cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

👑አማኝ ሴት ስጦታ እጂ ምርጫ አይደለችም// የሱናዋ ቆጆ በሀያዕ ያበበች👑

አማኝ ሴት ስጦታ እጂ ምርጫ አይደለችም የሱናዋ ቆጆ በሀያዕ ያበበች💐 https://t.me/joinchat/UHC7LCmjUhK33Ru0

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
1 279
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

➲የላኢላ_ሃኢለሏህ መስፈርቶች ሰባት ናቸዉ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➢ክፍል ⓶ ⓶ኛ የቂን፦ ሌላኛዉ የላኢላ ሃኢለሏህ መስፈርት ምንም ሳያወላዉሉ እርግጠኛ ሆኖ መልዕክቷን ማመን ነዉ። በያዘችዉ መልዕክት እርግጠኛ ሆኖ ያላመነ ተጠራጣሪ ነዉ። ➲በልቡ የሚጠራጠር ሰዉ ደግሞ በምላሱ ላኢላ ሃኢለሏህ ማለቱ ፍፁም ፍይዳ የለዉም። በተነፈሰ ቁጥር ላኢላ ሀኢለሏህ ቢልም እንኳን። ሰዉ ሁሉ እስከተሚሰማዉ ቢያስተጋባ እንኳን።(ሚፍታሑ ዳሪሰላም ቢተሕቂቂ ሸሃደተይን ኢስላም፡452) ነብዩ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም በአንድ ወቅት የአትክልት እርሻ ዉስጥ ሆነዉ ለአቡ ሁረይራ:{ ከዚህ አጥር ጀርባ ከልቡ ፍፁም እርግጠኛ ሆኖ ከአሏህ በስተቀር እዉነተኛ አምላክ እንዴሌለ ሲመሰክር ያገኘሀዉን ሰዉ በጀነት አበስረዉ።ብለዋቸዋል} (ሙስሊም ፡151) በተጨማሪም ከአሏህ በስተቀር እዉነተኛ አምላክ እንደሌለና እኔም የአሏህ መልዕክተኛ እንደሆንኩ እመሰክራለሁ።አንድ ባሪያ በነዚህ በሁለቱ የማይጠራጠር ሆኖ ከአሏህ ጋር አይገናኝም፣ ጀነት የሚገባ ቢሆንጂ ብለዋል።(ሙስሊም :147) ⓷ኛዉ ፍፁም ታዛዥ መሆን፦ሌላዉ በላኢላ ሃኢለሏህ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስፈልገዉ መስፈርት ይች ቃለ_ተዉሒድ ለምትይዛቸዉ መልዕክቶች ታዛዥ መሆን ነዉ።[ እሱ መልካም ሰሪ ሆኖ ፊቱን ወደ አሏህ የሚሰጥም ሰዉ ጠንካራዋ ገመድ (ላኢላ_ሃኢለሏህ:ጨብጧል።)(ሉቅማን፡22) 📚ተዉሒድ የሑለት ሀገር የስኬት ቁልፍ ከሚለው ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ ኪታብ ከገፀ108_____109 የተወሰዴ!! ◉ ◉ ◉ ◉🖊ኢንሻአላህ ይቀጥላል ✍ أم عثيمين JOIN ይ በ ሉ ይ ጠ ቀ ማ ሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
إظهار الكل...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው ቅድሚያ ለተውሂድ💎🎀

◁النساء السلفية اغلى من الذهب الأحمر قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ➧የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው። ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን ተያዘች አማኟ እህቴ እሷማ ውድ ነች!! «المرأة الصالحة @Sunayenuhmerkbnat_bot ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ይጠቁሙ

