cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

BÅLÄGÊRŪ

በበርካታ ሰዎች ዘንድ ተቀባይነትን ያገኘው ባላገሩ አይድል እንሆ በቴሌግራም መጥቶዎሎታል ድምፅዎትን በዉስጥ መስመር @mickyjosa በኩል ይላኩ እየመረጥን እንለቀዋለን እናመሰግናለን።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
274
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

@balageruidol ጎበዝ ልጅ🙏 @mickyjosa
إظهار الكل...
2.48 KB
إظهار الكل...
2.48 KB
إظهار الكل...
👍 0
👎 0
ሰላም እንዴት ናቹ ❤️ ባላገሩ ተመልሷል 😃 ድምፃቹን በዉስጥ መስመር ላኩ 👌 አሪፍ የሆኑት እንለቀዋለን ዉድድሩ በቅርብ ይጀመራል 🎙💿 @Mickyjosa @balageruidol 👈join us
إظهار الكل...
Um back @mickyniyo
إظهار الكل...
ፈታ በሉ ምርጦቼ @ mickyjosa❤️
إظهار الكل...
12. I Want to Write You a Song.mp36.83 MB
90s ❤️ @mickyjosa join us @balageruidol
إظهار الكل...
6.64 KB
👆👆👆👆👆👆 I love that song one direction best song @mickyjosa🎧 Join us👇 @balageruidol❤️
إظهار الكل...
4_140321340384084425.mp36.69 MB
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሀ 🙏 አንድ ሰውዬ በባህር ብቻውን በጀልባ እየተጓዘ በማዕበል ተመታና ጀልባው ተሰባብራ በባህሩ ውስጥ ሰጠመች። ሰውዬው እንደምንም እራሱን አድኖ አንድ ደሴት ላይ ያርፍና ጎጆ ነገር ሰርቶ ለቀናት ለብቻው እዛች ደሴት ላይ ይኖራል። ምግቡን ዓሳ አያጠመደ እየተመገበ ብዙ ቆየ። አንድ ቀን ለምግብ የሚሆነው አሳ ሊያጠምድ ባህሩ ዳርቻ ላይ መንጠቆውን ይዞ ለረጅም ሰአት እየጠበቀ እያለ በድንገት ጭስ ሸተተው። ዞር ብሎ ሲያይ ያቺ ጎጆው እየነደደች ነው። እየሮጠ ቢመለስም ጎጆዋን ሊያድናት አልቻለም። ለካ ዓሳ ለማብሰል ያቀጣጠለው እሳት ተያይዞ ጎጆውን አንድዷታል አለቀሰ፤ ፈጠሪውን ወቀሰ፤ እንዴት እዚህ ባህር ላይ ብቻዬን ጥለኸኝ ከቤተሰቦቼ ነጥለኸኝ ስታበቃ በስንት ልፋት የሰራኋትን ጎጆ ታቃጥልብኛለህ ብሎ አለቀሰ፤ አማረረ። ከደቂቃዎች በኃላ አንድ ድምፅ ሰማ፤ ወደ ድምፁ ፊቱን ሲያዞር አንድ ትልቅ መርከብ አየ፤ ተደሰተ። የመርከቡ ሰዎች መጥተው ጭነው ወሰዱት። ከዚያም ለመርከቡ ሰዎች ጠየቃቸው! እንዴት አገኛቹኝ? እዚህ አካባቢ እዚህ ባህር ላይ ማንም አይመጣም እኮ እናንተ እንዴት አገኛቹኝ? አላቸው። መርከበኞቹም "እኛማ በዛኛው በኩል ዞረን እየሄድን ነበር። ከዚህ በኩል ጭስ አየንና እዚህ ሰዉ ይኖራል ብለን መጣን፤" አንተ አገኘን አሉት። አቤት ጌታዬ ለካ ከዚህ ከስቃዬ ልታውጣኝ ፈልገህ ነው ትንሿ ጎጆዬን ያፍርስከው፤ ወደ ትልቁ ቤት ልትውሰደኝ ነው አለ። ✍አንዳዴ የሆነ ነገር ስናጣና ሲበላሽብን ሰውንም ፈጣሪንም ስናማርር እንኖራለን። ግን ካጣነው እና ከጎደለብን ነገር ጀርባ ብዙ ጥሩ ነገር ልናገኝ እንደምንችል እንዘነጋለን። በችግራችን ጊዜ መጠጋት ያለብንን ፈጣሪያችን እንረሳዋለን። ከዚያም አልፈን የሁሉ ነገር ፈጣሪ የሆነውን አምላክ እንወቅሳለን። ወዳጄ ሆይ ሁሌም ቢሆን በማንኛውም መጥፎ አጋጣሚ ውስጥ ሁነንም መልካም ነገሮችን ማሰብና በፈጠረን አምላክ ተስፋ ማድረግን ልማድ እናድርገው፡፡ 🙌መልካም ቀን ቸር ያውለን ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @mickyjosa join us👇 @balageruidol❤️
إظهار الكل...
#በአንድ ወቅት አንድ ቀን ቻርሊ ቻፕሊን በመድረክ ላይ አንድን ቀልድ ተናገረ።ሁሉም ሳቁ። እራሱን ቀልድ ለሁለተኛ ጊዜ ደገመው። የተወሰኑት ሳቁ ። ለሶስተኛ ጊዜ ራሱን ቀልድ ደገመው ።የዚህን ጊዜ ግን አንድም የሳቀ ሰው አልነበረም። የዚህን ጊዜ አንድ ድንቅ ንግግርን ተናገረ:- "ለተመሳሳይ ቀልድ ደጋግመህ አትስቅም ታዲያ ለተመሳሳይ አደጋና ጭንቀት ለምን ደጋግመህ ታለቅሳለህ?" ያለፈን ነገር ደጋግመህ እያነሳህ ማልቀስህ እምባህን ማባከን መቆዘምህም የፊትህን ውበት ማርገፍ ነው። ሳያልፍ በፊት ታገል ካለፈ በኃላ ግን ታገስ መልካም ቀን ውዶቼ❤️❤️❤️ @mickyjosa😘 Join us👇 @balageruidol
إظهار الكل...