cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

knowledge First እውቀት ይቅደም

እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር https://t.me/MuradAhmede ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
238
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
-630 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
በደቡብ ክልል መጅሊስ ስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት ወንድም ቢላል ማይዶ እና ኡስታዝ ሙስጠፋ መታሰራቸው ተሰማ ጄይሉ ቲቪ ሰኔ 19/2016 ጄይሉ ቲቪወንድም ቢላል ሜይዶ በደቡብ ኦሞ ዞን ላይ ኢስላምን በማስተማር ለብዙ ወገኖቻችን መስለም ሰበብ መሆኑ ይታወቃል።ሰዎች ወደ ተፈጠሩለት እምነት መመለሳቸውን ያላስደሰታቸው አካሎች ቀይ አፈር ከተማ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነን ያሉ ሰዎች ጁመአ እለት የሀይማኖት ትምህርት  ለመማር ኡስታዝ ቢላል ያመጡዋቸውን ተማሪዎች መንገድ ላይ በማባበል ወደ ቤተክርስቲያን ወስደው በግድ እንዳሰለሙዋቸውና ማህተባቸውን እንዳስቆረጡባቸው በማስመሰል የመድረሳውን አስተምሪ ኡስታዝ ሙስጠፋ አስታጥቄን ማሳሰራቸው ተገልጿል። ልጆቹን ወደ መድረሳ ሲያመጡ ህጋዊ አካሄድ ተከትለው ከቀበሌ ደብዳቤ አጽፈው በልጆቹ እና በወላጆቻቸው ሙሉ ፈቃድ መሆኑን ለማስረዳት እና እንዲለቀቁ ለማስደረግ በቦታው ላይ የተገኙትን የክልሉ መጅሊስ የስራ አስፈጻሚ አባል የሆኑትን ወንድም ቢላል ማይዶን አንተም ትፈለጋለህ በሚል ጨምረው ያሳሰሩ ሲሆን በተጨማሪም ከዳሰነች ወረዳ አንድ የሰለሙ አባትን መታሰራቸው ተሰምቷል።የተማሪዎቹ ወላጆች በአካል ቀርበው ልጆቻቸውን እንዲማሩላቸው ፈቅደውና ወደው የሰጡ መሆናቸውን ለማስረዳት ቀይ አፈር ከተማ ላይም እንዲሁም ኦሞራቴ ከተማ ላይ  ለማስረዳት ቢሞክሩም ሰሚ አላገኙም ተብሏል። ተማሪዎቹ ከወላጆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ በማድረግ በቤተክርስቲያን እንዲቆዩ ተደርጓል ተብሏል።ኡስታዞቹ ከተያዙ ዛሬ ስድስት ቀን ሁኖዋቸዋል እስከ አሁን ፍርድ ቤትም አልቀረቡም የዋስ መብትም ተከልክለዋል ።የክልሉ መጅሊስ ከወረዳ እስክ ክልል ስለጉዳዩ ሲጠየቅ የቻልኩትን ያህል ጥረት እያደረኩ ነው ቢልም ሚሰማቸው የመንግስት አካል አልተገኘም ብለዋል። አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት ድህረ ገጽ፡-   https://jeilumedia.com   ዩትዩብ:-   https://www.youtube.com/c/JeiluTube/videos ፌስቡክ:-   https://www.facebook.com/jeilutv ኢሜል :-   [email protected] ቴሌግራም :-  https://t.me/Jeilumedia ጄይሉ ቲቪ ዛሬን ለተሻለ ነገ
150Loading...
02
ቢቢሲ አማርኛ ሀጅ ላይ ስለሞቱት ስንት ጊዜ ደጋግሞ እንደ ፖሰተ ... እህ ሚሊየኖችን ለቀናት በሚስተናገዱበት ታላቅ ስርዓት አንዳንዴ እንዲህ ያለ ነገር ማጋጠሙ የማይቀር ነው :: በዚያ ላይ ይህንን እድል እና አጋጣሚ ቢሊየኖች የሚቀኑበት ነው :: ምእራባዊያን ሚዲያዎች በዚሁ ዘገባ ተጠምደዋል :: ይልቅ ሰብአዊነት ከተሰማቸው በፅዮናዊቷ እየተጨፈጨፈ ስላሉ ፍልስጤማዊያን ደጋግመው በዘገቡ
440Loading...
