cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

KELEM Wedding Dresses

Rent exceptional wedding dresses imported from the US. Because its your wedding, it should be unique! Call us at +251909549180 Telegram contact - @KelemPreloved

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
907
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ወይም በአካል ወደ ክሊኒካችን ብቅ ይበሉ :: https://t.me/TammyPed የስልክ  +251903874444 አድራሻ ቦሌ ቡልቡላ መድሐኒዓለም ቤ/ክ ፊት ለፊት ቶቢ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
إظهار الكل...
TAMMY Pediatric Speciality Clinic

Providing the highest quality of care for your children. Contact. +251903874444

https://maps.app.goo.gl/4uf58js7msTzGRwCA

🩸በአይረን እጥረት የሚመጣ የደም ማነስ🩸 🔸ልጆች ላይ የአይረን እጥረት ብዙ ጊዜ ከሚከሰቱ የንጥረ ነገር እጥረቶች አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ 🔸ይህ የአይረን እጥረት ብዙ ጊዜ የሚከሰተው እድሜያቸው ከአንድ አመት በታች በሆኑ ልጆች፤በምግብ እጥረት በተጎዱ፤የተለያዩ አይነት የሆድ ትላትሎች ተይዘው ሳይታከሙ ከቆዩ እና ረጅም ጊዜ የመድማት ችግር ያለባቸው ልጆች ላይ ሊሆን ይችላል፡፡ 🟠የአይረን እጥረት ሊያመጡ የሚችሉ ምክንያቶች/ ተጓዳኝ ችግሮች/Risk Factors 🔺ያለጊዜ መወለድ/ Prematuraty 🔺በእርግዝና ጊዜ እናት የአይረን እጥረት ካለባት 🔺በቂ የሆነ አይረን በአግባቡ አለመውሰድ 🔺የአይረን ይዘታቸው በቂ ያልሆኑ ምግቦች እና በአይረን ያልበለጸገ ወተት (Unfortified Iron) ቶሎ ማስጀመር ። 🟠የአይረን እጥረት ሲኖር ምልክቶቹ የሚከተሉት ናቸው? 🔺የአይረን እጥረት ያለባቸው ልጆች አብዛኛውን ጊዜ ምልክት ላይኖራቸው ይችላል እናም አብዛኛውን ጊዜ የሚታወቀው ለሌላ የጤና እክል የደም ምርመራ ሲደረግላቸው ነው 🔺የአይረን እጥረት ከበድ ያለ ከሆነ ብዙ ጊዜ መነጫነጭ፤ የንቃት እና የአቅም መቀነስ፤ የምግብ ፍላጎት መቀነስ እና ቆዳ መንጣት (ብዙ ጊዜ የፊት እና የእጅ መዳፍ መገርጣት (pale) ሊኖርባቸው ይችላል 🟠ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነለረጅም ጊዜ የአይረን እጥረት ያለባቸው ህጻናት ወደፊት የጭንቅላት እድገታቸው ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያደርሳል፡፡ 🟠ምልክት የሌለባቸው ልጆች ላይ እንዴት የአይረን እጥረት እንዳለባቸው ማወቅ ይቻላል? 🔺በተለይ እድሜያቸው ከሁለት አመት በታች ላሉ ልጆች የህጻናት ሀኪሞን ከላይ የተጠቀሱት ተጓዳኝ ችግሮች እና የአመጋገብ ሁኔታ በደንብ ያጠናል 🔺የተጠቀሱት ተጓዳኝ ችግሮች ካሉ የደም ምርመራ ያሰራል 🔺ሁሉም ህጻናት እድሜያቸው ከ9ወር እስከ 1 ዓመት ላይ የደም ምርመራ ቢያደርጉ ይመከራል 🟠የአይረን እጥረትን እንዴት መከላከል ይቻላል? 🩸 ለመጀመሪያው ስድስት ወራት የእናት ጡት ማጥባት 🩸 ያለ እድሜያቸው ለተወለዱ ህጻናት የአይረን ድጋፍ ማድረግ (የአይረን ጠብታ ወይም ሽሮፕ) 🩸 በተቻለ አቅም ለመጀመሪያ አንድ አመት የላም ወተት አለመጀመር 🩸 ስድስት ወር ለሞላቸው ልጆች ምግብ ሲጅምሩቫይታሚን ሲ ያለባቸው ምግቦች እና የተፈጨ ስጋ ማስጀመር ያስፈልጋል 🩸 በተጨማሪ አይረን ያላቸዉን ምግቦች በብዛት መመገብ ለምሳሌ ቀይ ስጋ ፣ጉበት፣ ኩላሊት ፣ የእህል ዘሮች፣ ባቄላ፣ አተር እና አረንጓዴ አትክልቶች መመገብ 🩸 በአይረን እጥረት የሚመጣ የደም ማነስ ሕክምና ከተጀመረ በኋላ መድሐኒቱ ረዘም ላለ ግዜ ማለትም ከ 2 - 3 ወራት መወሰድ አለበት ።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ወይም በአካል ወደ ክሊኒካችን ብቅ ይበሉ :: https://t.me/TammyPed የስልክ  +251903874444 አድራሻ ቦሌ ቡልቡላ መድሐኒዓለም ቤ/ክ ፊት ለፊት ቶቢ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ህፃናት የሆድ ድርቀት ትንሽ መረጃ :: ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ወይም በአካል ወደ ክሊኒካችን ብቅ ይበሉ :: https://t.me/TammyPed የስልክ  +251903874444 አድራሻ ቦሌ ቡልቡላ መድሐኒዓለም ቤ/ክ ፊት ለፊት ቶቢ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Dedicated to the health of all children. Join our Telegram channel and be a part of our Tammy Family. A Pediatric Clinic exclusively owned and run by experienced pediatricians. We're here for your Kids! https://t.me/TammyPed
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Papi fashion 👠👢👟🥿👡👠👞

Fashion and brand shoes for men, women and kids Address: 22 near by kea med collage Phone no: 0973837121

https://t.me/+nMDTyS-404M1NDk0

Photo unavailableShow in Telegram
Happy Women's Day to all the queens and princesses out there
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Brand Fashion

a platform to buy any electronics, brand watches, brand shoes and clothing, brand perfumes etc. . 👉 cross @yami27 👌 @Brandfashiontop .

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.