ar
Feedback
ቤተል–ፓሽን የታዳጊዎች እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል Bethel-Passion youth football training center⚽️🇪🇹

ቤተል–ፓሽን የታዳጊዎች እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል Bethel-Passion youth football training center⚽️🇪🇹

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ የቤተሉ ፓሽን የታዳጊዎች እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል official ቻናል ነው።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
413
المشتركون
+424 ساعات
+137 أيام
+1930 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
نوفمبر '24
نوفمبر '24
+2
في 0 قنوات
أكتوبر '24
+7
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+30
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+59
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '240
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '240
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '240
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '240
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '240
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+10
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+417
في 0 قنوات
منشورات القناة
በማሰልጠኛ ማዕከላችን ሲሰለጥኑ የቆዩ ታዳጊዎች የክረምት መርሀግብር የመዝጊያ ስነ ስርዓት በትላንትናው እለት እሁድ 06/01/2016 የተከናወነ ሲሆን በክብር እንግድነት የወረዳ 07 የወጣቶችና ስፖር
+9
በማሰልጠኛ ማዕከላችን ሲሰለጥኑ የቆዩ ታዳጊዎች የክረምት መርሀግብር የመዝጊያ ስነ ስርዓት በትላንትናው እለት እሁድ 06/01/2016 የተከናወነ ሲሆን በክብር እንግድነት የወረዳ 07 የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ሂንድያ፣ የኢትዮጵያ ቡና ወጣቱ አጥቂ መሀመድ ኑር ናስር እና በርካታ እንግዶች በታደሙበት ስነስርዓት በማሰልጠኛው ውስጥ ሲሰለጥኑ የነበሩ ከ13ዓመት እና ከ15ዓመት በታች ታዳጊዎች በእያንዳንዱ የእድሜ እርከን በስድስት ቡድኖች መካከል ተከፍሎ ሲካሄድ የቆየው ውድድር በዛሬው እለት ፍፃሜውን አጊኝቷል። በፍፃሜው 🟣በ13ዓመት 👉Group④ 3–0 Group② በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሲሆን ✅ኮከብ ጎል አስቆጣሪ – ኢብራሂም አማን ✅ኮከብ ተጫዋች – ሔኖክ ✅ኮከብ ግብ ጠባቂ – ናሆም 🟣በ15ዓመት 👉Wanaw 3-2 Sku blues በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆነዋል። ✅ኮከብ ጎል አስቆጣሪ – ኢብራሂም ሀምደላህ ✅ኮከብ ተጫዋች – ረያን አ/ሽኩር 🔆ፕሮግራማችንን ከመታደምም ባለፈ ድምቀት ለሆናቹን በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳቹ🔆