03
ሰበር ዜና‼️‼️‼️‼️ የአፍጋኒስታን/ታሊባንና የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተገናኝተው "በእስራኤል ላይ የጋራ እርምጃ ለመውሰድ" ተወያይተዋል። ውይይቱ የተካሄደው ታሊባን ለኢራን በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎቹ እስራኤልን ለመዋጋት ዝግጁ መሆናቸውን ከገለጹ በኋላ ነው። *ታሊባን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሽብር ተግባራት ፈፃሚ ተብሎ በሽብርተኛነት የተፈረጀ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
520Loading...
04
ሚስትህን ኒቃብ እስካላስለበስካት ድረስ ያንተ ብቻ አይደለችም።  በአይኑም ቢሆን ሌላው ይጋራሀል✅
791Loading...
05
ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:– ነዉር የሌላቸው ሰዎች አጋጥመዉኝ ነበር። የሰው ነዉር መከታተል ሲጀምሩ አላህ ነዉራቸዉን አጋለጠባቸው። ነዉር ያለባቸው ሰዎችም አጋጥመውኛል። ስለ ሰው ነዉር ግድ አልነበራቸዉም። በዚህም የተነሳ ነዉራቸው ተደበቀላቸው። https://t.me/MuradAhmede
540Loading...
06
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን የካእባ ቁልፍ ዋና ያዥ እና የሶሃባው የኡስማን ኢብኑ ጠልሃ (ረዐ) 109ኛ ተከታይ ቤተሰብ የነበሩት ሼክ ሳሊህ አል-ሻይባ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ... (ሀሩን ሚዲያ፦ሰኔ 14/2016) ... በረሱል ሶለሏሁ አለይሂ የካእባን ቁልፍ መያዝ የነርሱ ቤተሰብ ድርሻ እንደሆነ የተነገረላቸው የሶሃባው ኡስማን ኢብን ጦልሃ (ረ.ዐ) ቤተሰቦች ከትውልድ ወደ ትልልድ እየተሸጋገረ 109ኛው ተከታይ የሆኑት ሼይኽ ሳሊህ አል-ሸይባ እጅ ላለፉት ዓመታት ቆይቷል:: . ሀረመይን የሼይኽ ሳሊህን ማለፍ የገለፀ ሲሆን ሶላተል ጀናዛ ከፈጅር በኋላ ዛሬ በመስጂድ አል ሀራም የሚከናወን ሲሆን የቀብር ስነ ስርዓቱም በመካ በሚገኘው አል ሙአላ እንደሚከናወን ታውቋል :: አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው :: .. ©ሃሩን ሚዲያ
571Loading...
07
«ከዙል-ሒጃ "8" ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የዘንድሮ የ1445 ዓ.ሂ የሐጅ ስነስርዓት መጠናቀቁ ተገለፀ! ... ከመካ ከተማ በመንሳት የዘንድሮ የ1445 ዓ.ሂ ሁጃጆች ሲፈፅሙት የነበረው ኢባዳ በዛሬው ዕለት መጠናቀቁ ተገልጿል። በዘንድሮ በ1445 ዓ.ሂ የሐጅ ስነስርዓት ከተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ከ1.8 ሚሊየን በላይ ሰዎች መገኘታቸው ተዘግቧል። . በዘንድሮ የሀጅ ስነስርዓት ሳዑዲ ዓረብያ ሑጃጆችን ለማስተናገድ በርካታ ዝግጅቶችን ማድረጎ የተገለፀ ሲሆን በሚና ከተማ ከ3 ሚሊየን በላይ ድንኳኖች በመተክል በርካታ ዘመናዊ መጓጓዣዎችን በማዘጋጀት እንዲሁም ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በአየር ላይ ሚጎዙ ታክሲዎችን እና አንቡላሶችን በማዘጋጀት ሑጃጆች የተሳካ ቆይታ እንዲኖራቸው መደረጉ ተገልጿል። . በዘንድሮ አመታዊውን