cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሐመረ ኖህ በገና ክረር መስንቆ መገኛ💒

በገና ክራር መሰንቆ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኙበት አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የበገና መዝሙሮችን የሚገኙበት channel ነው

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
21 008
المشتركون
-1624 ساعات
-647 أيام
-25830 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
Media files
2 11617Loading...
02
​​ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ ክቡር ሌሊቱን በብርሃን የሚማር መምህር(፪) በጨለማው ግርማ ኮከብ የደመቀ በመከራው ፅናት ይህን ዓለም ናቀ መምሕር ሆኖ ሳለ ከመማር ያልራቀ የትዕቢትን ጅረት በትሕትና ተዋርዶ አደረቀ         ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ         አኮኑ አጽባዕት እምነ አጽባዕት የአቢ         ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ ፍርሃትን በሚጥል ፍፁም ፍቅር ያደረ ከመስቀል አውርዶ ጌታውን ቀበረ የመግነዙን በፍታ በሽቱ ያከበረ ከመቅደሱ አንቀጽ ላይረሳ አምድ ሆኖ ታጠረ         ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ         አኮኑ አጽባዕት እምነ አጽባዕት የአቢ         ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ነገረች ህጉን ለሚያስበው ምክር አለኝ እያለች ከጨለማው ኃጢአት ነቅታ ብርሃን ካየች እንደ ኒቆዲሞስ ነፍስህም ተምራ ተመለሰች         ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ         አኮኑ አጽባዕት እምነ አጽባዕት የአቢ         ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ         በሌሊት አጋማሽ መምህር ለመምህር ሰገደ ፤         ጣትስ ከጣት ይልቅ አይደለምን?                    መዝሙር        ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ @hameranohh💚 @hameranohh💛 @hameranohh❤️
2 24515Loading...

إظهار الكل...

أرشيف المشاركات