cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Pharez (ፋሬስ)

Welcome to Pharez Christian Channel... "stay with us work with us" for a better change. Conatct me @Jonadi

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
2 414
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ጥሩ ቻናል ነው ፤ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇 @Lacc_una @Lacc_una @Lacc_una @Lacc_una 👆👆👆👆 Join Join Join
إظهار الكل...
ጥሩ ቻናል ነው ፤ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇 @Lacc_una @Lacc_una @Lacc_una @Lacc_una 👆👆👆👆 Join Join Join
إظهار الكل...
Whose song do you want???
إظهار الكل...
Lecrae
Trip_Lee
KB
Andy
Tedashii
GAWVI
Dee-1
1K_Phew
WHATUPRG
Social Club Misfits
Kanye_West
NF
Lauren Daigle
Aha Gazelle
Tauren Wells
04:28, 4.29 MB እስካሁን አስገርማኛለች #ቃልኪዳን_አውታሩ የአውታሩ ከበደ ልጅ ድንቅ ዝማሬ @farestogether👈👈 @farestogether👈👈 👆👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
Kalkidan Awtaru - This Girl _Amazing Song_ Laure OTOc69KEDmc.m4a4.29 MB
አዲስ ቻናል ነው በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ። #አስገራሚ እና #ድንቅ ሀሳቦች ይዳሰሱበታል። በሁላችንም ውስጥ የጠፋ ወይም ባዶ የሆነብን ነገር አለ ፣ ምንድነው እሱ?
إظهار الكل...
👉🏻ለመቀላቀል👈🏻
ህይወት
የጠፋው ምንድነው??
እምነት
👉🏻ለመመልከት👈🏻
አዲስ ቻናል ነው በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ። #አስገራሚ እና #ድንቅ ሀሳቦች ይዳሰሱበታል። በሁላችንም ውስጥ የጠፋ ወይም ባዶ የሆነብን ነገር አለ ፣ ምንድነው እሱ?
إظهار الكل...
👉🏻ለመቀላቀል👈🏻
ህይወት
የጠፋው ምንድነው??
እምነት
👉🏻ለመመልከት👈🏻
إظهار الكل...
Tamirat Haile - Misgana Amazing Ethiopian Mezmur

Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now ►

https://www.youtube.com/channel/UCPIZUC-b9wJa-YDS27UNQaw/

Like us On Facebook ►

https://www.facebook.com/ZeftretMedia

►ይህንን የመዝሙር ቪዲዮ አይታችሁ ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረግና እንዲሁም ኮሜንት ማድረግ አይዘንጉ፡፡ ►ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ►ኢየሱስ | Eyesus Azeb Hailu

https://www.youtube.com/watch?v=pL92EZ5e8IM

►ምሰጋና | Misgana Tamirat Haile

https://www.youtube.com/watch?v=m9OFSdByTiQ

Copyright ©2019 #TamiratHaile #ProtestantSong #Misgana Unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

إظهار الكل...
Azeb Hailu - Eyesus Amazing Ethiopian Mezmur

Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!Subscribe Now ►

https://www.youtube.com/channel/UCPIZUC-b9wJa-YDS27UNQaw/Like

us On Facebook ►ht...

