cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

<< `በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ።` >> ሱረቱል ዐስር፦(1፥3) For comment an& cross ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼ @Alhamdulilah25

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
37 624
المشتركون
-3824 ساعات
-3067 أيام
-1 05230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🛍U🔑 shopping 🎁 U market 🛒🛍 የምንሰጣቸው አገልገሎቶች 👇 🛍ያአዋቂና ልጆች ልብሶች 🛍ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ ምርጢዬ ዲኮሮች 🛍አሻንጉሊቶች 🛍የስጦታ አበባዎች 🛍 የስጦታ ፖኬጆች ሁሉም  በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ:: ስለጥራታቸው አትጠራጠሩ 💯          አድራሻ መገናኛ 📫 👇ለማዘዝ 👇 0901928286/@hakihabib
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሩሃችን ደስታን ትፈልጋለች🥰 ደስታ የምኘኛው ደሞ አላህን በማገዛት ሃላልን በመፈለግ እና ከሀራም በመራቅ ነው😍 የመሳሰሉ የሃላል ምክሮች ከፈለጉ👇👇
إظهار الكل...
👍 2
ሃላልን መፈለግ❤️
ከሀራም መራቅ😊
ይቀላቀሉን🤗
🍃 #ወንድሜ_ጥሩ_ትዳር_እንድኖርህ_ትሻለህን ? አወን ከሆነ መልስህ ፦ ኢማም አህመድ ኢብኑ ሀንበል አላህ ይዘንላቸውና ልጃቸው ሲያገባ የለገሱትን ምክር ላካፍልህ ነውና ለኔ ብለህ ስማ !! . ✍✍ #ልጀ #ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትህ ለመፈጸም ካልቻልክ በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ምክሬን ጠበቅ አድርገህ ለመያዝ ሞክር ፦....... . ⭐️ #ሴት #ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት ! . ⭐️ #ሴት #ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ፍቅርህን ከመግለጽ ወደኋላ አትበል ! . ⭐️ #ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር ! . ⭐️ #ሴቶችን መልካም ንግግር ውብ ገጽታ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንድኖሩህ ጥረት አድርግ ! . ⭐️ #ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያክል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው ቤቷ ስትሆን ዙፍኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያክል ክብር ይሰማታል በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባትን ነገር እንዳትፈጽም ከንግስና ዙፍኗ ላይም ልታወርዳት አትሞክር ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ ልታደርግ ይገባል ! . ⭐️ #ሴት የቱን ያክል ብትወድህም ቤተሰቦቿን ማጣት አትፈልግም አንተን ከቤተሰቦቿ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር ይህን ማድረግ ፍጻሜው የማያምር ጠላትነት ሊያመጣብህ ይችላልና ! . ⭐️ #ሴት ከጎንህ ጠማማ ዐጥንት መፈጠሯን አትዘንጋ ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን እወቅ ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለሁ እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ ስብራቷ ፍች ነው ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠምም መንገድ አትክፈትላት መካከለኛ ሰው ሁንላት ! . ⭐️ #ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች ስትናደድ ያደረክላትን ነገር ልትክድ ትችል ይሆናል ነገር ግን እንድህ አደረገች በማለት ብቻ አትጥላት ይህን ባህሪዋን ባትወድላት ሌሎች የሚያስደስቱህ ብዙ ባህሪያት እንዳላት አትዘንጋ ! . ⭐️ #ሴት አካላዊ ድካምና ልቦናዊ ጫና ሊያድርባት ይችላል በዝህ ወቅት አላሁ ሱ.ወ የግደታ አምልኮወችን ሶላትና ጾም ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል በነዚህ ጊዜ እዘንላት ትእዛዝ አታብዛባት ! . ⭐️ #ሴት አንተ ዘንድ ያለች የፍቅር ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ ምርኮኛህን ደግሞ በጥሩ ሁኔታ መያዝ ይጠበቅብሀል እዘንላት በድክመቷ የምትፈጽመውን ስህተት ይዘህ ከመጨቃጨቅ ይልቅ አውፍ ብለህ ከጥፍቷ እንድትስተካከል አድርግ ምርጥ የህይወት አጋርህ ትሆናለችና ። . 💐💐አላህ ሁላችንንም ሷሊህ የትዳር አጋር ይወፍቀን Amiiiiiiiiiiiiiiiiin በሏ . ልብ ያለው ልብ ይበል !!!!!!! . 👏ይህ ውብ ትምህርት ሌሎች ወንድሞች ጋር ይደርስ ዘንድ አንብበው ሲጨርሱ ሸር ያርጉት @sineislam @sineislam
إظهار الكل...
