cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የበጉ ብርሃን(LIGHT OF LAMB) Ministry

Light of lamb፥የበጉ ብርሃን ማለት ነው። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራ ቻናላችን ዋነኛ ዓላማ © ትውልድን በእግዚአብሔር ቃል ማነጽና ማሳደግ እና ማስታጠቅ © ቅዱሳንን ለመልካም ሥራ ማነቃቃት © ስማያዊ ዜጋ ትውልድ ማፍራት ነው። 👉 @AbuYegeta 📞 +251945631515 አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇 ( 1000226469919) CBE

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
15 121
المشتركون
+5724 ساعات
+4067 أيام
+1 51030 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
እስኪ መስቀልህ ስር ሸክሜን ልጣለው አዎ ማረፊያዬ ኢየሱስ ሰላሜ በአንተ ነው እረፍቴ በአንተ ነው አዎ ሁሉ ያለቀበትን #መስቀልህን_እያየሁ ኦሆ ያኔ መከራዬን ችግሬን እረሳለሁ ጭንቀቴን እረሳለሁ አዎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
3992Loading...
02
በመላው ዓለም የምትገኙት የጌታ ቅዱሳን እንዲሁም #የበጉ_ብርሃን FAMILY በሙሉ እንኳን ለ2016ዓ.ም ለብርሃነ ትንሣኤው በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። #በዓሉ የፍቅር ፤ የሰላም ፤ የደስታ የታሰረው የምፈታበት ያዘነ የምጽናናበት የወደቀ የምነሳበት ተስፍችሁ እንደገና የምለመልምበት ጉልበታችሁ የምታደስበት ከበረከታችሁ ጋር የምትገናኙበት ይሁንላችሁ። ለቤታችሁ፤ ለሕይወታችሁ፤ ለአገልግሎታችሁ፤ ለነገሮቻችሁ ሁሉ በኢየሱስ  ስም #ትንሳኤ ይሁን 🖐️🔥🔥 “በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤”   — ገላትያ 5፥1 አገልጋይ አቡካ ዶር
5255Loading...
03
ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ ስመላለስ በዚች ምድር ላይ #ነብሱን_ለእኔ_ቤዛ_ያደረገዉ እዉነተኛ ወዳጄ እርሱ ነዉ ❤️ኢየሱስ ❤️🥺🥺 ሊሊ ጥላሁን
6130Loading...
04
.         ገናናው የኛ ኢየሱስ     ተስፋዬ ጫላ | NEW SONG   🕐-6:19Min || 💾-5.9MB      sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
5945Loading...
05
ደካማ ሆኜ አገኘኸኝ ኃጥያተኛ ሆኜ አገኘኸኝ የማልጠቅም ሆኜ አገኘኸኝ ከሰይጣን እጅ ሆኜ አገኘኸኝ ግን ባንተ ከዚህ ሁሉ ወጥቻለሁ ግን ባንተ የእግዚአብሔር ልጅ ተብያለሁ ግን ባንተ ከዚህ ሁሉ ወጥቻለሁ ግን ባንተ የእግዚአብሔር ልጅ ተብያለሁ   ዛሬ አርገኸኛል የብርሃን ልጅ እኔን     ኢየሱስ ወሰደህ ጨለማዬን/4*/ ይቺ ፅዋ ከኔ ትለፍ ብትል እንኳ ኢየሱስ ታዘአል እንዳያልፈኝ የሕይወት ፅዋ የእግዚአብሔር በግ አስቀድመህ የታረድከው ሌባው እንዳያርደኝ እንዳልጠፋ እንዳልሞት ነው ለምን ተውከኝ ብለህ ስትጮህ አብ ዝም ያለህ እኔ እንዳልጣል እንዳልተው ሁሌ ፊትህ ደዌ እመሜን ተቀበልህ ተሸከምህ እኔ ያንተን ሕይወት ደኅንነትን እንድቀበል    የብርሃን መልዕክቴ ነህ ኢየሱስ ልቤ ላይ በራህ   ሰማሁህ የምስራቼ ድኛለሁ ወንጌል ሰምቼ       በአመድ ፈንታ ሆነኽልኛል አክሊሌ       በለቅሶ ፈንታ የደስታ ዘይት ነሆ ለኔ       በአዘን ፈንታ የደስታ መጎናፀፊያ       አረከኝ እኔን የምሕረትህ ማሳያ ጋሽ ሆነህ ግን ተወጋህ ጎንህን እረኛ የሆንከው ልክ እንደ በግ ተነዳህ የአለም ጌታ በምድር ጌታ ፊት ቆመሀል ምንጭ የሆንከው አንተ የኔ ኢየሱስ ተጠምተአል እንደ ፀሐይ የሚያበራ ፊት እያለህ ግን እኔ እንዳበራ እንድደምቅ ተተፋብህ ሰማይ ምድርን የምትጠቀልል ልክ እንደ ጨርቅ ግን ኢየሱስ ለኔ ተጠቅልለህ መቃብር ሆንክ   ይሁን ስትል የሚሆንልህ   አንተ ላይ ይሁን አሉብህ   ግን ዝም አልክ አልመለስክም   አይተህ ነው እኔን ደስታህን   ለወጉህ እጆች ኃይላቸው ነበርክ ፈጣሪ  ለሰደቡህ አፎች አንተ ነህ የእነርሱ ሰሪ  ፈቀድክላቸው አልከለከልካቸውም  የምትሞተው....        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓       
