cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Tik likee tok

Bezi channal medeber medebaber yetekelekele nw 😂selezi no medeber just feta be channalu ke tik tok ena ke likee video enlekalen be 1 dengaye hulet wef malte nw leas teyayeto @jassck57 yehen yetekemu feta belen enlekalen enantem feta belu✌

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
173
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አንዷን ቅምጥል ስራሽ ምንድ ነው ስላት Instagram ላይ ሞዴል ነኝ አለችኝ... #My_sister እኔም ቴሌግራም ላይ ኮሜዲያን ነኝ 😂
إظهار الكل...
ሁሉም የአማሪኛ ፊልም ላይ ትንሽ ይጠጡና🍷 አዳር እንደልባቸው ከተለባለቡ ቡኃላ ቺኳ ጠዋት ተነስታ ማታ ምን እንደተፈጠረ ልትነግረኝ ትችላለህ... እውነት ግን ሰው ምንስ ቢሰክር ማታ ያደረገውን እንዴት ያጣል። 🤔🤔😝
إظهار الكل...
3 ነገሮችን ጠብቅቅቅቅ 1. ሦስት ነገሮችን ጠብቅ! ★ ሀገር ★ እናት ★ ዓይን 2. ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ! ★ ለኃላፊነት ★ ለእውቀት ★ ለትዳር 3. ሦስት ነገሮችን አክብር! ★ ቃልኪዳን ★ ጓደኛ ★ ትዳር 4. ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር! ★ ምላስህን ★ ቁጣህን ★ ስሜትህን 5. ሦስት ነገሮችን አድንቅ! ★ ውበት ★ ሕይወት ★ ተፈጥሮን 6. ሦስት ነገር ጥላ! ★ሀሜት ★ ቅናት ★ ተንኮል 7. ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል! ★ እምነት ★ ተስፋ ★ ፍቅር 8. ሦስት ነገሮችን ለዚህ ፔጅ አበርክት! ★ ላይክ ★ ኮሜንት ★ ሼር ሼርርርርር TNX https://t.me/joinchat/Uj-CHiD9lfFRhKrZ
إظهار الكل...

🎧 Welcome to royal skit zone 🙋 በቻናላችን የተለያዩ ቀንዎን ብሩህ የሚያደርጉ፣ አስተማሪና አስቂኝ ቀልዶች ይለቀቃሉ ተቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share ማድረግ አይርሱ ለምታረጉልን ትብብር ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 https://t.me/joinchat/Uj-CHiD9lf ለአስተያየት እና 👇👇 ለማንኛውም የpromtion ስራ @Lijrobelaklilu
إظهار الكل...

