cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

kehulum lehulum bufe ከሁሉም ለሁሉም ቡፌ

ትረካዎች፣ስሜትን ሰቅዘው የሚይዙ ልብ ወለዶች፣ጣፋጭና መሳጭ ታሪኮች፣ድንቃድንቅ ወሬዎች፣አስገራሚ እውነታዎች፣ታሪካዊ ሁነቶች፣ፍልስፍናዎች፣ከታዋቂ ሰዎች ጋር የተደረጉ ቃለ ምልልሶች፣ሳቅን የሚያጭሩ የኮሜዲ ስራዎች፣በተለያዩ ደራሲያን የተጻፉ የግጥም ስራዎች፣የዜማ፣የግጥም፣የኮሜዲ ባለተሰጦዎች ተወዳድረው የሚሸለሙበት ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት። ሊንኩን ለማግኘት @lehulumbufe የሚለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 385
المشتركون
-824 ساعات
+57 أيام
-2230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ?
إظهار الكل...
ሀ.1988
ለ.1977
ሐ.1960
መ.1970
Repost from N/a
✳️ የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ ✳️
إظهار الكل...
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሀሴ ❇️
❇️ ጷግሜ ❇️
​​የመንጋ ክፋቱ እረኛ ማጣቱ፡፡ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ መንጋ መሆን ችግር አይደለም፤ ችግሩ ጥሩ እረኛ አለማግኘት ነው፡፡ ጥሩ እረኛ ያለው መንጋ ውሎ ይገባል፡፡ ጥሩ እረኛ መንጋው አይራብም - ግጦሽ የለመለመበትን ያውቃል፤ ጥሩ እረኛ መንጋው አይጠማም - ምንጩ የሚንፎለፎልበትን፣ ዥረቱ የሚገማሸርበትን ያውቃል፡፡ ባለ ጥሩ እረኛ መንጋ እግር በጣለው አይሄድም - መንገዱ በእረኛው ይመረጣል፡፡ባለ ጥሩ እረኛ መንጋ የአውሬ እራት አይሆንም - በእረኛው ይጠበቃል፡፡ የመንጋ ችግሩ ጥሩ እረኛ ማጣት ነው፡፡ ህዝብ መንጋ ነው፡፡ ጥሩ እረኞች አስካሉት ድረስ ህዝብ ጥሩ መንጋ ነው፡፡ ጥሩ እረኞች ከሌሉት ህዝብ መጥፎ መንጋ ይሆናል፡፡ የህዝብ እረኞች የሀሳብ ልእልና ያላቸው መሪዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የመብት ተሟጋቿች፣ . . . ወዘተ. ናቸው፡፡ እረኛው እሾህና ጋሬጣው እየዘነጠለው፣ ዝናብና ጸሀይ እየተፈራረቀበት ለመንጋው ግጦሽና ምንጭ እንደሚያመቻች፣ ከአውሬ እንደሚጠብቅ፣ መሪዎች የህዝባቸውን ብልጽግናና ሰላም ለመጠበቅ መከራን ወደው ይቀበላሉ፤ መከራን ሸሽተው ወይም ድሎትን ፈልገው መንጋ ህዝባቸውን ለአፍታ ቸል አይሉም፡፡ አሁን የምንገኝበት ሁኔታ ዝምድናው ምክንያትን መሰረት ካደረገ ሀሳብ ልእልና ይልቅ ጎሳዊነት የወለደው ስሜት ነው፡፡ ይህ የመጣው ደግሞ የሀሳብ ልእልናን የጨበጠ፣ እውነትን በድርጎ ያልለወጠ እረኛ መሪ በመጥፋቱ ነው፡፡ የፖለቲካ ኢሊቶች፣ የመብት ተሟጋቿች (አክቲቪስቶች)፣ የሀይማኖት አባቶች፣ . . . ወዘተ. አንድም የሀሳብ ልእልና የላቸውም፣ አንድም በእለት ድርጎ ለውጠውታል፡፡ መንጋ መሪ ሲያጣ ወይም የሀሳብ ልእልና የሌለው ‹‹መሪ›› ሲያጋጥመው፣ እራሱን በራሱ ይመራል፡፡ እንደህ ሲሆን ነው - በመንጋ መደገፍht፣ በመንጋ መቃወም፣ በመንጋ ማፍቀር፣ በመንጋ መጥላት፣ የመንጋ ፍትህ . . . ወዘተ. የሚጀመረው፡፡ እንዲህ ሲሆን መንጋው በሀሳብ ልእልና መመራቱ ይቀርና፣ በደመነፍስ ይመራል. ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/lehulumbufe በሚለው ሊንክ በኩል ገብተው ጆይን ይበሉ! ለሀሳብ አስተያየት ደግሞ @lehulum_1bot የሚለውን ይጠቀሙ! ሼር ማድረጉም እንዳይረሳ!!,
إظهار الكل...
kehulum lehulum bufe ከሁሉም ለሁሉም ቡፌ

ትረካዎች፣ስሜትን ሰቅዘው የሚይዙ ልብ ወለዶች፣ጣፋጭና መሳጭ ታሪኮች፣ድንቃድንቅ ወሬዎች፣አስገራሚ እውነታዎች፣ታሪካዊ ሁነቶች፣ፍልስፍናዎች፣ከታዋቂ ሰዎች ጋር የተደረጉ ቃለ ምልልሶች፣ሳቅን የሚያጭሩ የኮሜዲ ስራዎች፣በተለያዩ ደራሲያን የተጻፉ የግጥም ስራዎች፣የዜማ፣የግጥም፣የኮሜዲ ባለተሰጦዎች ተወዳድረው የሚሸለሙበት ፕሮግራሞች የሚቀርቡበት። ሊንኩን ለማግኘት @lehulumbufe የሚለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

Repost from N/a
🎈አስደሳች የቴሌግራም ጨዋታ ይዘንላቹ መጣን! የሚወዱትን የሰው ስም የመጀመሪያ ፊደል ይጫኑና በሚመጣልዎት ነገር ፈታ ይበሉ!😍👇 👉 https://t.me/addlist/rEtg1H_-mLUyMDNk 👉 https://t.me/addlist/rEtg1H_-mLUyMDNk
إظهار الكل...
💕 A 💕
💕 B 💕
💕 C 💕
💕 D 💕
💝 E 💝
💝 F 💝
💝 G 💝
💝 H 💝
❣️ I ❣️
❣️ J ❣️
❣️ k ❣️
❣️ L ❣️
💓 M 💓
💓 N 💓
💓 O 💓
💓 P 💓
💖 Q 💖
💖 R 💖
💖 S 💖
💖 T 💖
💘 U 💘
💘 V 💘
💘 W 💘
💘 X 💘
✨ Y ✨
✨ Z ✨
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ?
إظهار الكل...
ሀ.1988
ለ.1977
ሐ.1960
መ.1970
إظهار الكل...
🙂 አዎ 🙂
አይድለሁም ❌
Repost from N/a
✳️ የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ ✳️
إظهار الكل...
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሀሴ ❇️
❇️ ጷግሜ ❇️