ar
Feedback
SATCOM

SATCOM

الذهاب إلى القناة على Telegram

Short term Maint. courses | Special Tech skills, Graphics & Multimedia courses 📍ቱሉዲምቱ ፣መገናኛ ፣ፒያሳ ፣ጦርሃይሎች ☎️0901777771 | 0911548383 "ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ"

إظهار المزيد
7 360
المشتركون
+624 ساعات
+477 أيام
+26630 أيام
أرشيف المشاركات
SATCOM
7 360
photo content
+2

SATCOM
7 360
በፍጹም አልዘገዩም!! ክረምቱም ገና አልተጋመሠም:: አዲሱን ዓመት 2017ዓ.ም.ልንቀበል አንድ ወር ብቻ ቀረን:: ለተማሪዎች በቴክኒክ ክህሎት ጎልብተው በመጪው ዓመት ከህልማቸው የሚገናኙበት ውብ የዝግጅት ጊዜ::  ለሠራተኞች ተጨማሪ ገቢና የተፈላጊ ሙያ ባለቤት የሚሆኑበት::  ለተመራቂዎች የራስ መተማመናቸውን በማሳደግ በሚፈልጉት የሥራ ዘርፍ ለመሠመራት ብቁና ተመራጭ የሚያደርጋቸውን ሙያ የሚቀስሙበት::  ለባለሙያዎችም ካሉበት እርከን በብዙ በእጥፍ ከፍ የሚሉበት እንዲሆን ቀሪው አንድ ወር ይበቃችኋል:: አዎ በፍጹም አልዘገዩም!! ክረምቱም ገና አልተጋመሠም ይምጡ የሚፈልጉትን ዓይነት ባለሙያ ሆነው በክብር ይመለሣሉ!! ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!! ስልክ፦0911 54 83 83/0904 73 73 73 FaceBook- Satcom College Youtube –Satcom College TikTok - Satcom College Website- www.satcomethiopia.com

SATCOM
7 360

SATCOM
7 360

SATCOM
7 360

SATCOM
7 360
photo content
+2

SATCOM
7 360
ምቹ አጋጣሚ:መልካም ዕድል! ውድ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች! ፈጣሪ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ:: ለበርካታ ዓመታት የደከማችሁበትንና ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተkማት በምትሸጋገሩበት ምዕራፍ ላይ በመሆናችሁ ኩራቱና ደሰታው የሁላችን ነው:: በዚህ ክረምት የዕረፍት ጊዜያችሁን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን የምትተዋወቁበት ከህልምና ራዕዮቻችሁም የምትገናኙበት ከከፍተኛ ባለሙያዎቻችንም ልምድና ዕውቀትም በመቅሰም ለነገ ብሩህ ተስፋ የሚሆን ስንቅ የምትሰንቁበት አሁን ተራው የእናንተ ነው:: ለወጣቶችም የምርጥ ሥራና የተፈላጊ ሙያ ባለቤት ፣ለአዋቂዎች ተጨማሪ ገቢና ራስን upgrade ለማድረግ ክረምቱ ልዩ ዕድል ትክክለኛ ቦታውም ሣትኮም ነው:: ኑ በሣትኮም ሙሉ በሙሉ በተግባር ብቻ በሚሰጡ አጫጭር ልዩ ስልጠናዎች ክህሎታችሁን አዳብሩ አንድ እርምጃም እልፍ በሉ:: ከዚህ ቀደም ሣትኮም ሥልጠና ወስደው በሥራ ላይ የሚገኙ ባለሙያም ከሆኑ በአድቫንስድ ኮርሦቻችን ይደመማሉ :: ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!! ስልክ፦0911 54 83 83 / 0904 73 73 73 FaceBook- Satcom College Youtube –Satcom College TikTok - Satcom College Website- www.satcomethiopia.com

