cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Lády rümbå

Caution to ur depression

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
303
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በአ/አ የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ። በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ዛሬ አስታውቋል። በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዘግይቶ በ 2013 ዓ/ም በ156 መፈተኛ ጣቢያዎች ለ71,476 ተማሪዎች የተሰጠዉ የ2012 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። ለፈተናው ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 80 % ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል መዛወራቸውን የአ/አ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገልጿል። የክልላዊ ፈተናዉ ውጤትም ለ10ሩም ክፍለ ከተማዎች ዛሬ ተሰራጭቷል። ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታቸውን በየትምህርት ቤቶቻችው መመልከት ይችላሉ ተብሏል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
إظهار الكل...
Any body wanna buy this channel👀🙌🏽 @Our_Mood_Staff🥀🖤 Talk to me @Shiro_Bae
إظهار الكل...
If you wanna buy this bag ,contact me @yayayummy @xofevv
إظهار الكل...
إظهار الكل...
✦ⓇⒾⒹⒾⒸⓊⓁⒺ ✦

Quotes,memes,music,thrillers, celebrities and cool pics,sayings,stories every shit y'all need to make your day RIDICULOUS ♾♾♾♾🖤♾♾♾♾ @Retscran27 @Retscran72 Cross 👆👆 @Ridiculedvibes

#እሷ፦ ፍቅርን እንዴት ትገልፀዋለህ #አበደ፦ ኮከብ እንደመቁጠር #እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለትህ ነው #አበደ፦ አይ ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ😜
إظهار الكل...
ፖሊስ ፡ ለምን ማስክህን ዝቅ አደረክ Me ፡ ማስቲካዬን ልነፋ 😂😂
إظهار الكل...
mom : አንተ ምን እያረክ ነው me : channel ለይ smtg post እያረኩ mom : ይልቅ member ዳገት የሆነበትን channelkn ትተህ ባለፈው ልኬልክ ላሽ ያልከውን 10k channelen join በል Me : 😳👓🤏
إظهار الكل...
መንጃ ፍቃድ ሳትይዝ እየነዳህ ትራፊክ አስቁሞህ መንጃ ፍቃድ አምጣ ሲልህ የኔ ጌታ ና ግባ ወደ ቅቅል ቤት እየሄድኩ ነው 😆😂🤣
إظهار الكل...
ትምህርት ተጀምሮ አስተማሪው አስነስቶት ምን ላይ ነው ያቆምነው ሲለው #አንድ_የተባረከ_ጃፓናዊ_ኮሮና_ይዞት 😂
إظهار الكل...
እስኪ እንወያይ ትናንት ልብስ ቤት ገባሁና 👕 አንድ ልብስ ስጠይቅ ዋጋው 97 ;ብር ነው ተብዬ ነበር። እናም እኪሴ ውስጥ ምንም ብር ስለሌለ ወደቤት ተመልሼ። ከእናቴ 50 ብር ከአባቴ 50 ብር ተበድሬ 100 ብር ሆነልኝ። እናም 👕ልብሱን 97 ብር ስገዛው 3 ብር ይቀረኛል። :1 ብሩን ለአባቴ :1 ብሩን ደግሞ ለእናቴ ስመልስ 1 ብር እጄ ላይ ይቀራል። . ልብ በሉ ለአባቴ 1 ብር ስመልስ አባቴ የሰጠኝ 49 ብር ነው ማለት ነው። .✔️ ለእናቴም 1 ብር ስመልስ የሰጠችኝ 49 ብር ነው ማለት ነው። .✔️ 49+49= 98 ብር እኔጋ 1 ብር አለ አንድ ላይ 99 ብር ሆነ ማለት ነው። . ታዲያ 1 ብሩ የት ገባ?
إظهار الكل...