የሐጂ ስነስርአት ለመካፈል ወደ ሳዑዲ ካቀኑ ሰዎች መካከል ከ550 በላይ ሰዎች በሙቀት መሞታቸው የተገለፀ ሲሆን ከከፍተኛ የሙቀት መዕበል ጋር በተያየዘ በሚፈጠሩ በሽታዎች ነው ሑጃጆቹ ህይወታቸው ያለፈው፡፡ ከሟቾቹ መካከል 323 የግብጽ ፣ 144 የኢንዶኔዢያ፣ 35 የቱኒዝያ ፣ 11 የኢራን ፣ 6 የሴኔጋል ዜግነት ያላቸው ሑጃጆች ናቸው ተብሏል፡፡ . ከሀገራችን ኢትዮጲያ በዘንድሮ የሐጅ ስነስርዓት ላይ 12,000 ምዕመናን የተገኙ ሲሆን ከሑጃጆች መስተንግዶ ጋር በተያያዘ የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮቾ ጠቅላይ ምክር ቤት በርካታ ዝግጅቶችን ቢያደርግም ከሑጃጆች መስተንግዶ አንፃር አሁንም መጠነኛ ክፍተት መኖሩን ያደረሰን ባልደረባችን ባሕሩ ዐባስ ከሳዑዲ ዐረቢያ መካ ነው።» ©: ሀሩን ሚድያ
491Loading...
08
Media files
461Loading...
09
የሙቀት መጠኑ ከፍተኛ ቢሆንም፣ የመካ ከተማ ሁጃጆች በሁለተኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ላይ ፣ድንገተኛ ዝናብ፣ በረዶ ኃይለኛ ንፋስ ያለዉ ዝናብ ትናንት አግኝተዋል
641Loading...
10
በአያመ ተሽሪቅ ወቅት ኮርስ እና መሰል የደዕዋ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት እንዴት ይታያል?
520Loading...
11
🔠🔠🔠 NesihaTv Live 2.0 App √ ተሻሽሎ በ 25 Mb ብቻ በቀረበው የሞባይል አፕ የነሲሓ ቲቪን ስርጭት ይከታተሉ ⬇️ ከቴሌግራም ለመጫን https://t.me/nesihatv/1014 🌐 አማራጭ የዌብሳይት ስርጭት  https://live.nesiha.tv/ ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም! @nesihatv
700Loading...
12
💕ASELAMUALEYKUM WERAHMETULAHI WEBEREKATHU AYUHAL 💕💕 💕MUSLIMUN💕 EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 💕LIHUBILLAH💕 @MuradAhmede EID 🌹MUBARAK EID 🌹MUBARAK   EID 🌹MUBARAK    EID 🌹MUBARAK     EID 🌹MUBARAK     
911Loading...
13
Media files
570Loading...
14
🌺በሰጣቹን ገንዘብ በዚህ መልኩ የተላከ 🌸💐☘ ለአንድ ሰው ቡና 2 ኬሎ ×180 360 ስኳር 1 ኪሎ 110 ሳሙና 3×37 111 ሻይ ቅጠል 35 ክብሪት አንድ ደርዘን 25 ጨው 1 ኪሎ 30 እጣን እሩብ 150 ጠቅላላ ለአንድ ሰው የሚያስፈልገው ብር 821 ለ 35 ሰው ወጭ እና አስፔዛ በዚው ልክ 821×35=28,735 🥀ለኡስታዝ ስጦታ የተገዛው ጀለብያ 2200 አማይማ 400 ሽቶ 350 ኮፍያ 350 ጃኬት 1,200 አጠቃላይ 4,500 አጠቃላይ የወጣ ወጭ 28,735+4500=33,235 አጠቃላይ የገባው ብር 36,400 ሲቀነስ የወጣው ወጭ–33,235 የሚቀር / የሚተርፍ ብር 3,165 ይህ ቀሪ ገንዘብ በአሏህ ፍቃድ ወደ ኡስታዝ ደሞዝ እናስተላልፈዋለን ። ያስተላለፍንበት እስሊፕ በዚው በቴሌግራም እንፖስተዋለን። ጨረስኩኝ በአላህ ፍቃድ ወንድማቹ ። ሙራድ አህመድ እና ሙራድ አህመዲን በጋራ በመሆን NB:_ ሰው ነን እና ልናሳሳት እንችላለን ያላቹ ሀሳብ አስተያት በዚው አሳውቁን።
50Loading...