"ሰምተሃል አገልጋይ እገሌ ተነሳ!" የእኔ ዘመኑ ትውልድ የሚያስረቀርቀው ወለፈንዴ ሙዚቃ። ግድየለም ጨርሰህ አንብበኝ፦ 👉የምትደርስበትን ሳታውቅ መነሳትህ ትርጉም የለውም። እግዚአብሔራዊ አነሳስ ከመዳረሻው የሚጀምር ጉዞ ነው። 👉ባለ ራእይ መዳረሻውን ጥርት አድርጎ አይቶ የሚጀምር እንጂ በዝምብሎኝነት ተነስቶ መሃል ላይ ተወዛግቦ ሚያወዛግብ ወዝጋባ አይደለም። 👉መዳረሻችን የመነሻችን ደረጃ (STANDARD) ነው። መዳረሻን ማወቅ ብቻ ነው ምክንያታዊ ተጔዥ የሚያደርግህ። 👉የት እንደምትሄድ ሳታውቅ "በከባድ ፍጥነት እየተጔዝኩኝ ነው" አትበለኝ። 👉ከ10 ወይም 20፣ 30 አመት በሓላ ምን ይታይሃል? ምንም ካልታየህ መንገድ አትጀምር። ምክንያቱም የሆነ ቦታ ጠፍተህ ታጠፋለህ። መዳረሻችን የመነሻችን ደረጃ (STANDARD) ነው! @farestogether👈👈 @farestogether👈👈 👆👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
#የትምህርት_ነፋስ #ወይ_እንደፌስታል_ወይ_እንደግራር . . . . . ነፋስ አንድ መንደር ሲገባ ሚያንሳፍፋቸው ነገሮች አሉ ለምሳሌ እነ ፌስታል፣ ወረቀት፣ ካርቶን ወዘተ. . . . .. ልጅ እያለሁ ሁሌ ሚገርመኝ መሬት ላይ ሳሉ እንደዚያ ለአይን ጥቂት የሆኑብኝ ፌስታሎች በነፋሱ ሀይል ተንሳፈው ወደ ላይ ሲወጡ ግዙፍ ሆነው የሚታዩት ነገር ነበር፡፡ አይኔ ሳይነቀል ነፋሱ ወደሚወስዳቸው ሁሉ ይሄድ ነበር፡፡ ምክንያቱም ነፋሱ እያንሳፈፈ እንዳወጣቸው ሁሉ እያንሳፈፈ የት እንደሚጥላቸው ላይ እጓጓ ስለነበር፡፡ የሚያወርዳቸው ደግሞ ሌላ ቦታ ነው፡፡ ብዙ ጊዜ የመኪና መንገድ ላይ፡፡ ጊዜያዊ ነፋስም አይደል??? . . . . . . በተወለድኩበት መንደር እያየሁት ያደግሁት አንድ ታዋቂ ዛፍ ነበር እርሱም ግራር ነው፡፡ አንድ ቀን ወላጅ አባቴን ስለግራር ምታውቀውን ንገረኝ አልኩት፡፡ ወዲያው ፊቱ በደስታ ተሞላብኝ፡፡ ስለግራር ሚናገረው ድንቃድንቅ እንዳለ በፊቱ ላይ ይነበባል፡፡ ‘’ግራር!’’ አለኝ በጮማ ድምፅ፡፡ ‘’የሚገርምህ ከግራር የሚገርመኝ የስሮቹ አበቃቀል ነው፡፡ ምን መሰለህ ስሮቹ የሚያድጉት ውሃ ወዳለበት አቅጣጫ ነው፡፡ አንደኛው ስር ደግሞ በዛፉ ትይዩ ዝምብሎ ወደ ውስጥ ይሄዳል፡፡ አንድአንዴ በጎን በኩል መሬቱ ቢደረመስበት እንኳ በዛ አቅጣጫ ያለው ስር ቀና ብሎ ወደ ታች ይሄዳል ማለተም ሰዎች አጥራቸውን እንዲደግፍ የሚተክሉት አይነት ችካል ሆኖ ማለት ነው፡፡’’ ያ ብቻ አይደለም በዙሪያው ያለውን የበረሃ ሙቀት ተቋቁሞ ብቻውን ጥላ ይሰጣል ፤ ብቻ ምን አለፋቹ ውጫዊ ሁኔታ በቀላሉ አይቆጣጠረውም። እና ምን ልታወራን ፈልገህ ነው ያላችሁ እንደሆነ መልክቴ . . . . ‘’እንደ ስሕተት ሽንገላ ባለ ተንኮል በሰዎችም ማታለል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ሁሉ እየተፍገመገምን ወዲያና ወዲህም እየተንሳፈፍን ሕፃናት መሆን ወደ ፊት አይገባንም፡፡ ኤፌ 4፡14 ነፋሱ በርትቶ ብዙዎቹን አንሳፎ ይሆናል፡፡ አይዞህ! አይዞሽ! ጉዳዩ እንደ ግራር ወደታች መገተር ነው፡፡ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳት መፅሀፍት እግዚአብሄር አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ወንጌል ተለይ፡፡ ከስጋና ከደም ጋር አትማከር፡፡ የህይወታችንን ጀማሪና ፈፃሚ ብቻ ተመልክተህ ተጓዝ፡፡ ከዚህም በላይ ብዙ ነፋስ ይነሳል፡፡ አንዳንዴ ሰው ሁሉ ሆ ብሎ በሰፊው ጎዳና ሲጓዝ ሳይ ብቻዬን የቀረው ያህል ይሰማኛል፡፡ እግዚአብሔር በውስጥ ሰውነታችሁ ያጠንክራችሁ ፤ በቃሉ አጥንት ማንነታችሁን ይገንባው፡፡ የልቡና ውቅራችሁ በመንፈስ ቅዱስ ይሞላ ፤ የእግዚአብሄርን ክብር በመጠማት ወደሚገኝ መንፈሳዊ እድገት ጌታ ይምራችሁ፡፡ የትምህርት ነፋስ የማያፍገመግመው ሰው ትሆኑ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ልባችሁን በቃሉ ወተት ያርሰው፡፡ #አሜን!!! @farestogether👈👈 @farestogether👈👈 👆👆👆👆👆👆
إظهار الكل...