cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

YESHUA(Jesus)

The word YESHUA comes from hebrew, which means JESUS The main purpose of this channel is to share 👉 the best & interesting quotes containing christian➕ & inspiring💪Content, We loves you all👼

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
203
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አቤኔዘር ታደሰ - ስለ ስምህ 🙌 🙌 🙌JESUS🙌 🙌 🙌 @Chrstianquote @Chrstianquote
إظهار الكل...
😭😭😭😭 አንተ ማለት ለኔ @Chrstianquote @Chrstianquote
إظهار الكل...
💫እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን :: 💫Let every thing that hath breath praise the LORD. Praise ye the LORD. መዝሙረ ዳዊት 150 : 6
إظهار الكل...
#እልህ_እልህና ** የጥሉን ግድግዳ በስጋህ ያፈረስክ ተጋርዶ የኖረውን መጋረጃ የቀደድክ ህይወት የሆንክ አንተ የህይወት መግቢያ በር ሙቱ ህያው ሆንኩኝ ስራህን ስቀበል እልህ እልህና የበዛ በደሌን በፍቅርህ የማርከው ሀጥያት ሆነህልኝ ሀጥያት ያላወከው አንተ በ'ኔ እንድትኖር ፈቅጄ ሙቻለሁ መስቀሌን ልሸከም ራሴን ክጃለሁ እልህ እልህና ሰው በራሱ ስራ እንዳይፀድቅ አውቄ በፀጋህ ድኛለሁ በፅድቅህ ፀድቄ ወራሽ ሆኛለሁኝ ካንተ ጋር ባላገር ላፍታ አይቀልብኝም የመዳኔ ነገር እልህ እልህና ወዳጅ ያደረከኝ ቀድመህ በመውደድህ ልታከብረኝ ፈቅደህ እጅግ በመውረድህ አጠናቀክልኝ ስራዬን ፈፀምከው ህይወትን ልትሰጠኝ ቀድመህ ሞቴን ሞትከው እልህ እልህና እልህ እልህና እልህ እልሀለሁ መልሼ እንደገና ኢየሱስ ማለቴን አልጠግበውምና #ሄኖክ_አሸብር
إظهار الكل...