15
ሁጃጆች ወደ ሚና ከተማ ሲያቀኑ በምስል! በተጨማሪም በነገው ዕለት የሚደረገው  የሀጅ ሁጥባ አማርኛን ጨምሮ በ19 በተለያዩ ሀገራት ቋንቋዎች እንደሚተረጓም ተገልፅዋል … ©ሀሩን ሚድያ
1111Loading...
16
ሀጃጆች የሐጅ ስነስርአት ለመጀመር ወደ ሚና ድንኳኖች መግባት ጀምረዋል። … (ሀሩን ሚድያ ሰኔ 7/2016) የ1445 ዓ.ሂ ሁጃጆች የሀጅ  ስነስርዓት ለመጀመር ሁጃጆች ወደ ሚና እየገቡ መሆኑ ተገልጿል። ሚና ከመካ ታላቁ መስጂድ በስተሰሜን ምስራቅ በ7 ኪሎሜትር ላይ የምትገኝ ሲሆንበሚና የሚደረገው የአንድ ቀን ጉዞና መንፈሳዊ ስነስርአት ታርዊያ ይሰኛል። የሃጅ ተጓዦች በነገው እለት ደግሞ ከሚና ወደ አራፋት ተራራ ይጓዛሉ። … ©ሀሩን ሚድያ
761Loading...
17
"ተማሪዋ እንድትፈተን ተደርጓል" በሸገር ከተማ ጀሞ ሁለት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ የሆነች አንድ ተማሪ ጅልባብ ካላወለቅሽ አትገቢም በሚል ከፈተና መታገዷን ዘግበን የነበረው ተማሪ ወደፈተና እንድትገባ መደረጉ ተገልጿል! ... (ሀሩን ሚዲያ፦ሰኔ 05/2016) ... በሸገር ከተማ ጀሞ ሁለት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ የሆነች አንድ ተማሪ ጅልባብ ካላወለቅሽ አትገቢም በሚል ከፈተና መታገዷን ከዚህ ጋር በተያያዘ ወላጅ አባቷ መታሰራቸውን ዘግበን የነበረው ተማሪ ጅልባቧን ለብሳ ወደፈተና እንድትገባ እንዲሁም በትላትናው ዕለት ያለፏት ፈተናወችን በድጋሜ እንትፈተን ይደረጋል ተብሏል።"ልጀ ገብታ ትፈተን"በማለታቸው ታስረው የነበሩት አባቷ ከእስር መፈታታቸው ተገልጿል። . ልጅቷ ገብታ እንድትፈተን ያደረጉት የሸገር ከተማ መጅሊስ እና የፉሪ ክፍለ ከተማ መጅሊስ በጋራ ባደረጉት ጥረት ሲሆን መሰል ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እንደሚሰሩ ተናግረዋል። .. ©ሀሩን ሚዲያ
730Loading...
