cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethiopiaዊነት moka media

አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ አጫጭር ቪዲዮዎች ለመመልከት እና በሰከነ ሀሳብ በነፃነት ሀሳብን ለማንሸራሸር!!! ፈጣሪ ሀገራችንን ሀገረ ሰላም አድርጎ ሰላማችንን በፍቅር ያብዛልን። YouTube moka media

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
377
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ፈጣሪ አንድ ያደረገውን ሌለየው የሚችለው እራሱ ፈጣሪ ብቻ ነው።!!!! ትዳሩ ቢቀጥልም ባይቀጥልም ፓሰተር ቸሬ ለእዚህ ትዳር መቀጠል በፈጣሪ የተላክ ወኪል በመሆንህ ላደረከው ጥረት እናመሰግንሃለን። በተረፈ ፈጣሪ ሀገራችንን ሀገረ ሰላም አድርጎ ሰላማችንን በፍቅር ያብዛልን!!!። በነገራችን ለይ ሳሚም ዳጊም በእኔ እይታ የማይፈልጉት ስብሰባ ለይ የተሳተፉ ግለሰቦች ነው የመሰሉኝ🙏🙏🙏🙏 moka
إظهار الكل...
إظهار الكل...

Photo unavailableShow in Telegram
ይኼኛው ትክክለኛ ነው ማታ ከመዓዚ ጋር አውርተናል፤ መጀመሪያ ቴሌግራም ስልኩ እንቢ ያላችሁም አሁን እየሰራ ነው። አቅም፣ ብቃትና ስነምግባር ላላችሁ ይቅናችሁ። በተረፈ ፈጣሪ ሀገራችንን ሀገረ ሰላም አድርጎ ሰላማችንን በፍቅር ያብዛልን YouTube ''ሞካ ሚዲያ''
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለኮልፌ ቀራኒዮ መንገድ ትራንስፖርት ፅ/ቤት እና ለኮልፌ ቀራኒዮ ትራፊክ መምሪያ አ/አ በአሁን ሰዐት አይደለም ሳይሰራ ቁጭ ተብሎ እየተሰራም ኑሮ እየከበደ ነው፤ አባጃሌ አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ባጃጆች ስራ ካቆሙ ከ15 ቀን በላይ ሆናቸው..... ህብረተሰቡ ከመጉላላቱም በላይ ባጃጅ በማሽከርከር የቀን ገቢ የሚያገኙ ሰዎች ሰራ ፈተዋል፤ ባጃጅ ተራው ለይ ተራ የሚያስከሩ ልጆች ይነስም ይብዛም መተዳደሪያቸው ሙሉ በሙሉ ቆማል ማለት ይቻላል። ማህበረሰቡን፣ ባለንብረቶችን፣ አሽከርካሪዎችን እንዲሁም መንግስትን ተጠቃሚ በሚያደርግ የጋራ ስምምነት ወደስራ መግባት የሚቻልበትን ነገር በፍጥነት ማስተካከል ብትችሉ🙏🙏፤ በእኔ እይታ ይሄ ከክፍለ ከተማው አቅም በላይ የሆነ እና ወደ ከተማ የሚሄድ ጉዳይ ነው ብዬ አላስብም!!!!! አንድ ባለንብረት፣ አንድ አሽከርካሪ፣ አንድ ተራ አስከባሪ ስራ ሲፈታ በስራቸው የሚያስተዳዱሯቸው ብዙ የሚጎዱ ሰዎች ስላሉ ጓዶች ህገወጥ አካሄድ የሚጓዙት ለይ የማያዳግም የእርምት እርምጃ በመውሰድ አስቸኳይ መፍትሔ ቢሰጣቸው እላለሁ።፤ ካስተዋልኩት አካባቢያዊ ችግሮች ግንባር ቀደሙ መስሎ ስለተሰማኝ አስቸኳይ የመፍትሄ ሀሳብ እንዲኖር በማሰብ የፃፍኩት። በተረፈ ፈጣሪ ሀገራችንን ሀገረ ሰላም አድርጎ ሰላማችንን በፍቅር ያብዛልን።
إظهار الكل...
01:06
Video unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔርን የያዘ ሰው፤ ዕድሉ በሰዎች አይዘጋም!!። መሉውን ለመመልከት ዩቲዩብ ሞካ ሚዲያ 👉https://youtube.com/@mokamedia?si=Wp2UrKUH6VnqqAlF
إظهار الكل...
26.19 MB
እኛ ኢትዮጲያውያን በሌብነት ዙሪያ የቦታ ልዩነት እንጂ የአስተሳሰብ ልዩነት የለንም ማለት ነው??፤ሁላችንም ቦታውን ስላላገኝን እንጂ ለመዝረፍ የተዘጋጀንስ ሌቦች ነን ማለት ይቻላል??? ግራ ገባኝ እኮ በእመቤታችን
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በቴሌብር ኢንጊጂ ከእኔ ጋር ለማውራት ይሄን ይጠቀሙ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ነብስህ በሰላም ትረፍ..... በእኔ እይታ አንድ ትምህርት ቤት ፈረሰ!!! ነባ ያን ስራ ለምን እንዳልሰራነው ሁሌም ግርም እንዳለኝ አለፍክ....... ፈጣሪ ነበስህን በገነት ያኑረው😥😥 ለቤተሰቡ፣ ለአድናቂዎቹ፣ ለጓደኞቹ ፈጣሪ መፅናናትን ያድል።፤ እንግዲህ ይችው ናት ህይወት አንድ የተረዳሁት እውነት ግን አንዳንድ እድሎች በህይወታችሁ ስለማይደገሙ በጭራሽ ቀጠሮ አትስጧቸው ወይም አትዘንጉ። ነባ😥😥 ብቻ የሽኝት ፕሮግራም ነገ 27/10/16 ከጠዋቱ 3:30 እስከ 5 ሰዐት በብሄራዊ ቲያትር ይሆንና ቀብር ከቀኑ 9 ሰዐት ናዝሬት ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን.....................
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.