SATCOM
7 360

SATCOM
7 360
photo content

SATCOM
7 360
photo content
+3

SATCOM
7 360
ዜና ሣትኮም አንጋፋውና በተደራሽነቱ ሰፊ አድማስ ያለው ወጋገን ባንክ አ.ማ. ከዋና መ/ቤቱና ከዲስትሪክቶች ለተመረጡ ከፍተኛ የ ICT ባለሙያዎች በሁለት ዙር በ 1.Advanced office machines Maintenance 2.Advanced computers Maintenance ላይ በተቋማችን ከፍተኛ ባለሙያዎች ለአንድ ወር ያህል ሲሰጥ የቆየው የጥገና ሥልጠና በተመደበው የጊዜ ሠሌዳና በሚፈለገው የጥራት ልክ ተሰጥቶ በተሣካ ሁኔታ መጠናቀቁ ተገለፀ:: ከዚህም ጋር በተያያዘ ለሥልጠናው መሣካት ከፍተኛውን ድርሻ ለተወጣችሁ የተቋማችን ሠራተኞችና ወደር ለማይገኝለት የሥልጠና ዲስፕሊናችሁ ውድ የወጋገን ባንክ የ ICT ክፍል ሠልጣኞች ምሥጋናዬ ይድረሳችሁ ብል የተቋሙ አስተዳደር:: በሌላም በኩል በከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ተገዝተው ወደ ሀገር የገቡ የቢሮ ማሽኖችና የ ICT ዕቃዎችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ማስቀጠል የሁል ጊዜ ጥረትና ዓላማችን መሆኑንም እናረጋግጣለን በድጋሚም ቃላችን እናድሣለን ሲል አስተዳደሩ በዚህ አጋጣሚ እስተውሷል:: ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ ፦ +251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73 FaceBook Satcom college #satcom # #latestnews #SMART phones#computers #new #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia

SATCOM
7 360
photo content
+1

SATCOM
7 360
ትክክለኛ ጊዜው አሁን ነው !! በእርግጠኝነት ይሄ ክረምት ሊያልፈዎ አይገባም! ለተማሪዎች በቴክኒክ ክህሎት ጎልብተው በመጪው ዓመት ከህልማቸው የሚገናኙበት:: ለሠራተኞች ተጨማሪ ገቢና የተፈላጊ ሙያ ባለቤት የሚሆኑበት:: ለተመራቂዎች የራስ መተማመናቸውን በማሳደግ በሚፈልጉት የሥራ ዘርፍ ለመሠመራት ብቁና ተመራጭ የሚያደርጋቸውን ሙያ የሚቀስሙበት :: ለባለሙያዎችም ካሉበት እርከን በእጥፍ ከፍ የሚሉበት እንዲሆን የተሻለ ነገር ተዘጋጅቶሎታል ስንል በምክንያት ነው:: በፍጹም እንዳያመልጠዎ!! ይምጡ የሚመኙትና የሚፈልጉትን ዓይነት ባለሙያ ሆነው ይመለሣሉ!! ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ፦911548383 / 0901 77 77 71 / 0904 73 73 73

