cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Life in one word@ym

🌸😍 yene zemen @ Join ma Chanel to ge💓In dis Channel u get 🛑✨Ŋāøľ€ pīç😎 🛑✨Quote❤ 🛑✨Music🎵 🛑✨Video🎬 🛑✨Entertianment 🛑✨Vine & prank🤣 🛑✨Books📖 🛑✨Dance & tiktok 🥳 🛑✨poem💬 🛑✨ All in one channel🛑✨ Comment&💁

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
308
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ጂጂ:እኔን የራበኝ❤️ ልቤ በፍርሀት እጅግ ተበክሏል 🥺 በርሀብ በጥማት ሰውነቴ ዝሏል እግሬ አልንቀሳቀስ እጄ አልሰራ ብሏል ጆሮየም አልሰማ ዓይኔም አላይ ብሏል የራበኝ እንጀራው እህሉ መስሏቸው የጠማኝ ወተቱ ወይ ጠጁ መስሏቸው ችግሬ ጭንቀቴ ምንጩ ያልገባቸው ያቺ ሰው ተራበች ሲሉ ሰማኋቸው እኔን የራበኝ ፍቅር ነው💚🤐❤️ ........ ጎጃም ያረሰውን ለጎንደር ካልሸጠ ጎንደር ያረሰውን ለጎጃም ካልሸጠ የሸዋ አባት ልጁን ለትግሬ ካልሰጠ የሐረር ነጋዴ ወለጋ ካልሸጠ ፍቅር ወዴት ወዴት ወዴት ዘመም ዘመም ሀገርም አለችኝ ወገን የኔ ህመም😖 ስሩ እንዳይበጠስ መቋጠሪያው ደሙ አረንጓዴ 💚ቢጫ 💛ቀይ ❤️ነው ቀለሙ .....እኛን የራበን ፍቅር ነው! ፈጣሪ ለኛ ፍቅርን ለሀገራችን ሰላምን ይስጠን💚 ፍቅር ቅዳሜ 🙌🏾 @eden 16
إظهار الكل...