cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አቢላማ የፊልም እና የቴአትር ኘሮዳክሽን

አላማችን አንድ ነው ! የኢትዮጲያን የኪነ-ጥበብ እንቅስቃሴ በጉልህ ማሳደግ እና የእይታ መነፅራችንን ማስፋት ነው! . . . . ለበለጠ መረጃ እና ለማንኛው ጥያቄ @sew19 ሊንኩን ይጫኑ:: ይህን ተወዳጅ ቻናል #ሼር በማድረግ እና የበኩሎን በመወጣት ይተባበሩን!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
830
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
-1630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰላም እንዴት ኖት እኛ ኢክራም ሜካፕ ስቱዲዮ ነን ለሰርግ ፣ለምርቃት፣ለቤቢ ሻወር ለሌሎችም መሰል ዝግጅቶች ሜካፕ ሜሽ ጥፍር ሂና መሰራት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ ሁሉንም በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። +251968091838 ሌሎች ስራዎቻችንን ለማየት ከታች ባለው link join ያድርጉ https://t.me/+ZACDgPh4okIxM2Y8 EKRAM makeup and mesh studio
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አስደሳች ዜና ለኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ ኪናዊ ለዛን የተላበሱ ስራዎችን ለህዝቡ በማቅረብ የሚታወቀው አቢላማ የቴአትር እና የፊልም ማሰልጠኛ ፕሮዳክሽን በፊልም፣ በቴአትር እና በተለያዩ የኪነ-ጥበብ ዘርፎች ሲያሰለጥናቸው የቆዩትን ተማሪዎች #ሚያዚያ 1/2015 ዓ.ም  በኦሊያድ ሲኒማ በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል ። በመሆኑም በቀጣዩ ጊዜ በቴአትር እና በፊልም ችሎታው እና ፍላጎቱ ያላቸውን ተማሪዎች አስተምሮ ብቁ ለማድረግ ዝግጅቱን ጨርሷል ። እርሶም ፍላጎቱ አለኝ ብቁ መሆንን እሻለሁ የኪነጥበብ አለምን መቀላቀል እፈልጋለሁ ካሉ ምርጫ የሌለው ምርጫዎ አቢላማ ነው ያለን ቦታ ዉስን ስለሆን ይምጡ ይመዝገቡ የጥበብ ጥሞን ያርኩ ብቁ የጥበብ ሠው ይሁኑ። አቢላማ የቴአትር እና የፊልም ኘሮዳክሽን @abilam @abilam
إظهار الكل...
ተመስገን አምላኬ 🙏! ወገን ይሄ የምታዩት ህዝብ ሌላ አይደለም #ለሊተኛው_ተጓዥ ቴአትርን ሊመለከት የተገኘ ክቡር ህዝብ ነው! በእውነት ምን ቃል ይገልፃቹ ይሆን? በስራችን ተደስታችሁ ለሰጣችሁን ወዳጃዊ ምክር እና ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን! ጉዞ በአቢላማ ቤት ይቀጥላል ክብረት ይስጥልን 🙏❤️😘 @abilam @abilam
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በአዳማ(ናዝሬት) እግሮች ሁሉ ወደ #ኦሊያድ ሲኒማ ይጓዛሉ🙏❤️🙏እዛው እንገናኝ❤️ መቅረት ያስቆጫል እና ዉርድ ከራሳችሁ 😄😘 @abilam
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በአዳማ(ናዝሬት) እግሮች ሁሉ ወደ #ኦሊያድ ሲኒማ ይጓዛሉ🙏❤️🙏እዛው እንገናኝ❤️ መቅረት ያስቆጫል እና ዉርድ ከራሳችሁ 😄😘 @abilam
إظهار الكل...
ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በአዳማ(ናዝሬት) #ኦሊያድ_ሲኒማ....... ነገ እግሮች ሁሉ ወደ #ኦሊያድ ሲኒማ ይጓዛሉ🙏❤️🙏እዛው እንገናኝ❤️
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ደረሰ...... #ለሊተኛው_ተጓዥ አዲስ ኮሜዲ ቴአትር ነገ #ኦሊያድ_ሲኒማ ከቀኑ       7፡00 ጀምሮ ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ይመረቃል፡፡ #እንዳትቀሩ በአቢላማ የቴአትር እና ፊልም ማሰልጠኛ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ… ድርሠት - ኤልያስ ሽመልስ        - ናኦል ሚልዮን (ፓፒ)        - ሰብለ አዘረፈኝ        - ቤዛዊት ፍቃዱ        - ብርክቲ ታደሰ አዘጋጅ፡- ስንታየሁ ዘነበ @abilam @abilam
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.