🤝 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🛒Hayu Online Shopping 🏬 🛍ጥራታቸውን የጠበቁ 🛍ተፈጥሯዊ የመዋቢያ ምርቶችን👛 🛍ልብሶችን 👖👕 🛍ጫማዎች 👞👠 🛒በአሪፍ ዋጋ ያገኛሉ 🤳 0921212103 👇ቻናላችንን ይመልከቱ👇 https://t.me/hayusales https://t.me/hayusales
إظهار الكل...
🛒Hayu Online Shopping🛒
🛍JOIN US🛍
Photo unavailableShow in Telegram
✨ቱርከኛ ቋንቋ የመማር ፍላጎት ላላችሁ ለየት ያለ ለሴት ተማሪዎች ብቻ በ ሴት መምህርት የተዘጋጀ የ 1 ወር መሠረታዊ (basic) ክላስ ክፍያ 2800 ብር ብቻ ለ3 ወር ከሚቆይ ነፃ የኦንላይን ልምምድ ጋር 🎁 ከተለመደው የማስተማር ሂደት ወጣ ባለ መልኩ እየተዝናናን እንማማራለን ቋንቋ የመማር passion ካለሽ ትወጂዋለሽ ዛሬውኑ ተመዝገቢ🥰 አድራሻ ሾላ ሱመያ መስጂድ አከባቢ ለመመዝገብ 📞 0988479889 DM @newal11
إظهار الكل...
#ውድ_ምክር_ለውድ_እህቴ     ሙዚቃና በሃራም መንገድ ወንዶች ጋር የምትደዋወሉ ክብረ ንፅህናችሁንና ማንነታችሁን አርክሳችሁ በየ ሚዲያውና በየቴሌቪጅኑ በየ ቲክቶኩ... መስኮት የምትወጡ በከንቱ ስሜታ ላይ ላላችሁ ወደዳችሁም ጠላችሁም የሆነ ቀን ትሞታላችሁ ከጀናዛ አልጋ ላይ ትተኛላችሁ በፍላጎታችሁ ሳይሆን በግዳችሁ! አስተውይ እህቴ ከጀናዛ አልጋ ላይ ስተኝ ብቻሽን ነው ጓደኛም ሆነ ሌላ ወዳጅሽ አይከተልሽም ታዲያ ያኔ ለአላህ ምን ልትይው ነው? አላህ የምትሰሪውን እንደሚከታተልሽ እያወቅሽ ግን ከአላህ ይልቅ የሰዎች ሃቅ ያስበለጥሽ እህቴ ያኔ ለአላህ ምን ልትይው ይሆን!? የሆነ ቀን በድንገት ቀንሽ ይደርስና ከጀናዛ አልጋ ላይ ትታጠቢያለሽ ግን አስተውለሽ ታውቂያለሽ ከዛ አልጋ ላይ ተኝተሽ ታጥበሽ በነጠላ ጨርቆች ብቻ ነው ተገንዘሽ ወደ ቀብርሽ የምትገቢው አላህ ያዘነላቸው እህቶች ብቻ ሲቀሩ ብዙዎች በዚህ ሰአት በሰርግ ሰአታቸው ሰውነታቸውን እየተገላለጡ ነው ሚገኙት ረሱላችን(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)እንደተናገሩት ከኡመቶቸ ብዙ ሴቶችን ጀሃነም ውስጥ ያየኋቸው በእርቃን ልብስ የሚገላለጡ ነው ብለዋል። ያ አላህ! ውድ እህቴ ለመሆኑ የጀሃነም እሳት ከዱንያዋ እሳት በምን ያክል እጥፍ እንደምትበልጥ አውቀሽ ይሆን?    