kolfeCOC
الذهاب إلى القناة على Telegram
5 465
المشتركون
+1324 ساعات
+187 أيام
+1830 أيام
أرشيف المشاركات
5 469
08/02/2017
ማስታወቂያ
ለሙያ ብቃት ምዘና አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ
የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስለጣን ኮልፌ ቀራንዮ ቅ/ጽ/ቤት ከቀን 11/02/2017 አም ጀምሮ ደረጃበደረጃ/level/ ሲሰጥ የነበረውን ምዘና ሙሉበሙሉ መቆሙን እያሳወቅን የመውጫ/ሆለስቲክ/ ምዘና አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት ተመዘግባችው መውሰድ የምተችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
ጽ/ቤቱ
5 469
ነገ ማለትም 7/2/2017 የነበረው የ Pharmacy level 4 ምዘና በመዛኝ ማጣት ምክንያት ወደ ሌላ ቀን የተዘዋወረ መሆኑን እናሳውቃለን ። ፕሮግራሙ ።በTelegram ተከታተሉ