18
ሀጅን የተመለከቱ መረጃዎች፦ … ◾️በእድሜ ትልቋ አዛውንት ሀጅ  ለማድረግ ሳዑዲ አረቢያ ገቡ በዕድሜ ትልቋ እናት ሁጃጅ ሳውዲ  መድረሳቸው የተገለፀ ሲሆን የ130 ዓመትየዕድሜ ባለፀጋዋእናት የሐጅ ስነ ስርዓት ለመፈጸም ቅድስቲቱ ከተማ መካ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል እንደተደረገላቸው የዘገበው ኢንሳይድ ሀርመይን ነው። የዕድሜ ባለፀጋዋ ሁጃጅ ሳውዲ የደረሱት ትላንት ሰኔ 3/2016 ሲሆን ዜግነታቸው አልጄሪያዊ መሆኑ ታውቋል። ◾️ናይጄሪያዊቷ እንስትም በዘንድሮ ሀጅ ስነስርዓት ላይ ወንድ ልጅ በሰላም መገላገሏ የተገለፀ ሲሆን ልጁም በዘንድሮ 1445 ዓ.ሂ የሀጅ ስነስርዓት የተወለደ ቀዳሚው ልጅ መሆኑን በመገናኛ ብዙሀን እየተዘገበ ይገኛል። ናይጄሪያዊቷ እንስት ለሀጅ በተጓዘችበት የተወለደውም ልጅ ሙሀመድ የሚል ስያሜ እንደተሰጠው ተገልጿል፡፡ ◾️ሁጃጆችን ከከፍተኛ የሙቀት መጠን ለመጠበቅ 45,600 አዲስ አየር ማቀዝቀዣዎች በሚና ድንኳኖች ላይ መተከላቸውም ተገልጿል። … መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
740Loading...
በደቡብ ክልል መጅሊስ ስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት ወንድም ቢላል ማይዶ እና ኡስታዝ ሙስጠፋ መታሰራቸው ተሰማ ጄይሉ ቲቪ ሰኔ 19/2016 ጄይሉ ቲቪወንድም ቢላል ሜይዶ በደቡብ ኦሞ ዞን ላይ ኢስላምን በማስተማር ለብዙ ወገኖቻችን መስለም ሰበብ መሆኑ ይታወቃል።ሰዎች ወደ ተፈጠሩለት እምነት መመለሳቸውን ያላስደሰታቸው አካሎች ቀይ አፈር ከተማ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነን ያሉ ሰዎች ጁመአ እለት የሀይማኖት ትምህርት  ለመማር ኡስታዝ ቢላል ያመጡዋቸውን ተማሪዎች መንገድ ላይ በማባበል ወደ ቤተክርስቲያን ወስደው በግድ እንዳሰለሙዋቸውና ማህተባቸውን እንዳስቆረጡባቸው በማስመሰል የመድረሳውን አስተምሪ ኡስታዝ ሙስጠፋ አስታጥቄን ማሳሰራቸው ተገልጿል። ልጆቹን ወደ መድረሳ ሲያመጡ ህጋዊ አካሄድ ተከትለው ከቀበሌ ደብዳቤ አጽፈው በልጆቹ እና በወላጆቻቸው ሙሉ ፈቃድ መሆኑን ለማስረዳት እና እንዲለቀቁ ለማስደረግ በቦታው ላይ የተገኙትን የክልሉ መጅሊስ የስራ አስፈጻሚ አባል የሆኑትን ወንድም ቢላል ማይዶን አንተም ትፈለጋለህ በሚል ጨምረው ያሳሰሩ ሲሆን በተጨማሪም ከዳሰነች ወረዳ አንድ የሰለሙ አባትን መታሰራቸው ተሰምቷል።የተማሪዎቹ ወላጆች በአካል ቀርበው ልጆቻቸውን እንዲማሩላቸው ፈቅደውና ወደው የሰጡ መሆናቸውን ለማስረዳት ቀይ አፈር ከተማ ላይም እንዲሁም ኦሞራቴ ከተማ ላይ  ለማስረዳት ቢሞክሩም ሰሚ አላገኙም ተብሏል። ተማሪዎቹ ከወላጆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ በማድረግ በቤተክርስቲያን እንዲቆዩ ተደርጓል ተብሏል።ኡስታዞቹ ከተያዙ ዛሬ ስድስት ቀን ሁኖዋቸዋል እስከ አሁን ፍርድ ቤትም አልቀረቡም የዋስ መብትም ተከልክለዋል ።የክልሉ መጅሊስ ከወረዳ እስክ ክልል ስለጉዳዩ ሲጠየቅ የቻልኩትን ያህል ጥረት እያደረኩ ነው ቢልም ሚሰማቸው የመንግስት አካል አልተገኘም ብለዋል። አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት ድህረ ገጽ፡-   https://jeilumedia.com   ዩትዩብ:-   https://www.youtube.com/c/JeiluTube/videos ፌስቡክ:-   https://www.facebook.com/jeilutv ኢሜል :-   [email protected] ቴሌግራም :-  https://t.me/Jeilumedia ጄይሉ ቲቪ ዛሬን ለተሻለ ነገ
إظهار الكل...