6777Loading...
06
Aster Abebe - New Gospel Song - Litarekegn Wedo (#ሊታረቀኝ_ወዶ) HAPPY EASTER 🎉❣️        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
84220Loading...
07
Aster Abebe - New Gospel Song - Litarekegn Wedo (ሊታረቀኝ ወዶ)
8635Loading...
08
“በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ።” ሮሜ 5፥17
8002Loading...
09
አልደራደርም ባንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አላየውም የሆንከው መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘው ውድ ስጦታ አንተ ነህና የእኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭 ኢየሱሴ😭😭        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
9462Loading...
10
🎉 የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ በምንጋብዛችሁ ቻናል የተለያዩ የካርድ ስጦታ እና አሸላሚ ዝግጅቶች ይገኙበታል ታዲያ ቻናሎቹን በመቀላቀል ስጦታዎን ይቀበሉ ይፍጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
5120Loading...
11
Media files
9171Loading...
12
SOLOME TESFAYE : GATII ATI BAASTEENI
1 0013Loading...
13
SOLOME TESFAYE : GATII ATI BAASTEENI
1 0062Loading...
14
“ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤”   — 1ኛ ቆሮንቶስ 5፥7
1 2334Loading...
15
✨ኢየሱሴ!! #EYESUSE EBENEZER TAGESSE  NEW SONG3 May 2024 የመዝሙር ግብዣዬ        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 24612Loading...
16
የማይከፈል ውለታ ወረት የሌለው ፍቅር!🥺 “እኛ በእርሱ ሆነን #የእግዚአብሔር_ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ #ኃጢአት አደረገው።” — 2ኛ ቆሮ 5፥21
1 37912Loading...
17
አይወድማ | Aywedema | Pastor Teddy Tadesse | ፩ ምዕራፍ concert 2024
1 25610Loading...
18
“ፍቅር እንደዚህ ነው“ ካሌብ ጎኣ “FIKIR ENDEZIH NEW” KALEB GOA NEW ETHIOPIAN PROTESTANT SONG 2024        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 41013Loading...
19
“ፍቅር እንደዚህ ነው“ ካሌብ ጎኣ “FIKIR ENDEZIH NEW” KALEB GOA NEW ETHIOPIAN PROTESTANT SONG 2024
1 3183Loading...
20
.         ✝ EASTER WEEK ✝ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፋሳካ ዝማሬዎችን እና ለፕሮፋይል የሚሆኑ የፋሲኮ ጥቅሶችን የዘማሪዎችን ስም በመንካት ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
4160Loading...