March 8 (የሴቶች ቀንን) አስመልክቶ በሴቶች መብት ዙሪያ ዓለም ዓቀፍ ስብሰባ ተካሂዶ የኛን ሃገር ተወካይ ጨምሮ የየሃገራቱ ተወካዮች ስብሰባውን ታድመዋል ፡ እናም የመጀመሪያዋ ተናጋሪ ከአውሮፓ የመጣች ሴት ነበረች… ••●◉●•• 👩ማይክራፎኑን ከያዘች ቦኋላ ባለፈው ዓመት ማርች 8 በነበረን ስብሰባ ባሎቻችን እኩልነታችንን እንዲቀበሉ ማሳመን እንዳለብን ተምረን ነበር ከዚያ ስብሰባ ተመልሼ ቤቴ እንደገባሁ #ባለቤቴን ከዚህ ቦኋላ ምግብ እንደማላበስል እና ራሱ ማብሰል እንዳለበት ነገርኩት የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም በሶስተኛው ቀን ግን ጣት የሚያስቆረጥም ጥብስ እንደሰራ አየሁ ስትል አዳራሽ ሙሉ ሴት አጨበጨበ👏👏👏 ••●◉●•• 👩ሁለተኛዋ ተናጋሪ ከምድረ አሜሪካ የመጣች ስትሆን እሷም መድረኩን እንዳገኘች ከአምናው ኮንፈረንሳችን ቦኋላ ወደ ቤቴ ስመለስ ባለቤቴን ከእንግዲህ ልብስ እንደማላጥብ እና ራሱ ማጠብ እንዳለበት ነገርኩት የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም በሶስተኛው ቀን ግን የራሱን ብቻ ሳይሆን የኔንም ልብስ ማጠቡን አየሁ ስትል በድጋሚ አዳራሽ ሙሉ ሴት በጭብጨባ ተቀበላት👏👏👏 ••●◉●•• ሶስተኛዋ ተናጋሪ #ከኢትዮጵያ የሄደችው 👩እሷም መድረኩን እንዳገኘች ከአምናው ስብሰባ መልስ ወደ ቤቴ ስመለስ ባለቤቴን ከእንግዲህ #ምግብ እንደማላበስል እና #ካልሲዎቹን እንደማላጥብ #እንጀራም እንደማልጋግር ከፈለገ ራሱ እንዲሰራ ነገርኩት ፡ የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም😉 ፡ በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም😊 ፡ በሶስተኛው ቀን ግን…… ፡ ፡ ፡ የግራ ዓይኔ 👀 እብጠት ስለቀነሰልኝ ትንሽ ማየት ችዬ ነበር ••●◉●•• 🔸#መልካም_ቀን_ደግ_ደጉ_ይግጠማችሁ No ጣጣ Just ፈታ Join @Mudenyaz 4 any comment @Teke_Man 📩
إظهار الكل...
ፍቅረኛህን Surprise ልታረጋት ቤቱን ፏ አርገኸው ፊኛ ምናምን ገዝተህ መብራቱን አጥፍተኸው ከገባች በኃላ #Surprise ብለህ ጮኸህ መብራቱን ስታበራው.. እንደተለመደው መብራት ላሽ ብሏል #ልጅቷም_በጨለማ_ስትጮህ በልብ ድካም ትሞታለች... አንተም በድንጋጤ ማልቀስ ትጀምራለህ #ከዛ_መብራቱ_ከች_ሲል የእሷ ሞት ይረሳና እልልታው ይቀልጣል... ደስታህን ሳትጨርስ እንደገና ተመልሶ ይጠፋና ከ ሁለት ቀን በኋላ ሲመጣ #በንዴት_እራስህን_አጥፍተህ በቀብርህ ቀን ይመጣና ለቅሶውን ሰርግ ያስመስለዋል። ⛔️እና ምን ለማለት ነው የመብራት ጉዳይ ሳያሳስብህ በዚ ቻናል ዘና ፈታ በል ለማለት ነው... Share & Join, @Mudenyaz
إظهار الكل...
ŐFFÎĆÎĀĽ ŘĚĐŮ fùňňý vįđęő Bezi channal erasachen yeseranewn voice ena video enlekalen feta becha&$&#^÷*;# 😂@funny video 😂@funny mems @Profile photo 😂🤣🤣🤣🤣@funny voice @😂🤣😁😀😆😉Becha feta 🙏left mareg yetekelekele nw plsss 😁 Egan bezi magegete techlalachu @jassck57 https://t.me/reduye_love
إظهار الكل...

ደቡብ ውስጥ ትምህርት እየተማራችሁ አስተማሪው ስም እየጠራ ሀሌሉያ የምትባለውን ልጅ ስሟን ሲጠራት ተማሪዎች እንዳለ አሜን😏😏😂
إظهار الكل...
ፈተና ላይ አስተማሪው አትጨናነቁ የምታውቁትን ብቻ ስሩ ሲል... #ቲቸር_ባዶ_ወረቀት_ይሆንብሀላ😉😉
إظهار الكل...
👱 ፦ አባዬ ማታ በህልሜ ጫማ ስትገዛልኝ አየው ▪️ 👨‍💼 ፦ ፀባይክን ካሳመርክ ደሞ በነገው ህልምክ ሱሪ ስገዛልክ ታያለ፡፡
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.