Jeilu Tv

እንኳን ወደ ትክክለኛው የጄይሉ ቲቪ ዩትዩብ ቻናላችን በሰላም መጡ፡፡ ጄይሉ ቲቪ ለበዙ አመታት ማህበረሰባችንን በሀላፊነት እውቀትን እያስጨበጠ እና የተሻለ ነገን እየፈጠረ ያለ ትልቅ የዜናና የመረጃ ጣቢያ ነው፡፡ በ Nilesat \ Eutelsat 8 West B ,Frequency 11637 , polarization vertical , Symbol rate 27500, FEC 5/6 ያገኙናል፤ የጄይሉ ቤተሰብ ሰለሆኑ እናመሰግናለን ዛሬን ለተሻለ ነገ! join our telegram channel -

https://t.me/Jeilumedia

👍 1
ቢቢሲ አማርኛ ሀጅ ላይ ስለሞቱት ስንት ጊዜ ደጋግሞ እንደ ፖሰተ ... እህ ሚሊየኖችን ለቀናት በሚስተናገዱበት ታላቅ ስርዓት አንዳንዴ እንዲህ ያለ ነገር ማጋጠሙ የማይቀር ነው :: በዚያ ላይ ይህንን እድል እና አጋጣሚ ቢሊየኖች የሚቀኑበት ነው :: ምእራባዊያን ሚዲያዎች በዚሁ ዘገባ ተጠምደዋል :: ይልቅ ሰብአዊነት ከተሰማቸው በፅዮናዊቷ እየተጨፈጨፈ ስላሉ ፍልስጤማዊያን ደጋግመው በዘገቡ
إظهار الكل...
ሰበር ዜና‼️‼️‼️‼️ የአፍጋኒስታን/ታሊባንና የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተገናኝተው "በእስራኤል ላይ የጋራ እርምጃ ለመውሰድ" ተወያይተዋል። ውይይቱ የተካሄደው ታሊባን ለኢራን በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎቹ እስራኤልን ለመዋጋት ዝግጁ መሆናቸውን ከገለጹ በኋላ ነው። *ታሊባን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሽብር ተግባራት ፈፃሚ ተብሎ በሽብርተኛነት የተፈረጀ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሚስትህን ኒቃብ እስካላስለበስካት ድረስ ያንተ ብቻ አይደለችም።  በአይኑም ቢሆን ሌላው ይጋራሀል✅
إظهار الكل...
ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:– ነዉር የሌላቸው ሰዎች አጋጥመዉኝ ነበር። የሰው ነዉር መከታተል ሲጀምሩ አላህ ነዉራቸዉን አጋለጠባቸው። ነዉር ያለባቸው ሰዎችም አጋጥመውኛል። ስለ ሰው ነዉር ግድ አልነበራቸዉም። በዚህም የተነሳ ነዉራቸው ተደበቀላቸው። https://t.me/MuradAhmede
إظهار الكل...
knowledge First እውቀት ይቅደም

እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር

https://t.me/MuradAhmede

ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን የካእባ ቁልፍ ዋና ያዥ እና የሶሃባው የኡስማን ኢብኑ ጠልሃ (ረዐ) 109ኛ ተከታይ ቤተሰብ የነበሩት ሼክ ሳሊህ አል-ሻይባ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ... (ሀሩን ሚዲያ፦ሰኔ 14/2016) ... በረሱል ሶለሏሁ አለይሂ የካእባን ቁልፍ መያዝ የነርሱ ቤተሰብ ድርሻ እንደሆነ የተነገረላቸው የሶሃባው ኡስማን ኢብን ጦልሃ (ረ.ዐ) ቤተሰቦች ከትውልድ ወደ ትልልድ እየተሸጋገረ 109ኛው ተከታይ የሆኑት ሼይኽ ሳሊህ አል-ሸይባ እጅ ላለፉት ዓመታት ቆይቷል:: . ሀረመይን የሼይኽ ሳሊህን ማለፍ የገለፀ ሲሆን ሶላተል ጀናዛ ከፈጅር በኋላ ዛሬ በመስጂድ አል ሀራም የሚከናወን ሲሆን የቀብር ስነ ስርዓቱም በመካ በሚገኘው አል ሙአላ እንደሚከናወን ታውቋል :: አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው :: .. ©ሃሩን ሚዲያ
إظهار الكل...