SATCOM
7 360
photo content

SATCOM
7 360
photo content

SATCOM
7 360
#shutdown #Hibernate #sleep ኮምፒውተራችን ላይ Sleep, Hibernate, Shutdown ልዩነታቸው ምንድን ነው? #ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤ ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል። በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል። ኮምፒውተራችን “ተርን ኦፍ”፣ “ስሊፕ” አልያም “ሀይበርኔት” በማድረግ እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን። ይሁን እንጂ የትኛው የተሻለ መንገድ ነው የሚለው የሚያከራክር ጉዳይ ነው። እናም ከዚህ በታች ስለ ሶስቱ ኮምፒውተር ማሳረፊያ ዘዴዎች ጥቅሞች እና ጉዳቶች በዝርዝር እንመለከታለን። #1 “ስሊፕ” #Sleep በቀደሙ የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባላቸው ኮምፒውተሮች ላይ “ስታንድ ባይ” የሚል ስያሜ የነበረው “ስሊፕ” የኮምፒውተራችን የሀይል ፍጆታ የሚቀንስ ነው። ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን “ስሊፕ” ሞድ ላይ ስናደርገው ከራሙ በስተቀር ወደ ሁሉም የኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚሰራጨው ሀይል ይቋረጣል። የስሊፕ ሌላኛው ጥቅሙ ኮምፒውተራችን ከመዝጋታችን በፊት የተከፈቱ ስራዎችን ሴቭ ማድረጉ ነው። ከዚህም ባሻገር ያቆምነውን ስራ በፍጥነት ለመጀመር ይረዳል። ይሁን እንጂ ስሊፕ ማድረግ ከሸት ዳውን እና ሃይበርኔት የበለጠ ሀይል ይወስዳል። በመሀል የሀይል መቋረጥ ከተከሰተም ሴቭ ሳናደርግ የተውናቸው ስራዎች ሊጠፉ ይችላሉ። በመሆኑም ኮምፒውተራችን “ስሊፕ” ከማድረጋችን በፊት የተጀመሩ ስራዎችን ሴቭ ማድረግ ተገቢ ነው። #2 “ሸት ዳውን” shutdown ብዙዎቻችን ኮምፒውተራችን የምናጠፋው “ሸት ዳውን” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም ነው። በዚህ ጊዜ ሁሉም ነገር ይዘጋል፤ የራም (ራንደም አክሰስ ሚሞሪ) ሚሞሪም ይጠፋል፤በአጠቃላይ ኮምፒውተሩ ምንም እንቅስቃሴ አይኖረውም። በ”ሸት ዳውን” የተዘጋ ኮምፒውተር ምንም ሀይል አይጠቀምም። ይሁንና ኮምፒውተራችን በድጋሚ ስንከፍት ዘለግ ያለ ጊዜ (ከ“ስሊፕ” አንፃር) ይወስዳል። #3“ ሀይበርኔት” #Hibernate ይህ አማራጭ ደግሞ በ”ስሊፕ” እና በ”ሸት ዳውን” መሀል የሚገኝ ነው። “ሀይበርኔት” ስናደርግ እያከናወንናቸው የነበሩ ስራዎች በራም ሳይሆን በኮምፒውተራችን ሀርድ ድራይቭ ላይ ይቀመጣሉ። ኮምፒውተራችን ስናስነሳም ሴቭ ሳናደርግ ትተናቸው የነበሩ ስራዎችን የምናገኛቸው ሲሆን፥ ከ“ስሊፕ” አንፃር አነስተኛ ሀይል ይወስዳል። ነገር ግን ስሊፕ ያደረግነውን ኮምፒውተር ስንከፍት ከሚወስደው ጊዜ ዘግየት የማለት ባህሪ አለው። በሀይበርኔትም ሆነ “ሸት ዳውን” ኮምፒውተራችን ስናጠፋ እና ስንከፍት የምንጠቀመው ሀይል ተመሳሳይ ነው። ኮምፒውተራችን ሀይል በመጨረስ ላይ ከሆነ “ሀይበርኔት” ተመራጭ ነው። ✅ መቼ ነው “ስሊፕ”፣ “ሸት ዳውን” ወይም “ሀይበርኔት ማድረግ የሚኖርብን? በቀን ውስጥ ለተከታታይ ስአታት ኮምፒውተራችንን የምንጠቀምበት ከሆነ ሙሉ በሙሉማጥፋት (ሸት ዳውን) አይጠበቅብንም። ይሁን እንጂ በቀን ውስጥ ለአንድ ስአት አልያም ለሁለት ስአት የምንጠቀም ከሆነ ሙሉ በሙሉ ቢጠፋ መልካም ነው። ካቆምንበት በአጭር ጊዜ ተመልሰን ስራችንን ለመቀጠል “ስሊፕ” ተመራጭ ነው።“ስሊፕ” ስናደርግ ኮምፒውተራችን በፈለግነው ቅፅበት ዝግጁ ይሆናል። ለስአታት አልያም ለቀናት ኮምፒውተራችን እንዲያርፍ ስንፈልግ ደግሞ “ሸት ዳውን”ማድረጋችን መዘንጋት የለብንም።በርካታ ሰዎች የዘጉት ኮምፒውተር በፍጥነት እንዲከፈት በማሰብ “ሸት ዳውን” ከማድረግ ይልቅ “ሀይበርኔት”ን ይመርጣሉ። ነገር ግን አንዳንድ ኮምፒውተሮች እና ሶፍትዌሮች ከ”ሀይበርኔት” መልስ ተግባራቸውን በአግባቡ ማከናወን ሊሳናቸው ይችላል። እንዲህ አይነት ችግር ሲያጋጥም “ሸት ዳውን” ማድረጉ ተመራጭ ነው። ከ“ስሊፕ” ይልቅ “ሀይበርኔት” ሀይል በመቆጠብ ረገድ የተሻለ ነው። ረዘም ላለ ስአታት የጀመርነውን ስራ ማቋረጥ ከፈለግን “ሀይበርኔት” ማድረግ ይመከራል። ለምሳሌ ለእንቅፍል ወደ መኝታ ክፍላችን ስናመራ። “ሀይበርኔት” የኤሌክትሪክ ሀይልን እና የኮምፒውተር ባትሪን ሀይል ለመቆጠብ ይረዳል።በአጠቃላይ ኮምፒውተራችን እንደምንጠቀምበት አግባብ የእረፍት ጊዜ እነዲኖረው ከላይ የጠቀስናቸውን ማሳረፊያዎች መጠቀም ይገባል። ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ፦+251 911548383 / 0901 77 77 71/ 0904 73 73 73 Facebook: @satcomtecollege #satcom # #latestnews #SMART phones#computers #news #technology #technicians #training #education #equipment #innovations #maintenance #ethiopianschool #knowledge #satcomcollege #addisababa #ethiopia

