cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

📡🇪🇹👑 𝐇𝐮𝐥𝐮 𝐒𝐚𝐭 👑🇪🇹📡📺📲📱🔧

በቻናሉ ላይ :- ➽ ምርጥ ምርጥ Apps📲 (Android, ios) ➽ የ Computer🖥 ትምህርቶች ➽ ስለ ዲሽ አሰራር እና የኳስ ቻናሉችን አሰራር ➽ ስለ Android App ➽ የ software Trick 🕝 ➽ programing ( በአማረኛ ብቻ) ➽ የ App development ስልጠና📲 💠ስለቴክ አዲስ መረጃ 💠ስለ Computer 💠ስለ Mobile 💠ስለ software

إظهار المزيد
Advertising posts
1 742المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#አሳዛኝ አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ከዚህ አለም በሞት ተለየ በርካታ ፊልሞችን በመስራት የሚታወቀው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ /ባባ/ በድንገተኛ ህመም ዛሬ ታህሳስ 2 ቀን 2015 ዓ.ም ማለዳ ላይ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
إظهار الكل...
በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ /ሜሞሪ/ እንዴት ያለአንቲ ቫይረስ እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ እንደምናደርገው እናያለን። እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ /ሜሞሪው/ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ። በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ 'command prompt' ወይም 'cmd' እንከፍታለን። ( 'cmd'ን ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ cmd ብለን search እናደርጋለን. Cmd ሲመጣልን right click አድርገን run as administrator የሚለውን በመጫን cmdን እንከፍታለን) Cmd ከከፈትን በኋላ የሚከተሉትን ትእዛዞች በቅደም ተከተል እናስገባለን። እያንዳንዱን ትእዛዝ ከጻፍን በኋላ ENTER ቁልፍን እንጫናለን 1. DISKPART 2. LIST DISK (አሁን በኮምፒውተሩ ላይ ያሉትን ዲስኮች ይዘረዝርልናል. ለማጽዳት የፈለግነውን ፍላሽ ቁጥር ከለየን በኋላ ወደ ሶስተኛው ትእዛዝ እንሄዳለን። ማሳሰቢያ በGB መጠኑን ማወቅ እንችላለን ምሳሌ.disk 1) 3. SELECT DISK * (በኮከቡ ፋንታ ሁለተኛው ትእዛዝ ላይ የለየነውን የፍላሽ ቁጥር እናስገባለን) 4. CLEAN (በዚህ ጊዜ ፍላሹ ላይ ያለውን ማንኛውም ነገር ያጠፋዋል) 5. CREATE PARTITION PRIMARY (ለፍላሹ ይዘት ይፈጥራል) 6. SELECT PARTITION 1 7. ACTIVE (ይህ ፍላሹን ዝግጁ ያደርገዋል) 8. FORMAT FS=FAT32 (ይህ ፋላሹን በጥልቀት በመሰረዝ በውስጡ ያሉትን ማንኛውም ቫይረስ ወይም ሌላ ችግር ያጠፋል። ሂደቱ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ እስከሚጨርስ በትዕግስት እንጠብቀዋለን) 9. ASSIGN (አዲስ ለፈጠርነው ፍላሽ የፊደል ስም ይሰጥልናል) 10. EXIT (ፕሮሰሱን ይጨርስልናል) አሁን አዲሱን ፋላሻችንን መንቀልም ሆነ መጠቀም እንችላለን። ይህንን መንገድ በመጠቀም ማንኛውንም ችግር ያለበት ፍላሽ ማስተካከል እንችላለን። Like እና Share ማድረግ አይርሱ! በቴሌግራም መከታተል ለምትፈልጉ https://t.me/mame309 በዚህ የቴሌግራም ቻናል ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኛላችሁ ስለዚህ ፔጁን 👍#ላይክ 👉#ሼር በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞች ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ያድር#በይበልጥ_ስለኮምፒውተር_ይማራሉ #ፔጄን_like_share_ያድርጉ_መረጃ_እንዲደርሳችሁ🙏👍
