋ ሰጥታው አብረው ተቀመጡ😢😝
إظهار الكل...
የወደፊት ባሌ ታድሎ ሚስቱ እኔ ነኝ ብላ ፖስታ single መሆኔን በምን አወክ🤔😂
إظهار الكل...
ቆጥቤ በሰራሁ ፣ ወሰዱት እነሱ ስራ ልቀጠር ብል ፣ ተይዛል በነሱ በቀን በአደባባይ ምነዉ በጠረባ ፣ በጣለኝ ፖሊሱ 🙄😂
إظهار الكل...
ምን ግርም እንደሚለኝ ታዉቃላችሁ . . . ይህንን ፅሁፍ ሁላችሁም በሆዳችሁ እያነበባችሁት ነዉ..... 🤣🤣🤣🤣🤣
إظهار الكل...
የዓለማችን ውዱ ፈሳሽ እንባ ነው! 1% ውሃን እና 99% ስሜትን ይዟል አንድን ሰው ከመጉዳትህ በፊት ደጋግመህ አስብበት !
إظهار الكل...
አረብ ሀገር የምትኖር ቀበጥ ቺክ ጠብሼ ሬሳ ይመስል ፎቶዬ ላይ 307 አበባ ስቲከር ነው የምትኮምተው 🤔 ብሎ ሲማረር ሰምቼው ነው !!
إظهار الكل...
ጓደኛዬ ከሆንክ ጓደኛዬ ሆነህ ቆይ! ጠላቴ ከሆንክም በጠላትነትህ ፀንተህ ጠብቅ ! ምንድነዉ ቦታ እየቀያየርክ እኔንም ሰይጣንንም የምታምታታን ?
إظهار الكل...