cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Allah is the only God

Allah is the only God @AllahistheonlyGodbot

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
274
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👉🏾የአረፋን ቀን የተመለከቱ ምክሮች 👉🏾 ይህን ቀን መፆም የሁለት አመታትን ወንጀል ያስምራል፤ ያለፈውን አመት እና የመጪውን አመት። 👉🏾 በዚህ ቀን የሚደረግ ዱዓእ በአላህ ፍቃድ ተመላሽ አይሆንም። አላህ ዱዓዎችን የሚቀበልበት ቀን ነው። ጭንቀት ፣ ሀጃ ፣ ምኞት ያላችሁ ሁሉ ይህችን ቀን በዱዓእ ሳትቦዝኑ አሳልፉት። 👉🏾 ሰለፎች እንዲህ ይላሉ፦ 『በአረፋ ቀን የምናደርገው ዱዓእ ተቀባይነት ስለመሆኑ የማንጠራጠር በመሆናችን ሀጃችንን ለዚያ ቀን እናቆይ ነበር።』 👉🏾እንደዚሁ ከቀደምት ደጋግ ሰዎች አንዱ እንዲህ ይላሉ ፦ 『በአላህ እምላለሁ በአረፋ ቀን ዱኣ አድርጌ አላውቅም ሌላ አረፋ ከመምጣቱ በፊት አላህን የጠየቅኩት ሀጃዬ ሙሉ ለሙሉ ተፈፅሞልኝ ያገኘሁት ቢሆን እንጂ።』 👉🏾የአረፋ ቀን አላህ ብዙ ቁጥር ያላቸውን ባሮቹ ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን ነው። ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ እናታችን ዐኢሻ ረዲያሏሁ አንሃ ሲናገሩ ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦《የአረፋን ቀንን ያህል አላህ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም።》 በዚህ ቀን ከእሳት ነፃ ያልወጣ ሰው መቼ ሊወጣ ነው!? 👉🏾አላሁ ተባረከ ወተኣላ በየቀኑ የሌሊቱ አንድ ሶስተኛ ሲቀረው ወደ ታችኛይቱ ሰማይ ወርዶ የሚማፀኑትን ሰዎች ተማፅኖ ይቀበላል። የአረፋ ቀን ግን በተለይ ሌሊት ቆመው ጌታቸውን መመፃን ለደከሙ ባሮች መልካም አጋጣሚ ነው ፤ ምክንያቱም ሌሊት መነሳት ሳይኖርብን አላህ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ዱአችንን የሚቀበልበት አጋጣሚ ነውና ይህንን ቀን በማይሆን ነገር ልናሳልፈው አይገባም። 👉🏾ይህንን ቀን መስጂድ ቁጭ ብሎ በመቅራት ዱዓእ በማድረግ ፣ ዚክር በመዘከርና መልካምን በመስራት ያሳለፈ ሰወወ በእውነት እጅግ እድለኛ ሰው ነው። ቀኑን ሙሉ በዚህ መልኩ ማሳለፍ ያልቻለ ግን ከአስር እስከ መግሪብ ያለውን ሰአት በኢእቲካፍ ከማሳለፍ መስነፍ የለበትም። ይህንን አጭር ወቅት ወደ ቂብላ ዙረህ የህይወትህ የመጨረሻ ቀን እንደሆነ በሚሰማ ስሜት ቁርአንን በመቅራት፣ ከጌታህ የምትፈልገውን ሁሉ በመማፀንና በዚክር አሳልፍ! https://t.me/ALLAH_is_the_only_GOD
إظهار الكل...

👉🏾ረሱል(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦"ሙስሊም ለሙስሊም ወንድሙ ነው፤ የወንድሙን ጉዳይ የፈፀመ አላህ የርሱን ጉዳይ ይፈፅምለታል።" (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) https://t.me/ALLAH_is_the_only_GOD
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Allah is the only God