አላህ ሆይ ጠብቀን ከእሳት! በአላህ  ይሁንብኝ ራሳችሁን የምትገላለጡ እህቶች አስቡት በዱንያ አንድም ቀን በስርዓት ሳትሸፈኑ ነገ ሞታችሁ በጀናዛ አልጋ ላይ በነጠላ ጨርቅ ተገንዛችሁ ቀብር ከመግባታችሁ በፉት ራሳችሁን ብትሸፍኑ አይሻልም? አንድ ምሳሌ ልስጣችሁ በአንድ ዛፍ ላይ ያሉ ቅጠሎች ከዛፉ ላይ ከረገፉ የግንዱ መጨረሻ ምን እንደሚሆን ታውቃላችሁ? ተቆርጦ እሳት ላይ ይማገዳል አይደል? ልክ አንደዛው አንዲት ሴት ራሷን ከገላለጠች ቁጥብነቷን ከራሷ ላይ ከገፈፈችውና በማይረባ ብጥቅጥቅ ልብስ ራሷን ከገላለጠች መጨረሻዋ የዛ ግንድ ነው ሚሆነው።   በአላህ ይሁንብኝ የሴት ልጅ ቁጥብነቷ(ሃያዋ)ለአላህ ያላት እውነተኛ ታማኝነትና ኢማኗ ነው።     እባክሽን እህቴ ወደ አላህ ተመለሺ በዚህ ባለንበት ዘመን ሰርጎች የጭፈራ ፕሮግራሞችና መሰል የፊትና መድረኮች የበዙበት ግዜ ላይ ነው ያለነው አላህ ያዘነላቸው እህቶች ሲቀሩ ብዙዎች በዚህ ፊትና ላይ ወድቀዋል   በአላህ ይሁንብኝ ውድ እህቴ ብዙ ሙሸራዎች አሉ በሰርግ ቀናቸው የሰርግ ልብስ ከመልበሳቸው በፊት ከፈን አድርገው ወደ ቀብር የገቡ ውድ እህቶቸ ለዚች ዱንያ አትጨናነቁላት ይህች ዱንያ ረጅም መስላ የምትታያችሁ ካላችሁ አትሳሳቱ በጣም አጭር ናት። ሌላው መልዕክቴ ደግሞ አይናችሁን የምትቀነደቡና ሰውነታችሁን ለባዳ ወንዶች የምትገላለጡ እህቶች ዋ! አላህ ከረገማቸው ሴቶች መካከል ተቀንዳቢዎችንና የሚገላለጡ ሴቶችን ነው ተጠንቀቁ በተጨማሪም የሴቶች የውበት ሳሎን የምትሰሩ እህቶች ከኔ በበለጠ እናንተ በደምብ ነው ምታውቁት ገንዘብ ለማግኘት ብቻ ሲባል ምን ያክል ሸሪአን ያልጠበቁ አላህን የሚያስከፉ ነገሮች በነዚህ ቤቶች እንደሚሰሩ ታውቃላችሁ።  በነዚህ የሴቶች ውበት ሳሎን የምትሰሩ እህቶቼ አደራችሁን ይቅርባችሁ እንጂ ሃራም ነገር አትብሉ አላህን ለምኑት ሃላል የሆነ ስራ ይሰጣችኋል። ሌላው ፊታችሁንና ሰውነታችሁን ወይም ኒቃብ ለብሳችሁ  አላህን የሚያስቆጣ ስራ የምትሰሩ እህቶቸ ሆይ ተጠንቀቁ አላህ ያያችኋል ስንት ሴቶች ናቸው ማንነታቸውን ሸፍነው በየ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሃራም ነገሮችን የሚሰሩ ውድ እህቴ በሶሻል ሚዲያ ላይ ለወንደሞችሽ ፊትና ከመሆን ተቆጠቢ አይ አልሰማም የምትይ ከሆነ አላህን እያስቆጣሽ ስለሆነ  ምን አልባት መጨረሻሽ ሊበላሽብሽ ይችላል። ውድ እህቴ የዋህ አትሁኚ ሶሻል ሚዲያ ላይ ማንነታቸውን ደብቀው የሰው አውሬ የሆኑ ወንዶች አሉ ምንም ሌላ አላማና ግብ የሌላቸው ዋናው አላማቸው ሴቶችን ብቻ ለስሜታቸው መጠቀም የሚፈልጉ ወጣቶች አሉ ተጠንቀቁ ከነዚህ ወጣቶች እጅ ላይ እንዳትወድቁ ውድ እህቴ ይህ ምክሬ ከልቤ ወንድማዊ ነው በደምብ ተጠቀሙበት አላህን ፍሩ በአላህ ይሁንብኝ አላህ(ሰብሃነ ወተዓላ)ይሄን ሁሉ ጤንነት ሰጦሽ እሱን የምታስቂጪው ከሆነ በደቂቃ ውስጥ ወደ ሞት አልጋ ላይ እንድትተኝ ያደርግሻል የአላህ ቅጣት ከባድ ነው። ወደ አላህ ተመለሺ ከመሞትሽ በፊት ሴቷ ሒጃቧን በአግባቡ ከለበሰች ይህም የሚያስተላልፈው የራሱ መልዕክት አለው፡፡ ይኸውም «እኔ ላንተ የተከለከልኩ ነኝ የሚል ይሆናል፡፡ አዎ! ሴቶች ሒጃባቸውን በአግባቡ ከለበሱ ጨዋ እንደሆኑ ተለይተው ይታወቃሉ፡፡ በባለጌዎችም አይደፈሩም፡፡ በመሠረቱ ሒጃብ ማለት አማኝ ሴቶች ለአስገዳጅ ነገሮች ከቤቶቻቸው ሲወጡ ሰውነታቸውን የሚሸፍኑባቸው ልብሶች ናቸው፡፡  በተቃራኒውም ተቀባብታ ከንፈሯን ሊፒስቲክ አጥግባ፣ ጡቶቿን አሹላ፣ ደረቷ ከፍታ፣ ዓይኖቿን ተኳኩላ፣ ፀጉሯን እያሳየሽ፣እጆቿንና እግሮቿን ገላልጣ ሱሪ ለብሳ፣ ሰውነቷን አጣብቃ፣ አጭር ጉርድ ለብሳ ከቤት የምትወጣ ሴት አለባበሷ የሚያስተላልፈው መልዕክት ሰውነቴ ለናንተ የስሜት መውጫ ለዚና የቀረበ ነው እኔን ለማግኜት ብዙ ልፋት አይጠይቅም ቅረቡኝና አላህን እንመፅ የሚል መልዕክት ነው ሚያስተላልፈው ምክንያቱም አላህን አትብቃ ብትይዝና ወንዶችን ለመፈተን ባታስብ እንደዚህ አላህን አምፃ ከቤት ባልወጣች ነበር። እና ዋናው አላማቸው ይሄ ነው ወንዶችን ለማጥመድ የታሰበ ነው  በዚህ ምንገድ ያላችሁ እህቶች አላህን ፍሩ የአላህን ቅጣት ፈርታችሁ ወደ አላህ ተመለሱ አላህ ስታምጭው ዝም የሚልሽ ታጋሽ ስለሆነና እድል እየሰጠሽ ነው እንጂ እንዳመፅሽው አንቺን መቅጣት ይችላል ግን ይታገሳል እና ውድ እህቴ ታጋሽነቱ አያዘናጋሽ ሞት ስለማይቀር ሁሌ ያን እድል ላታገኝው ትችያለሽ።   