SATCOM
7 360

SATCOM
7 360
photo content
+3

SATCOM
7 360
ክረምቱን ከነግርማ ሞገሱ በሣትኮም የብዙዎች ወጣቶች ምኞት፤የባለራዕዮች ጉጉትና የየዓመት ዕቅዳቸውንም ውብ የክረምት ጊዜያቸውን pሣትኮም ማሣለፍ ነው' ለአዲሱ ዓመት በአዲስ ተስፋ የመነሣትና የመጨመርን ስንቅ ከሣትኮም የክረምት ማዕድ ይንበሸበሻሉ' ምን አስበዋል? ተፈላጊና ተመራጭ ባለሙያ ፤በቴክኖሎጂውም ዘርፍ ተቀዳሚ የመሆን ህልምዎ በሣትኮም እውን ይሆናል' ይምጡ፤ ያሠቡትን አሣክተው አዲሱን ዓመት ከአዲስ ተስፋ ጋር ይቀላቀላሉ' ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ፦+251 91154 83 83 /0904 73 73 73 /0901 77 77 71 Facebook----Satcom College Website- www.satcomethiopia.com

SATCOM
7 360
ክረምቱን ከነግርማ ሞገሱ በሣትኮም የብዙዎች ወጣቶች ምኞት፤የባለራዕዮች ጉጉትና የየዓመት ዕቅዳቸውም ውብ የክረምት ጊዜያቸውን pሣትኮም ማሣለፍ ነው' ለአዲሱ ዓመት በአዲስ ተስፋ የመነሣትና የመጨመርን ስንቅ ከሣትኮም የክረምት ማዕድ ይንበሸበሻሉ' ምን አስበዋል? ተፈላጊና ተመራጭ ባለሙያ ፤በቴክኖሎጂውም ዘርፍ ተቀዳሚ የመሆን ህልምዎ በሣትኮም እውን ይሆናል' ይምጡ፤ ያሠቡትን አሣክተው አዲሱን ዓመት ከአዲስ ተስፋ ጋር ይቀላቀላሉ' ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ! ስልክ፦+251 911 54 83 83 / 0904 73 73 73 /0901 77 77 71 Facebook----Satcom College Website- www.satcomethiopia.com