إظهار الكل...
👆👆👆ይሔ የSuper Max 2425 Super Tech HD ረሲቨር ሶፍትዌር ነው። 🔴📡Hulu Sat📡🔴 https://t.me/joinchat/UAgbfNENxjoB9Rqp
إظهار الكل...
Sm 2425 super tech software lakulin
إظهار الكل...
💢Tips and Tricks💢 የስልካችሁ📱 ባትሪ🔋ቶሎ እያለቀ ለተቸገራችሁ ሰዎች መፍትሄ 🔅የሚከተሉትን #STEP ይከተሉ 💠Setting⚙️ 💠About phone🤳 💠Software information 💠Build number ሚለውን ፯ ጊዜ በተከታታይ ይንኩት (Developer option እንዲመጣልን😉) 🔅Developer option ከመጣልን በኋላ በመንካት ወደታች ወርደን Background check የሚል Option አለ እዛ ውስጥ በመግባት ሁሉንም አፖች OFF እናደርጋቸዋለን 🔅በመጨረሻም ስልኩን Restart በማድረግ መጠቀም እንችላለን😉
إظهار الكل...
የአብዛኞቻችሁ ጥያቄ የሆነው እንዴት የ Wifi Speed መጨመር እንችላለን ? ▫️በመጀመሪያ ደረጃ የ Wifi ፍጥነት ለመጨመር ወደ Router Setting መግባት ይኖርብናል እናም ወደ Router setting ለመግባት Chrome ላይ ➡️ http://192.168.1.1 ➡️ http://192.168.0.1 ከ ሁለቱ አንዱ የእናንተ ወደ Router Setting መግብያ ሊሆን ስለሚችል Search በማድረግ ወደ Router Setting መግባት ይኖርብናል. ▫️ወደ Router Setting ከመግባታችን በፊት ግን Username እና Password ይጠይቀናል እንደ Router አይነት Username & password ሊለያይ ስለሚችል የእናንተን ከ wifi Router በስተጀርባ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ. ▫️ወደ ዋናው Router Setting ከገባን በኋላ በስተግራ በኩል Wireless Setup የሚል Option አለ እሱን በመንካት የ Wifi ፍጥነት ለመጨመር ወደ የሚያስችለን Setting እንገባለን. ▫️ከዛም Band የሚለውን Option በመንካት የነበረውን GHz ወደ 2.4 GHz (G+N) እንቀይረዋለን ከዛም Channel Number ደሞ Auto ላይ ቢሆን ይመረጣል ከዛም Channel Width : 20/40 MHz ላይ እናደርጋለን ከዛም ያስተካከልነውን Setting apply በማድረግ የWifi ፍጥነታችንን መጨመር እንችላለን።📱📱📱📱📱📱📱📱
إظهار الكل...
ከ ብዙ ቆይታ ብኋላ በ አዲስ መልክ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ለመፖሰት የናንተን ፍላጎት ከታች leave a comment በሚለዉ ላይ አስተያየትዎንና አንድንፖስት የምትፈልጉትን ኮመንት አድርጉልኝ ፡፡
إظهار الكل...
🌼የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ ለአዲሱ አመት እንኳን አደረሳችሁ😊🌼 🌼በአሉ የሠላም የጤና የአንድነት የመተሳሰብ ይሁልንላቹ ለሀገራችን #ፍቅርን #ሰላምን ያጡ #የሚያገኙበት የተራቡ #የሚጠግቡበት የተቸገሩ በበረከትህ #የሚትረፈረፉበት ያዘኑ #የሚፅናኑበት ያለቀሱ እንባቸው #የሚታበስበት አመት ይሁንልን !! 🙏#አሜን🙏
إظهار الكل...
إظهار الكل...
How to Free Up 10GB of Drive Space in 10 Seconds || How to Clean Up Disk Space in Windows 10

How to Free Up 10GB of Drive Space in 10 Seconds || How to Clean Up Disk Space in Windows 10 How to Clear All Cache in Windows 10 How to FREE Up Disk Space on Windows 11, 10 or 8! 🖥️ More than 50GB+!