በመጨረሻም እናንተ እራሳችሁን ንፁህ አድርጋችሁ አላህ ያዘዛችሁን እየተገበራችሁ ራሳችሁን ቁጥብ አድርጋችሁ የአላህን ውድ ሃገር የምትጠባበቁ አብሽሩ  ፈተናው ቢበዛባችሁም መጨረሻችሁ ግን በምንም የማይገመት ትልቅ ወደሆነው ጀነት ነው! ኢንሻ አላህ። ወንጀል ላይ የምትገኙ እህቶቸ ወደ አላህ ተመለሱ ወላሂ አላህ ወደሱ ተመላሾችን ይቀበላል እንዲሁም ወንጀላችሁን በመልካም አጅር ይቀይርላችኋል ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ። በዱዓችሁ አትርሱኝ ወሰለላሁ አላ ነብይና ሙሃመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ አጅመዒን   መልዕክቱን ለአላህ ብላችሁ ሼር አድርጉት የአንድ ሰው ወደ አላህ የመመለስ ሰበብ መሆን ትልቅ ነገር ነው ወደ አላህ ለተመለሱትም ለፅናታቸው ሰበብ ይሆናቸዋል በአላህ ፍቃድ። @sineislam @sineislam
إظهار الكل...
👍 15 4
🛍U🔑 shopping 🎁 እናንተን ያስውባሉ ያዘንጣሉ ያልናቸውን ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ያዋቂና የልጆች አልባሳት በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን::ለማዘዝ 👇 እንዲሁም ለማንኛዉም መልዕክት ከታች  ባለው ሊንክ ይፃፉልን 🛍በተጨማሪም የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ ዲኮሮች, አሻንጉሊቶች ,   ለስጦታ የሚሆኑ አበባዎችና የስጦታ ፖኬጆች 👉እኛ ጋር ያገኛሉ ይዘዙን                ስለጥራታቸው አትጠራጠሩ አድራሻ መገናኛ 📫 👇ለማዘዝ 👇 0901928286/@hakihabib
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሩሃችን ደስታን ትፈልጋለች🥰 ደስታ የምኘኛው ደሞ አላህን በማገዛት ሃላልን በመፈለግ እና ከሀራም በመራቅ ነው😍 የመሳሰሉ የሃላል ምክሮች ከፈለጉ👇👇
إظهار الكل...
👍 1
ሃላልን መፈለግ❤️
ከሀራም መራቅ😊
ይቀላቀሉን🤗
“የእናት ሀቅ.. መች ይለቅ!” (እውነተኛ)-ክፍል ሁለት/መጨረሻ/ ፀሐፊ✍:አብዱልጀባር ፋሪስ ታላቅ እህት ሮጣ ወደ ቤቱ ስትደርስ እናት መሬት ላይ ተዘርራለች። አይኗን ማመን አልቻለችም። ...ይሄኔ ኡኡታዋን አቀለጠችው። የአካባቢው ሰው ወደ ቦታው አቤት ሲል ተሰበሰበ። ነገሩ ካለቀ ወዲህ ምን ይፈይድና ነው። ህዝቡ ጉድ እንዲል... ልጅ እናቱን ገድሎ ሬሳዋ ላይ ቆሟል። እህት በልቅሶ እናት ላይ ተደፍታ ታለቅሳለች። “አ... ወይኔ ሀደኮ, ሲ አጄሴ ሚቲ” እህት በኦሮምኛ እያወራች ትንሰቀሰቃለች። ህዝቡ ለቅሶና ዋይታውን