21
ብቻውን ሞተልኝ ( Bechawin Motelign) Abenezer Legese 2024 New Protestant Song        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 32213Loading...
22
ትዝ ይለኛል 😭😭 አዲሱ ወርቁ Happy Easter        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 28716Loading...
23
#በመገረፉ_ቁስል_ተፈወስናል። 1ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ #ተንኰልም_በአፉ_አልተገኘበትም፤ ²³ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ሲቀበል አልዛተም፥ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው #ራሱን_አሳልፎ_ሰጠ፤ ²⁴ ለኃጢአት ሞተን #ለጽድቅ_እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ #በመገረፉ_ቁስል_ተፈወሳችሁ።        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 71119Loading...
24
ቤዛዬ 😭😭 Meskerem Getu 🙆🙆😭😭😭😭😭😭 Happy Easter ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 33721Loading...
25
#ተስፋ_ቢስ_ነበርኩኝ ሊያወጣኝ ሲመጣ ግን እርሱ ነገረኝ ነጻ እንደምወጣ ከዚያማ አነሳና ክብሩን አቀናጀኝ #ልጁን_ለእኔ_ልኮ_አወጣኝ ደሙን ለእኔ አፍሶ አዳነኝ #የማልረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁ ለእኔ ወርዶ አወጣኝ 😭😭😭👏👏👏👏😭😭😭😭 ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 3866Loading...
26
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
4451Loading...
27
ጌቴሴማኒ ሉቃስ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴¹ ከእነርሱም የድንጋይ ውርወራ የሚያህል ራቀ፥ ተንበርክኮም፦ አባት ሆይ፥ ⁴² ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን #የእኔ_ፈቃድ_አይሁን የአንተ እንጂ እያለ ይጸልይ ነበር። ⁴³ ከሰማይም መጥቶ የሚያበረታ መልአክ ታየው። ⁴⁴ በፍርሃትም ሲጣጣር አጽንቶ ይጸልይ ነበር፤ #ወዙም_በምድር_ላይ_እንደሚወርድ #እንደ_ደም_ነጠብጣብ_ነበረ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
2 72417Loading...
28
“ታማኝ ነህ “ Yosef alamrew(Jossy)&kalkidan nigussie(kal) New Ethiopian gospel song 2024
1 49910Loading...
29
“ታማኝ ነህ “ Yosef alamrew(Jossy)&kalkidan nigussie(kal) New Ethiopian gospel song 2024
1 5335Loading...
30
በዚ ዝማሬ ያልተነካ ሰው ጤነኛ አይመስልኝም🤔🙆😭😭 Ringtone ❤️❤️ 🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓
1 56715Loading...
31
ውለታው በዛብኝ😭 ክብሬ ማዕረጌ ነህ ጌታዬ በመስቀልህ የሞትከው ባለውለታዬ Uuuuuuf 🙆🙆😭😭😭😭 ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 56015Loading...
32
.         ✝ EASTER WEEK ✝ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፋሳካ ዝማሬዎችን እና ለፕሮፋይል የሚሆኑ የፋሲኮ ጥቅሶችን የዘማሪዎችን ስም በመንካት ያገኛሉ 👇👇👇👇👇
4910Loading...
33
“.... ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ #ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን #ፍቅር_ያስረዳል።” — ሮሜ 5፥8
1 3836Loading...
34
ነፍሱን ለወዳጁ ሚሰዋ...😥 ይገኝ ይሆናል በመከራ...😭 ኢየሱስ ያንተ ግን ሚገርመው...🥹 ለጠላትህ የሞትከው....😭 <ˢⁱⁿᵍᵉʳ ʸⁱᵈⁿᵉᵏᵃᶜʰᵉʷ ᵗᵉᵏᵃ> 😭😭😭😭😭😭😭😭 ━ ━ ━ ━ ━━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 42013Loading...