Allah is the only God @AllahistheonlyGodbot

إظهار الكل...
Allah is the only God

👉🏾አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም፡፡ ለርስዋ የሠራችው አላት፡፡ በርስዋም ላይ ያፈራችው (ኀጢአት) አለባት፡፡ (በሉ)፡- ጌታችን ሆይ! ብንረሳ ወይም ብንስት አትያዘን፤ (አትቅጣን)፡፡ ጌታችን ሆይ! ከባድ ሸክምን ከእኛ በፊት በነበሩት ላይ እንደጫንከው በእኛ ላይ አትጫንብን፡፡ ጌታችን ሆይ! ለኛም በርሱ ችሎታ የሌለንን ነገር አታሸክመን፡፡ ከእኛም ይቅርታ አድርግ ለእኛም ምሕረት አድርግ፡፡ እዘንልንም፤ ዋቢያችን አንተ ነህና፡፡ በከሓዲዎች ሕዝቦች ላይም እርዳን፡፡ ሱረቱል አን-ነምል [92]

https://t.me/ALLAH_is_the_only_GOD

👉🏾አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም፡፡ ለርስዋ የሠራችው አላት፡፡ በርስዋም ላይ ያፈራችው (ኀጢአት) አለባት፡፡ (በሉ)፡- ጌታችን ሆይ! ብንረሳ ወይም ብንስት አትያዘን፤ (አትቅጣን)፡፡ ጌታችን ሆይ! ከባድ ሸክምን ከእኛ በፊት በነበሩት ላይ እንደጫንከው በእኛ ላይ አትጫንብን፡፡ ጌታችን ሆይ! ለኛም በርሱ ችሎታ የሌለንን ነገር አታሸክመን፡፡ ከእኛም ይቅርታ አድርግ ለእኛም ምሕረት አድርግ፡፡ እዘንልንም፤ ዋቢያችን አንተ ነህና፡፡ በከሓዲዎች ሕዝቦች ላይም እርዳን፡፡ ሱረቱል አን-ነምል [92] https://t.me/ALLAH_is_the_only_GOD
إظهار الكل...
👉🏾ለ አሽረል አዋኺር መረሳት የሌለበት 3 ነገሮች -ለመስራት ቀላል -ጊዜ የማይወስድ -ትልቅ አጅር የሚያስገኝ 💞💞 👉🏾በየቀኑ ከኢሻዕ ቡሃላ ቢያንስ 1ብር ሰደቃ ላገኘነው ድሀ መስጠት 💮1ዱ ለሊት ለይለቱል ቀድር ላይ ስለምንሰጥ ከ1000 ወር ይተሻለ ሙሉ ሰደቃ የሰጠን ያህል ይፃፍልናል 👉🏾ሁለት ረከዐ በየለሊቱ መስገድ 💮ለይለቱል ቀድር ላይ ከ1000 ወር ይተሻለ ሙሉ ለይል እንደቆምን ይፃፍልናል 👉🏾ሱረቱል ኢኽሏስ ቢያንስ 3 ጊዜ መቅራት 💮ሱረቱል ኢኽሏስ 3 ጊዜ የቀራ ሰው ቁርአን ሙሉ እንደቀራ ይቆጠራል፡ ለይለቱል ቀድር ላይ ስንቀራ ከ1000 ወር ይተሻለ ቁርዓን እንዳከተምን ይፃፍልናል 💥ሱብሀነላህ!!! https://t.me/ALLAH_is_the_only_GOD
إظهار الكل...
👉🏾የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "የጁምዓ ለሊት እና ቀኑ ላይ በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ፣በኔ ላይ አንድ ሰላት ያወረደ በርሱ ላይ አስር ሰላትን ያወርድለታል።" [ሲልሲለቱ አሰሒሃ ሊል አልባኒይ ሐዲስ ቁጥር 1407] https://t.me/ALLAH_is_the_only_GOD
إظهار الكل...
👉🏾አደራ አደራ *ይህ አብዛኞቻችን የምንፈፅመው ስህተት ነው* አብዛኞቻችን አዛን እያለ ወሬ እናወራለን። የተከበሩት የአለማት ነብይ ሙሀመድ (ሱለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንዲህ ይሉናል “አዛን ሲል ምንም ነገር መስራት አቁሙ። ቁርዐን መቅራት እንኳ ቢሆን። አዛን እያለ የሚያወራ ሰው ሲሞት የሸሀዳ ቃል አይገጥመውም፣ *መልዕክቱን ለወንድም እህቶቻችን ባገኘነው መንገድ እናስተላልፍ። ለአላህ ስትሉ ቢያንስ ለ 10 ሰው ሼር አድርጉ https://t.me/ALLAH_is_the_only_GOD
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.