«ከዙል-ሒጃ "8" ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የዘንድሮ የ1445 ዓ.ሂ የሐጅ ስነስርዓት መጠናቀቁ ተገለፀ! ... ከመካ ከተማ በመንሳት የዘንድሮ የ1445 ዓ.ሂ ሁጃጆች ሲፈፅሙት የነበረው ኢባዳ በዛሬው ዕለት መጠናቀቁ ተገልጿል። በዘንድሮ በ1445 ዓ.ሂ የሐጅ ስነስርዓት ከተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ከ1.8 ሚሊየን በላይ ሰዎች መገኘታቸው ተዘግቧል። . በዘንድሮ የሀጅ ስነስርዓት ሳዑዲ ዓረብያ ሑጃጆችን ለማስተናገድ በርካታ ዝግጅቶችን ማድረጎ የተገለፀ ሲሆን በሚና ከተማ ከ3 ሚሊየን በላይ ድንኳኖች በመተክል በርካታ ዘመናዊ መጓጓዣዎችን በማዘጋጀት እንዲሁም ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በአየር ላይ ሚጎዙ ታክሲዎችን እና አንቡላሶችን በማዘጋጀት ሑጃጆች የተሳካ ቆይታ እንዲኖራቸው መደረጉ ተገልጿል። . በዘንድሮ አመታዊውን የሐጂ ስነስርአት ለመካፈል ወደ ሳዑዲ ካቀኑ ሰዎች መካከል ከ550 በላይ ሰዎች በሙቀት መሞታቸው የተገለፀ ሲሆን ከከፍተኛ የሙቀት መዕበል ጋር በተያየዘ በሚፈጠሩ በሽታዎች ነው ሑጃጆቹ ህይወታቸው ያለፈው፡፡ ከሟቾቹ መካከል 323 የግብጽ ፣ 144 የኢንዶኔዢያ፣ 35 የቱኒዝያ ፣ 11 የኢራን ፣ 6 የሴኔጋል ዜግነት ያላቸው ሑጃጆች ናቸው ተብሏል፡፡ . ከሀገራችን ኢትዮጲያ በዘንድሮ የሐጅ ስነስርዓት ላይ 12,000 ምዕመናን የተገኙ ሲሆን ከሑጃጆች መስተንግዶ ጋር በተያያዘ የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮቾ ጠቅላይ ምክር ቤት በርካታ ዝግጅቶችን ቢያደርግም ከሑጃጆች መስተንግዶ አንፃር አሁንም መጠነኛ ክፍተት መኖሩን ያደረሰን ባልደረባችን ባሕሩ ዐባስ ከሳዑዲ ዐረቢያ መካ ነው።» ©: ሀሩን ሚድያ
إظهار الكل...
00:16
Video unavailableShow in Telegram
1.02 MB
00:31
Video unavailableShow in Telegram
የሙቀት መጠኑ ከፍተኛ ቢሆንም፣ የመካ ከተማ ሁጃጆች በሁለተኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ላይ ፣ድንገተኛ ዝናብ፣ በረዶ ኃይለኛ ንፋስ ያለዉ ዝናብ ትናንት አግኝተዋል
إظهار الكل...
5.03 MB
በአያመ ተሽሪቅ ወቅት ኮርስ እና መሰል የደዕዋ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት እንዴት ይታያል?
إظهار الكل...
ስለ “አያመ ተሽሪቅ” ጥያቄ.mp34.46 KB
تسجيل الدخول والحصول على الوصول إلى المعلومات التفصيلية

سوف نكشف لك عن هذه الكنوز بعد التصريح. نحن نعد، انها سريعة!