🍃أحاديث الأخلاق 1 ➴በአኽላቅ ዙሪያ የመጡ ሀዲሶች 🎙شيخ عبدالرزاق بن عبدالمحسن البدر (ሐፊዘሁሏህ) ↷⇣🌹⇣↶ ➣https://t.me/joinchat/UHC7LCmjUhK33Ru0
إظهار الكل...
01.mp37.09 MB
👉ሱብሀነክ ያረብ🥀 رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّار🌹✨ የሰለፍያ እንስት ውብ ነች ጧሊበቱል ኢልም 📖📚ስትሆን ይበልጥ ውብ ትሆናለች ✍ https://t.me/LemawkmtaryehulumGdetanew
إظهار الكل...
11.91 MB
◾️የእውቀት አስፈላጊነትና ጥቅሙ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➡️ አዲስ ሙሀደራ 〰〰〰〰〰〰 ☑️ እውቀት ብርሀን ነው ☑️ እውቀት የጀነት መንገድ ነው ☑️ እውቀት የነብያቶች ውርስ ነው ☑️ እውቀት የተፈጠርንለት አላማ ነው 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
إظهار الكل...
የእውቀት አስፈላጊነት.mp38.42 MB
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
إظهار الكل...
📌 قال الامام سفيان الثوري رحمه الله : ✍🏻 «ليس للمرأة خير من بيتها وإن كانت عجوزًا» 📖 كتاب التمهيد [(ص٤٠٢ / ج٢٣)]. ➣https://t.me/joinchat/UHC7LCmjUhK33Ru0
إظهار الكل...
ተቅዋ ማለት!! ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁማ እንድህ አለ፦ "ተቅዋ ማለት ራስህን ከማንም ሰው የተሻልኩ ነኝ ብለህ አለማየት ነው!!" تفسير البغوي ١/٦٠ ↷⇣🌹⇣↷ ➣https://t.me/joinchat/UHC7LCmjUhK33Ru0
إظهار الكل...
የአንቢያዎች የመጀመሪያ ዲን ተውሂድ {وإذ قال إبراهيم ﻷبيه وقومه إنني براء مما تعبدون ¤إلا الذي فطرني فإنه سيهدين}. [الزخروف ٢٧/٢٦] { ኢብራሒም ባለ ሰዐት ለአባቱ እና ለህዝቦቹ እኔ ከናንተ የጠራሁ ነኝ ከምታመልኩት ፡ ያ የፈጠረኝ እሱ ሲቀር እሱ ይመራኛል}. [ዙኽሩፍ 26/27] ማብራሪያ ከዚህ የቁርአን አንቀፅ 〰〰〰〰〰〰〰〰 አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ በዚህችቁርአን አንቀፅ ይነግረናል መልእክተኛው እና ወዳጅ የሆነው ነብይ ነቢዩላሒ ኢብራሒም( አለይሒ ሰላም) አባቱን እና ሕዝቦቹን እንደገለፀላቸው ከአሏህ በስተቀር እሱ ከነሱም ከሚያመልኩትም ነገር የጠራ መሆኑን ፡፡ ይህ የሚያመለክተው ምንድነው ከተባለ? ተውሂድ ሙሉ ሆኖ አይገኝም ከአሏህ ሌላ ከሚመለኩ አካላት ሙሉ ለሙሉ በመጥራት (በመፅዳት)ቢሆን እንጂ፡፡ ይህም ሆኖ ሳለ ሰዎችይሰግዳሉ,ይፆማሉ,ዘካ እንዲሁም ሀጅን ያደርጋሉ ነገር ግን ከዚህም ጋር ወደ ቀብር ቦታዎች በመሄድ ለቀብሩ ይሰግዳሉ እንዲሁም ይጎበደዳሉ እነዚህ ደግሞ ሙወሒድ ልንላቸው አንችልም በል እንደው ከሀይማኖት የሚያስወጣን ተግባር ነው የፈፀሙት፡ ለንደነዚህ አይነት ሰዎችም ስራቸው ተቀባይነት የለውም ይህም የሆነው ከአሏህ ውጪ ባሉት ነገራቶች ባለ መካዳቸው እና ለነሱ በመስገዳቸው የተነሳ ነው፡፡ ከዚህ የቁርአን አንቀፅ የምንረዳቸው ሀሳቦች 🧿 የአንቢያዎች የመጀመሪያ የዲን መሠረታቸው ተውሂድ እንደነበረ *🧿 ሀቅን እና ባጢልን መግለጽ ከመልእክተኞች ባህሪ እንደነበረ * 🧿መጥፎን ነገር መቃወም ግዴታ እንደሆነ ቅርብ የሆነ ዝምድና የለው እንኳን ቢሆን 🧿 ከሽርክ ሙሉ ለሙሉ መጥራት እንዳለብን 🧿 ከዚህም የቁርአን አንቀፅ የኢብራሒም ህዝቦች አሏህ ላይ ሌላን ሸሪክ አድርገው እንደያዙ 📚 ኪታቡ ተውሂድ https://t.me/abumahi13 https://t.me/abumahi13
