cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቻናል

Share the channel . . #mezmur #bealat .....

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
307
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የእርዳታ ጥሪ በእግዚአብሄር በአላህ ሼር አድርጉት ‼️😭 • እናቷ እያለቀሰች የነገረችን 😭 • በጎላ ሠፈር ዮሴፍ ሞተር ቤት ፊትለፊት መንደር የምትኖር እፁብ አየለ ትባላለች የ15 ዓመት ወጣት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነች በጭንቅላት ቲቢ እና በጭንቅላት እጢ መሠቃየት ከጀመረች 6 ወሯ ነው ቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል ከተኛች 3 ወሯ አትሰማም አትናገርም ! የእናትን ነገር ታቁታላቹ ቀን ሌሊት እያለቀሰች ነው ! ወላጅ እናቷ እዛው እየዋለች እያደረች የምታስታምም ስትሆን አሁን ግን መድሀኒት መግዣ መንቀሳቀሻ ቀለብ ቀሪ ቤተሠብ ማስተዳደር አልቻልኩም ልጄን የተሻለ ሕክምና የተሻለ መድሀኒት እንድታገኝ በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁ በፈጣሪ ስም አይለየኝ ትላለች ወላጅ እናቷ እያለቀሠች 094 021 5213 ንብረት በሬቻ / እናቷ 1000030804398 ንብረት በሬቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
إظهار الكل...
4.49 KB
እባካችሁ ስሙት😭🙏❤️
إظهار الكل...
10.04 KB
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሰኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏 መልካም በዓል
إظهار الكل...
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን/3/ ኪራላይሶን /2/ አማኑኤል ጌታ ኪራላይንሶ /2/ በጥፊ ተመታ ኪራላይሶ /2/ አለምን ሊታደግ ኪራላይሶን /2/ ተነዳ እንደበግ ኪራላይሶን /2/ አዳምን ሊፈውስ ኪራላይሶን /2/ ቆመ ከጵላጦስ ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን/3/ ኪራላይንሶ /2/ እጁን ቸነከሩት ኪራላይሶን /2/ አጥንቱን ቆጠሩት ኪራላይሶን /2/ የእሾህ አክሊል ደፍቶ ኪራላይሶን /2/ ገዳዩን እረቶ ኪራላይሶን /2/ የሁላችን በደል ኪራላይሶን /2/ ተሻረ በእርሱ ቁስል ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን/3/ ኪራላይሶን /2/ እጣ ተጣጣሉ ኪራላይሶን /2/ ልብሱን ተካፈሉ ኪራላይሶን /2/ ለፍርድ ተወሰደ ኪራላይሶን /2/ እንደበግ ታረደ ኪራላይሶን /2/ ለብሶ ከደም ሜዳ ኪራላይሶን /2/ ተከፈለ እዳ ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶ ኪራላይንሶ /3/ ኪራላይንሶ /2/ ሆምጣጤ አጠጡት ኪራላይሶን /2/ በገመድ ጎተቱት ኪራላይሶን /2/ በወንበዴው ፈንታ ኪራላይሶን /2/ ተሰቀለ ጌታ ኪራላይሶን /2/ ሁሉም ዘበቱበተ ኪራላይሶን /2/ በዘላለም ህየወት ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ............ዕለተ ዐርብ............ JOIN US 4 MORE
إظهار الكل...
#ኪርያላይሶን_ሊቀ_መዘምራን_ይልማ.m4a10.04 KB
ምርጫና ኦርቶዶክሳውያን 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 👉 ለኦርቶዶክሳውያን ሀገራዊ ምርጫ መሳተፍ በ አምስት ምክንያቶች ወሳኝ ነው። 1. የሀገር ባለቤትንት መብታችንን የምናረጋግጥበት ነው። 2. ከፖለቲካዊ ተገላይነት ወደ ፖለቲካዊ ተካታችነት የምንመጣበትን ነው። 3. ብሔራዊ ተደማጭነታችንን ወደ ስፍራው መመለስ አለብን። 4. ለሥርዓታዊ እና መዋቅራዊ ጥቃቶች የዳረጉንን ርዕዮተ ዓለማዊ እና ፖለቲካዊ አሰላለፎችን የምንነቅልበት ነው። 5. ሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን በተሟላ ፖለቲካዊ ሥርዓት እንዲከበር ያለንን አቅም የምንጠቀምበት ነው። 👉 እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊ የምንመርጠው የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ግለሰብ ምንድን ነው ማሟላት ያለበት? 1. በኢትዮጵያዊነት እና በኢትዮጵያ የግዛት አንድነት እና በሕዝብ አብሮነት የሚያምን መሆን መቻል አለበት 2. ለሀገራዊ ዕውቀት፣ ሃይማኖት፣ ትውፊት እና ታሪክ ክብር ያለውና እነዚህንም የፖሊሲው አካል የሚያደርግ 3. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ማኅበረ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ላበረከተችው አስተዋጽኦ እውቅና የሚሰጥ 4. ኦርቶዶክሳዊያንን ከሥርዓታዊ እና መዋቅራዊ ጥቃቶች ለማስቆም ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ያለው መሆን አለበት። 5. በሕዝብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ተሳትፎ የሚያምን 👉 እነዚህ መስፈርቶችን እንዴት ነው ማረጋገጥ የምንችለው? 1. የፖለቲካ ፓርቲውን ድርጅታዊ ታሪክ መመርመር 2. የድርጅቶቹን የምርጫ ማኒፌስቶ እና የፖለቲካ ፕሮግራም በአግባቡ እና በጥሞና መመርመር 3. ፖሊሲዎችቸውን መመርመር፣ በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የፖሊሲ ክርክሮቻቸውን ማድመጥ፣ የፓርቲ መሪዎች ለሚዲያዎች የሚሰጣቸውን ቃለ መጠይቆች፣ ማብራሪያዎች እና መግለጫዎችን መከታተል። 4. ስለ ቤተ ክርስቲያን እና ኦርቶዶክሳውያን ያዘጋጁትን ዕቅድ እንዲያቀርቡ በማድረግ 👉 ከእኛ ምን ይጠበቃል? 1. በእጩነትም ሆነ በመራጭነት በንቃት መሳተፍ። 2. ለእጩነትም ሆነ ለመራጭነት የሚያበቁ መስፈርቶችን ይዘን መገኘት 3. በአስመራጭነት አና በታዛቢነት በንቃት መሳተፍ 4. ፖለቲካ ፓርቲዎች ፕሮግራሞቻቸውን ሲያስተዋውቁ ተገኝቶ መሞገት 5. ኦርቶዶክሳውያን በምርጫ እንዲሳተፉ መቀስቀስ 6. ምርጫውን ከሚያውኩ ማንኛውም ነገሮች ኦርቶዶክሳዊያን መጠበቅ መቻል አለብን። ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን።
إظهار الكل...
Please vote🙏
إظهار الكل...
Sami 👑 Code 17 Please vote @pipaw2122 @pipaw2122 @pipaw2122 Photo lemelake👇 @pipaw97
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.