አቀለጠው። በአቅራቢያ ለሚገኘ ፖሊስ ጣብያ ተደውለ። ልጅ በነብስ ግድያ ወንጀል እጅ ከፍንጅ በመያዙ ዘብጢያ ወረደ። መንደርተኛ ለተራ ሞት እንደሚያለቅስ የታወቀ ነው። በዚች ሚስኪን እናት ሞት ደግሞ ይበልጥ ልባቸው ተሰብሯል። ሀዘናቸውን አሟሟቷ እጥፍ ድርብ አድርጎ፣ ለቅሶው እና ወሬው ሀገር አዳርሶ ነበር። መቼስ ሬሳን ተሸክመው አይቆዩና.. እናት ልትቀበር በእስልምና ስርዓት መሰረት ሰውነት ተገነዘ። በነጭ አቡጀዲ(ከፈን) ተጠቅልላ ወደ ማይቀረው ቤቷ መጓዟ ነው። በእግሯ ላትሄድ ሸክም አይቀርላትም... ይሄኔ ነው ሀገር አይቶት የማያውቅ ጉድ እንግዳ የገጠማቸው። የእናት እሬሳ(ጀናዛ) ተገንዞ ከተከፈንበት ቦታ ንቅንቅ አልልም አለ። የሀገሩ ወጣት፣ ወጠምሻ ሊያነሳው ቢሞክር ፍንክች አልልም አለ። በተቀመጠበት ቦታ እንደ አለት ደርቆ ወደ ላይ ሚያነሳው ጠፋ። የሀገሬው ሰው ጉድ ብሎ... ምን እናድርግ ሲል፣ ከፈሎዎቹ ሼኽ ይጠራና መፍትሄ ያበጅልን ሲሉ ሀሳብ ሰጡ። በአካባቢው ለሚገኙ ሼኾች ጉዳዩ ተነግሮ ወደ ቦታው ፈጥነው ደረሱ። እነሱም ለማንሳት ቢሞክሩ እንቢ አላቸው። ነገሩን በጥልቀት ሲጠይቁ የእናት አሟሟት ተነገራቸው። መፍትሄ ነው ብለው ያሰቡት እናትን የገደላት ልጅ ከእስር ቤት መጥቶ እንዲያነሳ ነው። ልጅ ከእስር ቤት ተጠራና በፖሊስ ታጅቦ እቦታው ደረሰ። ከአራቱ የቃሬዛው ቅርንጫፎች አንዱን ይዞ ሎሎች ሶስት ሰዎች ተጨምረው ብድግ ሲያደርጉት፤ እንቢ ብሎ የነበረው እሬሳ ተነሳ። መስጂድ ተወስዳ ተሰገደባት። ሰላቱ እንዳለቀ ከልጅ ጋር ሆነው ወደ መቀበርያ ቦታዋ ወሰዷት።  ችግሩ እንዳለቀ በማሰብ ልጅ ወደ እስር ቤት እንዲመለስ ተደረገ። የቀብር ቁፋሮው እንዳለቀ... እናትን ወደ ለህድ (የሬሳ መጋደምያ) ቦታ ለማስገባት ቢሞክሩ.. ቢሉ.. እንቢ አላቸው። እናት በድጋሚ መሬት ላይ ደርቃ ቀረች። ልጅ ከእስር ቤት ተመልሶ መጥቶ እናቱን ተሸክሞ ወደ ለህድ እንዲያስገባ ሆነ። በድጋሚ ልጅ መጥቶ ሬሳውን ሲያነሳው እንደ ቀልድ ብድግ ብሎ ተነሳለት። ይህንን ሁሉ ተዓምር ሀገሬው ቆሞ ይከታተላል። በድጋሚ ልጅ እናቱን ይዞ ወደ ለህድ ውስጥ ሲያስገባ... ሌላ ተዓምር ይመለከቷል። እናቱን ወደ መጋደሚያዋ እንዳስተኛት አስገራሚ ተዓምር ተከሰተ። ልጅ ጠብቶ ያደገው የእናቱ ጡት ከነበረበት መጠን ጨምሮና ረዝሞ ልጅ ላይ እንደ እባብ ተጠመጠመበት። በነገሩ ነብሱ እስክትወጣ የደነገጠው ልጅ.. ጩኸቱን አቀለጠው። ሰዉ ምን ጉድ ነው ብሎ ሲመለከት ያው ነው። የእናት ጡት እንደ ትልቅ ዘንዶ ልጅ ላይ ተጠምጥሞ ማፈናፈኚያ አሳጥቶታል። በነገሩ በጣም ደነገጡ። የእናት ሀቅ መሆኑን ሁሉም ተገንዝቦ ነበር። ሆኖም የሞተ አይነሳና ልጅን ከእናቱ ጡት አላቅቀው ለማዳን ቢሞክሩም.. ጭራሽ እንቢ አላቸው። ይሄኔ አዋቂዎቹ የእናት ጡት ይቆረጥ ወይስ ልጅን ከነእናቱ እንድፈነው ብለው ካጤኑ በኋላ አንድ ውሳኔ ላይ ደረሱ። “የአላህ ውሳኔ እና ተዓምር ነው። ልጅን ለማላቀቅ መሞከር ከንቱ ልፋት በመሆኑ እዛው ከእናቱ ጋር ድፈኑት። ለሰዎችም አላህ ያሳየን ተዓምር ነው” ሲሉ ጉዳዩን ቋጩት። ጨካኙ ነብሰ ገዳይ ልጅ አንቆ ከገደላት እናቱ ጋር በአንድ ጉድጓድ ተቀበረ! ነገሩም በዚህ ተቋጨ። ወዳጆቼ አሁን ላይ ልጅ እናቱን መግደል፤ አባቱን ማሰቃየት፤ ብሎም ህይወቱን ማጥፋት እየበዛ ይገኛል። ከዚህ በታች ሳይሆን አሳሳቢውም እናትና አባትን አለማክበር.. ትዕዛዛቸውን አለመፈፀምም ሌላው ትልቅ ወንጀል ነው።ወዳጆቼ! ወላጆቻችሁ የእናንተ ጌጥ ብቻ ሳይሆን መነሻችሁም ናቸው። በነሱ የሚያፍር እና መብታቸውን የማይጠብቅ ከእንደዚህ አይነቱ ውርደት እስከ መጪው አለም ቅጣት ቢጠነቀቅ ይሻለዋል። አደራችሁን በህይወት ላሉት እዝነትና ርህራሄን ሰጥተን፥ ከትዕቢትና ግልምጫ በመቆጠብ ደስተኛ እናድርጋቸው። የሞቱብንን ደግሞ በፀሎታችን ሁሌም ልንዘክራቸውና መሀርታ ልንለምንላቸው ይገባል። ታሪኩ ፍፁም እውነትኛ ነው። እኔም ለማመን ከብዶኝ ነበር.. ነገር ግን በዘመናችን የተከሰተና ከአካባቢው ሰዎች ምስክር የተሰጠው ነው። መማሪያ ሚፈልግ ይህ በቂና ከበቂም በላይ ነው። እኔ የሰማሁትን ለናንተ በማካፈል ግዴታዬን ተወጣሁ። @sineislam @sineislam
إظهار الكل...
👍 8🤗 1
🛍U🔑 shopping 🎁 U market 🛒🛍 የምንሰጣቸው አገልገሎቶች 👇 🛍ያአዋቂና ልጆች ልብሶች 🛍ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ ምርጢዬ ዲኮሮች 🛍አሻንጉሊቶች 🛍የስጦታ አበባዎች 🛍 የስጦታ ፖኬጆች ሁሉም  በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ:: ስለጥራታቸው አትጠራጠሩ 💯          አድራሻ መገናኛ 📫 👇ለማዘዝ 👇 0901928286/@hakihabib
إظهار الكل...
👍 2