إظهار الكل...
🌹تــلَآوٌةّ خــآشــعــةّ🌹 ▫الحمد الله ቁርአንን ለሰጠን ጌታ ➭ከልባችሁ አድምጡት ልብን ይነካል ➭ ደስታን ይፈጥራል ግፊት ያደርጋል ➭የሙስሊም ህይወት ያለ ቁርአን ከባህር እንደወጣ አሳ ነው:: @Umu_Useymin_Aselfiya
إظهار الكل...
من_سورة_الأنعام_,_القـارئ_أحمد_الشـافعي_.m4a4.81 KB
➧የላኢላ ሃኢለሏህ መስፈርቶች ሰባት ናቸዉ ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➳ክፍል ⓵ ⓵እዉቀት፦ ከመናገር ባለፈ መልዕክቷን መረዳት ያስፈልገናል። የላኢላ ሃኢለሏህን መልዕክት በሚገባ ያልተረዳ ሰዉ አፍራሺ ነገሮችን ሊርቅ ወሳኝ ህግጋቷን ሊያስገኝ አይችልም። ለዚያም ነዉ ጠቢቡ ጌታ{{እናም ከአሏህ በስተቀር የሃቅ አምላክ እንዴሌለ እወቅ}}ማለቱ።(ሙሐመድ፡19)ነብዩ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም ከአሏህ በስተቀር የሐቅ አምላክ እንዴሌለ አዉቆ የሞተ ጀነትን ገባ)ብለዋል።(ሙስሊም ፡145) ➲መልዕክቷን ሳይረዱ በምላስ ብቻ መናገሩ ብቻዉን እንደማይበቃ በርግጥም ቁርዓንም፣ሱናም፣ የምሁራን ስምምነትም ፣ህሊናም አመላክተዋል''ይላሉ አልሙዐሊሚ።(ረፍዑል ኢሽቲባህ፡32) ነገሩ ይበልጥ ግልፀ ለማድረግ``አሽሃዱ አንላ ኢለላህ``ማለትም ከአሏህ በስተቀር የሐቅ አምላክ እንዴሌለ እመሰክራለሁ'' ብሎ የሚመሰክር ሰዉ ስለሚሰጠዉ ምስክርነት የግድ ማወቅ አለበት። ➲ማንም ቢሆን ባላየዉ ባልሰማዉ በማያዉቀዉ ነገር ቢመሰክር ዋጋ እንደማይኖረዉ ሁሉ ላኢላ ሃኢለሏህ ብሎ የሚመሰክርም ስለሚሰጠዉ ምስክርነት ምንነት ጭብጥ በሚገባ ሊያዉቅ ይገባዋል። ➲ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንደሚሉት''ምስክርነት ዋጋ ይኖረዉ ዘንድ መስካሪዉ ስለምስካሬዉ ማወቁ፣ እዉነተኛ መሆኑንና በሚገባ መግለፁ የግድ ያስፈልጋል። እነዚህ ነገሮች ካልተሟሉ ምስክርነት ግቡን አይመታም።[አልፈታዋ፡14/187] ➲ስለዚህ ምስክርነት እዉቀት፣ ከየቂንና እዉነት ብሎ ከመቀበል ካልሆነ በተጨባጭ ምስክርነት እንደማይሆን ምንም ጥርጥር የለዉም ። ➲ስለሚመሰክሩት ነገር ሳያዉቁ (ወይንም)እየተጠራጠሩ ከሆነ ግን ዋጋ አይኖረዉም።ሊጠቅምም አይችልም። በዚህ ሁኔታ የሚመሰክርም ሰዉ ዉሸታም ነዉ። ምክንያቱም ስለሚመሰክርበት ነገር አያዉቅምና!!!(ቁረቱ ዑዩኒል ሙወሒዲን፡10) ተዉሒድ የሑለት ሀገር የስኬት ቁልፍ ✍️𝑘𝑖𝑏𝑛𝑢 𝑚𝑢𝑛𝑤𝑜𝑟 ℎ𝑎𝑓𝑖𝑧ℎ𝑢𝑙𝑙𝑎ℎ < ከገፀ 107______108 የተወሰዴ!> ኢንሻአላህ ይቀጥላል◉◉◉◉◉◉ ✍️أم عثيمين JOIN ይ በ ሉ ይ ጠ ቀ ማ ሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
إظهار الكل...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው ቅድሚያ ለተውሂድ💎🎀

◁النساء السلفية اغلى من الذهب الأحمر قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ➧የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው። ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን ተያዘች አማኟ እህቴ እሷማ ውድ ነች!! «المرأة الصالحة @Sunayenuhmerkbnat_bot ለማንኛውም አስተያየት በዚህ ይጠቁሙ

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.