35
Surafel Hailemariyam ~ Awo Dignalehu |አዎ ድኛለው|[ New Ethiopian Gospel Song ]2024
1 3757Loading...
36
Surafel Hailemariyam ~ Awo Dignalehu |አዎ ድኛለው|[ New Ethiopian Gospel Song ]2024
1 3765Loading...
37
እግዚአብሔርም፣ የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ ጫነው። ተጨነቀ፤ ተሠቃየም፤ ነገር ግን አፉን አልከፈተም፤ እንደ ጠቦትም ለዕርድ ተነዳ፤ በሸላቾች ፊት ዝም እንደሚል በግ፣ አፉን አልከፈተም። (ኢሳይያስ 53፥6-7) 😭😭😭 Happy Easter ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
1 47510Loading...
38
#የማይረሳኝ_ወለታ ▷ @shekayinah ◁        △Join Us△ #SHEKAYINAH_SONGS
1 60416Loading...
39
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
4180Loading...
40
እየነደደ አበራልኝ / eyenedede aberalegn/ New gospel song by singer Eyob Ali/2015/23
1 58715Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
እስኪ መስቀልህ ስር ሸክሜን ልጣለው አዎ ማረፊያዬ ኢየሱስ ሰላሜ በአንተ ነው እረፍቴ በአንተ ነው አዎ ሁሉ ያለቀበትን #መስቀልህን_እያየሁ ኦሆ ያኔ መከራዬን ችግሬን እረሳለሁ ጭንቀቴን እረሳለሁ አዎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
إظهار الكل...
😭 8
በመላው ዓለም የምትገኙት የጌታ ቅዱሳን እንዲሁም #የበጉ_ብርሃን FAMILY በሙሉ እንኳን ለ2016ዓ.ም ለብርሃነ ትንሣኤው በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ። #በዓሉ የፍቅር ፤ የሰላም ፤ የደስታ የታሰረው የምፈታበት ያዘነ የምጽናናበት የወደቀ የምነሳበት ተስፍችሁ እንደገና የምለመልምበት ጉልበታችሁ የምታደስበት ከበረከታችሁ ጋር የምትገናኙበት ይሁንላችሁ። ለቤታችሁ፤ ለሕይወታችሁ፤ ለአገልግሎታችሁ፤ ለነገሮቻችሁ ሁሉ በኢየሱስ  ስም #ትንሳኤ ይሁን 🖐️🔥🔥 “በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤”   — ገላትያ 5፥1 አገልጋይ አቡካ ዶር
إظهار الكل...
👍 9
ማንም የለኝ ከኢየሱስ በላይ ስመላለስ በዚች ምድር ላይ #ነብሱን_ለእኔ_ቤዛ_ያደረገዉ እዉነተኛ ወዳጄ እርሱ ነዉ ❤️ኢየሱስ ❤️🥺🥺 ሊሊ ጥላሁን
إظهار الكل...
🥰 9
.         ገናናው የኛ ኢየሱስ     ተስፋዬ ጫላ | NEW SONG   🕐-6:19Min || 💾-5.9MB      sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
إظهار الكل...
2👍 1👏 1
ደካማ ሆኜ አገኘኸኝ ኃጥያተኛ ሆኜ አገኘኸኝ የማልጠቅም ሆኜ አገኘኸኝ ከሰይጣን እጅ ሆኜ አገኘኸኝ ግን ባንተ ከዚህ ሁሉ ወጥቻለሁ ግን ባንተ የእግዚአብሔር ልጅ ተብያለሁ ግን ባንተ ከዚህ ሁሉ ወጥቻለሁ ግን ባንተ የእግዚአብሔር ልጅ ተብያለሁ   ዛሬ አርገኸኛል የብርሃን ልጅ እኔን     ኢየሱስ ወሰደህ ጨለማዬን/4*/ ይቺ ፅዋ ከኔ ትለፍ ብትል እንኳ ኢየሱስ ታዘአል እንዳያልፈኝ የሕይወት ፅዋ የእግዚአብሔር በግ አስቀድመህ የታረድከው ሌባው እንዳያርደኝ እንዳልጠፋ እንዳልሞት ነው ለምን ተውከኝ ብለህ ስትጮህ አብ ዝም ያለህ እኔ እንዳልጣል እንዳልተው ሁሌ ፊትህ ደዌ እመሜን ተቀበልህ ተሸከምህ እኔ ያንተን ሕይወት ደኅንነትን እንድቀበል    የብርሃን መልዕክቴ ነህ ኢየሱስ ልቤ ላይ በራህ   ሰማሁህ የምስራቼ ድኛለሁ ወንጌል ሰምቼ       በአመድ ፈንታ ሆነኽልኛል አክሊሌ       በለቅሶ ፈንታ የደስታ ዘይት ነሆ ለኔ       በአዘን ፈንታ የደስታ መጎናፀፊያ       አረከኝ እኔን የምሕረትህ ማሳያ ጋሽ ሆነህ ግን ተወጋህ ጎንህን እረኛ የሆንከው ልክ እንደ በግ ተነዳህ የአለም ጌታ በምድር ጌታ ፊት ቆመሀል ምንጭ የሆንከው አንተ የኔ ኢየሱስ ተጠምተአል እንደ ፀሐይ የሚያበራ ፊት እያለህ ግን እኔ እንዳበራ እንድደምቅ ተተፋብህ ሰማይ ምድርን የምትጠቀልል ልክ እንደ ጨርቅ ግን ኢየሱስ ለኔ ተጠቅልለህ መቃብር ሆንክ   ይሁን ስትል የሚሆንልህ   አንተ ላይ ይሁን አሉብህ   ግን ዝም አልክ አልመለስክም   አይተህ ነው እኔን ደስታህን   ለወጉህ እጆች ኃይላቸው ነበርክ ፈጣሪ  ለሰደቡህ አፎች አንተ ነህ የእነርሱ ሰሪ  ፈቀድክላቸው አልከለከልካቸውም  የምትሞተው....        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓       
إظهار الكل...
4👍 2
Aster Abebe - New Gospel Song - Litarekegn Wedo (#ሊታረቀኝ_ወዶ) HAPPY EASTER 🎉❣️        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
إظهار الكل...
05:54
Video unavailableShow in Telegram
Aster Abebe - New Gospel Song - Litarekegn Wedo (ሊታረቀኝ ወዶ)
إظهار الكل...
2🥰 2
“በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ።” ሮሜ 5፥17
إظهار الكل...
3
Photo unavailableShow in Telegram
አልደራደርም ባንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አላየውም የሆንከው መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘው ውድ ስጦታ አንተ ነህና የእኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭 ኢየሱሴ😭😭        ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
إظهار الكل...
👍 2 2
Photo unavailableShow in Telegram
🎉 የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ በምንጋብዛችሁ ቻናል የተለያዩ የካርድ ስጦታ እና አሸላሚ ዝግጅቶች ይገኙበታል ታዲያ ቻናሎቹን በመቀላቀል ስጦታዎን ይቀበሉ ይፍጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk
إظهار الكل...
👎 2
🎁🎉 አሸላሚ ጥያቄዎች 🎉🎁
🎁🎉የተለያዩ መንፈሳዊ ጥያቄዎች🎉🎁
🎁🎉አዝናኝ መንፈሳዊ ዝግጅቶች🎉🎁
🎁🎉አስተማሪ ዝግጅቶች 🎉🎁
🎁🎉ነፃ የሞባይል ካርድ ስጦታ🎉🎁
🎁🎉ጥያቄ እና መልስ ውድድር🎉🎁
🎁🎉ነፃ የቴሌግራም ፕሪሚየም ስጦታ🎉🎁
🎁🎉አስቂኝ እና ቁምነገር ዝግጅቶች🎉🎁
🎉🎉ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ🎉🎉
🎁🎉አሁኑኑ ቻናሉን ይቀላቀሉ🎉🎁
🎁🎉Easter Gift🎉🎁