cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ራይድ አሽከርካሪዎች ግሩፕ Ride drivers group

አሽከርካሪዎች መረጃ የሚቀያየሩበት ፔጅ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
346
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👉የአሰራር ማሻሻያ- ከነገ ሐሙስ July 1 ጀምሮ የራይድ ክሬዲት ከጠዋት 2 ሰዓት እስከ ምሽቱ 5 ሰዓት ከሰኞ እስከእሁድ በRIDE Plus እና በCBE Mobile Banking app መግዛት እንዲችሉ ዝግጅታችንን እንደጨረስን ስንገልፅ በደስታ ነው:: በRIDE Plus ክሬዲት ለመግዛት ስለአጠቃቀሙ ከዚህ አጭር ቪድዮ ይማሩ https://youtu.be/m1r5KLRxPfc
إظهار الكل...
🙏በለፋይዳ ሲቆጥቡ እነዚህን ጥቅሞች ያገኛሉ
إظهار الكل...
❤️👌👏👏የራይድ ቤተሰብ የሆነው ወንዴ ይህንን መልዕክት በቴሌግራም ግሩፓችን ልኮልናል:: ለሁላችንም አርአያ ስለሆነ እያመሰገንን እነሆ እናካፍላችሁ "ደንበኛው ቆሞ ሳየው ጠጋ ብዬ ራይድ ፈልገህ ነው? ብዬ ስጠይቀው አዎ ደውያለው አንተ ነህ? ሲለኝ አይ እኔ አይደለሁም ብዬው ወዲያው ይሄ የላኩልህ መኪና መጥቶ ይዞት ሄደ” .. የራይድ ቤተሰብ ለወገኖቹ ያስባል ያዝናል
إظهار الكل...
🎉የምስራች! ከሐሙስ July 1 ጀምሮ የራይድ ክሬዲት ከጠዋት 2 ሰዓት እስከ ምሽቱ 5 ሰዓት ከሰኞ እስከእሁድ በRIDE Plus እና በCBE Mobile Banking app መግዛት እንዲችሉ ዝግጅታችንን እንደጨረስን ስንገልፅ በደስታ ነው:: በRIDE Plus ክሬዲት ለመግዛት ስለአጠቃቀሙ ከዚህ አጭር ቪድዮ ይማሩ https://youtu.be/m1r5KLRxPfc
إظهار الكل...
👍ማስታወሻ:- ውድ የራይድ ቤተሰብ- ከJune 1 ጀምሮ የገቡ የCorporate ሎግ ሺቶችን በፕሮግራማችን መሰረት ከ June 20 ጀምሮ ወደRIDE Plus አካውንቶች ማስገባት ጀምረናል:: የRIDE Plus አፕዎን ከGoogle play ብቻ ካላወረዱ በቀር ባላንሱን ስልክዎ ላይ ላይወጣ ይችላል:: ያስተውሉ- የRIDE Plus app በመደበኛነት ስራ ከሚቀበሉበት የRIDE Driver app የተለየ ብቻውን የቆመ አፕ ነው
إظهار الكل...
👌የራይድ የስራ ክልል ወረፋ ጥቅሞች:- #1. በስራ ክልል ውስጥ ፍትሀዊ ስርጭትን ለማምጣት:: ለምሳሌ Edna Mall የሚል ጥሪ ሁሌ የሚላክ ከሆነ በዛ አካባቢ የሚገኙት ሁሉ በተራቸው ስራ የሚያገኙ ይሆናል:: አለዛ ሁሉም መኪናውን አቁሞ ኤድና ሞል አጥር ስር በእግር ሊሰለፍ ነው:: #2. ተራ አባላት ተረጋግተው እንዲያሽከረክሩ ያግዛል:: አለዛ ዋና መንገድ ላይ በፍጥነት እየነዱ ፎቅ በተጠጉ ቁጥር ማጮህ አነዳድዎ የተረጋጋ እንዳይሆን ያደርጋል:: #3. በፈለጉበት አካባቢ ቢቆሙ ተራዎ እንደማይነካ ስለሚያውቁ ተረጋግተው እረፍትዎን ይውሰዱ:: ስለዚህ የራይድ Intelligent Algorithm የአባላቶቻችን ፍትሀዊ የህሊና እረፍት ነው
إظهار الكل...
👍Cancelation ለመቀነስ አባላትንና ተሳፋሪን ከእንግልት ለማዳን ምን ማድረግ ይጠበቅብዎታል? https://youtu.be/slJZrbIetIk
إظهار الكل...
Cancelation ለመቀነስ ሊወሰዱ የሚገባቸው ነጥቦች | Points to reduce cancellation

Download RIDE Passenger app at bit.ly/2GrFBNz

🎉👉የአሰራር ማሻሻያ:- RIDE Plus ውስጥ ያለዎን ባላንስ Cash out ለማድረግ ወይም የራይድ ክሬዲት ለመግዛት በፊት የነበረውን ዝቅተኛ የ300 ብር የሲስተም ገደብ አባላት በሰጡን አስተያየት መሰረት ወደ 100 ብር ዝቅ ማድረጋችን ስንገልፅ በደስታ ነው:: ይህም ማለት ከ100 ብር በላይ RIDE Plus ላይ ያለዎን ባላንስ ከለፋይዳ በጥሬ ገንዘብ ማውጣት ወይም የራይድ ክሬዲት ባሉበት መግዛት ያስችልዎታል:: ያስተውሉ በጥሬ ገንዘብ የራይድ ክሬዲት ሲገዙ ዝቅተኛው መጠን እንደወትሮው 300 ብር ነው
إظهار الكل...
🎉የደስ ደስ:- ቀድሞ ከሚገለገሉበት የለፋይዳ አማራጭ በተጨማሪ ከJuly 1 ጀምሮ የራይድ ክሬዲት ከሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋት 2:00-ማታ 5 ሰዓት ድረስ በCBE Mobile Bankingና በRIDE Plus መግዛት እንደሚችሉ ስንገልፅ በደስታ ነው
إظهار الكل...
📱አስቸኳይ መረጃ:- ስልክዎ ላይ የጫኑት የRIDE Plus app ከ Google play ላይ ያወረዱት መሆኑን ያረጋግጡ:: በሙከራ ግዜ የላክነውን ፋይል ከያዙ ወይም ከሌላ አባል በfile share ከተቀበሉ ስህተትን ለማስወገድ ወዲያው delete አድርገው ከgoogle play በዚህ ሊንክ ያውርዱ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ridetm&hl=en&gl=US
إظهار الكل...