2
የአመቱ የመጨረሻ ቀን የልምምድ ፕሮግራማችንን በጥሩ መልኩ ከውነናል። ጷጉሜ 6 ፣ 2015 የዓመቱ መጨረሻ የልምምድ ጊዜ ። 🔥Welcome 2016💥
የአመቱ የመጨረሻ ቀን የልምምድ ፕሮግራማችንን በጥሩ መልኩ ከውነናል። ጷጉሜ 6 ፣ 2015 የዓመቱ መጨረሻ የልምምድ ጊዜ ። 🔥Welcome 2016💥
1 316
3
One friendly game, two summer league games. All in victory. ✅Bethel-passion 5 - 0 Ethio-pilot Addis ababa (Friendly) ✅Bethel-
One friendly game, two summer league games. All in victory. ✅Bethel-passion 5 - 0 Ethio-pilot Addis ababa (Friendly) ✅Bethel-passion 10 - 3 Gotera white star(summer league) ✅Bethel-passion 1- 0 Yenege tesfa(summer league)
1 595
4
#Friendly_game💥 #U15 ⚽️Passion vs Solomon Aniche⚽️ 👉 Friday ⏰8:30 o'clock 🔥🏟  Rome football field
1 558
5
#Friendly_game💥 #U17 ⚽️Passion vs Ethio_pilot⚽️ 👉 Wednesday ⏰8:30 o'clock 🔥🏟  Rome football field
1 586
6
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የታዳጊዎች ውድድር #የ2015 የውድድር ዘመን የመጨረሻ ጨዋታ ቤተል ፓሽን 6 – 0 አዋጭ Thanks for your amazing performance , Our playe
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የታዳጊዎች ውድድር #የ2015 የውድድር ዘመን የመጨረሻ ጨዋታ ቤተል ፓሽን 6 – 0 አዋጭ Thanks for your amazing performance , Our players💜 Some brilliant memories that we've experianced together - let's do it all again next season!
1 648
7
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የታዳጊዎች ውድድር #የ2015 የውድድር ዘመን የመጨረሻ ጨዋታ ቤተል ፓሽን vs አዋጭ ቀን: አርብ ሰዓት – 5:00 ቦታ – ቤልኤር አርቴፊሻል ሜዳ
1 381
8
🎉መልካም ምኞት🎉 🔵የማዕከላችን ሰልጣኝ የሆናቹ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች መልካም የፈተና ጊዜ እንዲሆንላቹ እንመኛለን። 🟣የተሻለ ውጤት አምጥታችሁ ለሀገር ኩራት፣ ለወላጆቻቹ ደስታ እንደምትሆኑ
🎉መልካም ምኞት🎉 🔵የማዕከላችን ሰልጣኝ የሆናቹ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች መልካም የፈተና ጊዜ እንዲሆንላቹ እንመኛለን። 🟣የተሻለ ውጤት አምጥታችሁ ለሀገር ኩራት፣ ለወላጆቻቹ ደስታ እንደምትሆኑ አንጠራጠርም። 🔥Bethel_passion🔥
1 557
9
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን #የታዳጊዎች_ውድድር #Game_week_22 ቤተል ፓሽን 4 – 0 ሮሀ 🔥Passion🔥
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን #የታዳጊዎች_ውድድር #Game_week_22 ቤተል ፓሽን 4 – 0 ሮሀ 🔥Passion🔥
1 243
10
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የታዳጊዎች ውድድር #Game_week_22 ቤተል ፓሽን vs ሮሀ ቀን: ማክሰኞ ሰዓት – 6:00 ቦታ – ጀሞ 1
1 173
11
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን #የታዳጊዎች_ውድድር #Game_week_21 ቤተል ፓሽን 3 – 0 ራዕይ በቤልኤር 🔥Passion🔥+2
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን #የታዳጊዎች_ውድድር #Game_week_21 ቤተል ፓሽን 3 – 0 ራዕይ በቤልኤር 🔥Passion🔥
1 320
12
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የታዳጊዎች ውድድር #Game_week_21 ቤተል ፓሽን vs ራዕይ በቤልኤር ቀን: ቅዳሜ ሰዓት – 6:00 ቦታ – ጀሞ 1
1 061
13
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን #የታዳጊዎች_ውድድር #Game_week_19 ቤተል ፓሽን 1 – 0 አቢሲኒያ 🔥Passion🔥
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን #የታዳጊዎች_ውድድር #Game_week_19 ቤተል ፓሽን 1 – 0 አቢሲኒያ 🔥Passion🔥
1 106
14
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የታዳጊዎች ውድድር #Game_week_19 ቤተል ፓሽን vs አቢሲንያ ቀን: ረቡዕ ሰዓት – 7:00 ቦታ – ቦሌ ሩዋንዳ
1 017
15
🎉መልካም ምኞት🎉 🔵የማዕከላችን ሰልጣኝ የሆናቹ የ6ተኛ እና 8ተኛ ክፍል ተማሪዎች መልካም የፈተና ጊዜ እንዲሆንላቹ እንመኛለን። 🟣የተሻለ ውጤት አምጥታችሁ ለሀገር ኩራት፣ ለወላጆቻቹ ደስታ እንደምትሆኑ አንጠራጠርም። 🟢እንደሚታወቀው የማዕከላችን ሰልጣኞች በየትምህርት ቤቱ ኩራት የሆኑ፣ በውጤታቸው ቀዳሚ ተማሪዎችን በብዛት የያዘ መሆኑ ይታወቃል። 🔥Bethel_passion🔥
1 005
16
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን #የታዳጊዎች_ውድድር #Game_week_20 ቤተል ፓሽን 3 – 2 ተስፋ ኮከብ 🔥Passion🔥
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን #የታዳጊዎች_ውድድር #Game_week_20 ቤተል ፓሽን 3 – 2 ተስፋ ኮከብ 🔥Passion🔥
953
17
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የታዳጊዎች ውድድር #Game_week_20 ቤተል ፓሽን vs ተስፋ ኮከብ ቀን: እሁድ ሰዓት – 3:00 ቦታ – ጃልሜዳ
916
18
#Summer_training_program አዲስ ተጫዋቾች የክረምት የምዝገባ ጊዜ እስከ ሐምሌ–8 ድረስ ይሆናል። 👉ዕድሜ ከ9—16ብቻ ይሆናል። 👉ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በመደወል ወይንም በስልጠና ቀናት በአካል በመምጣት መጠየቅ ይቻላል። 👉ለነባር የክረምት ስልጠና መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫዋች የሁለት ወር የስልጠናውን ወጪ እስከ ሐምሌ 8 መክፈል ይኖርበታል። ክፍያውን ለወላጆች በደብዳቤ የምናሳውቅ ይሆናል። Call +251929007667
958
19
لا يوجد نص...
932
20
አዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የታዳጊዎች ውድድር #Game_week_18 ቤተል ፓሽን 1 – 2 ፎርቹኔት 🔥Passion🔥
995